uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 51 504 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 579-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 614-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 51 504 obunachiga ega bo‘ldi.

13 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 561 ga, so‘nggi 24 soatda esa -70 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.48% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 249 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 95 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

51 504
Obunachilar
-7024 soatlar
-3547 kunlar
-1 56130 kunlar
Postlar arxiv
ወገን ጊዜዉ ሳያልፈን እንፍጠን እኔ በሁለት ቀን 4 ሚሊዮን ደርሻለሁ😍 በቴሌግራም በመጣዉ አዲስ አሰራር ሰዉ ሁሉ በ notcoin ታፕ ታፕ በማድረግ እና ድርጅቶች ፎሎዉ በማድረግ ብር እየሰራ ነዉ
ወገን ጊዜዉ ሳያልፈን እንፍጠን እኔ በሁለት ቀን 4 ሚሊዮን ደርሻለሁ😍 በቴሌግራም በመጣዉ አዲስ አሰራር ሰዉ ሁሉ በ notcoin ታፕ ታፕ በማድረግ እና ድርጅቶች ፎሎዉ በማድረግ ብር እየሰራ ነዉ እኛ ግን እስካሁን አልነቃንም ወዳጆች ከታች ባለዉ ሊንክ ይግቡና ገንዘብዎን ያትሙ ስራዉ ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ ኋላ ከመፀፀት አሁኑኑ ፈጥነዉ ወደ ስራ ይግቡ👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021

ዛሬ ምርጥ የምግብ ቻናል ላስተዋውቃችሁ እኔ ወደድኩ😍🥰 ለፆምና ለበአል ምን ልስራ ብሎ 🤔ማሰብ ቀረ እርሶ ምን ለመስራት አስበዋል? እንግዲያውስ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀ
ዛሬ ምርጥ የምግብ ቻናል ላስተዋውቃችሁ እኔ ወደድኩ😍🥰 ለፆምና ለበአል ምን ልስራ ብሎ 🤔ማሰብ ቀረ እርሶ ምን ለመስራት አስበዋል? እንግዲያውስ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻናል ልጠቁማቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ያገኛሉ፡፡

1 notecoin  1$ ነው tab tab እያረክ መሰብስብ ትችላለህ 1ኛ , ይሄንን ሊንክ       https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 ንካውና start በለው 2ኛ , Play የሚለውን ንካውና የሆነ Gold ምልክት አለ እሱን ዝምብለህ መንካት ነው በቃ tab tap tap

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ ሰባት ➐ ማን ይሆን ብየ ስልኩን ሳነሳዉ  አሰላሙ አለይኩም ፊርዶሴ እንዴት ናቹህ??? ማንነቷን ለማወቅ ጊዜ አልፈጀብኝም እማ ናት። እኔም እንባየ እየተናነቀን አልሀምዱሊላህ እኛ ደህና ነን አንች እንዴት ነሽ ስራ ሁሉ ሰላም ነዉ?  አወ ሁሉ ሰላም ነዉ እኔምልሽ ፊርዶሴ እማየ እንዴት ናት? አሁንኮ የመክያ እናት ሚስኮል አድርጋልኝ ምን ሁና ነዉ በሰላም ነዉ ብየ ስደዉልላት እማየን ትንሽ እንዳመማት ነገረችኝ አሁን እንዴት ናት??? አሁን አልሀምዱሊላህ ትኩሳቷም ትንሽ ቀዝቀዝ ብሎላታል እንደዉም እንኪ አናግሪያት ብየ ስልኩን ሰጠኋት። አያቴም...   ሀያቴ እንዴት ነሽ እኔስ አልሀምዱሊላህ አንችን ትንሽ አሞሻል ብለዉኝ እንዴት እንደ ጨነቀኝ። ኧረ ሀያቴ ወላሂ ደህና ነኝ አትጨነቂ.... አሁን እንደዉምተሽሎኝ ምግብ አየበላሁኝ ነበረ የደወልሽ ይልቅ የኔን ተይዉና ጤናሽን አንች  እንዴት ነሽ ሁሉም ነገር ሰላም ነዉ?  አወ አማ ሁሉም ሰላም ነዉ። .... ወላሂ እማ  እንዴት እንደናፈቃቹህኝ አይ ባንናፍቅሽ ነዉ እንጂ ብንናፍቅሽማ  ትመጭ አልነበር እኔም ጤና ሲርቀኝ ምናለ  ብትመጭና ሁላችንም ደስ ባለን ወላሂ እማ አሁንስ ለመምጣት ተዘጋጂቻለሁ። ......  አይ ልጀ ሁሌም እመጣለሁ እያልሽ ተስፋ ትሰጭንና ስንጠብቅሽ አትመጭም። እማ እመኚኝ አሁን መጨረሻየ ነዉ። እሽ ከሆነ ደስ ይለኛል በደስታ እንቀበልሻለን በይ ቆጠረብሽ...... ደህና ሁኚ ብላ  ስልኩን ተዘጋቹዉ።  እኔም ወደ አያቴ ዙሬ አያቴ ምን ብላሽ ነዉ  እንደዚህ ፍንድቅ ያልሽ?   እናትሽ ልትመጣልሽ ነዉ። እእእእእ ምን???እዉነትሽን ነዉ.....   ማመን አቃተኝ የደስታ እንባ አለቀስኩ በቃ ህልሜ እዉን ሊሆን ነዉ ብየ ሱጁድ ወረድኩ አላህየ እስከ ዛሬ ለምን አትመጣም ብየ የተናደድኩትን ይቅር በለኝ ብየ መሳቅ ጀመርኩን ለካ የመክያ እናት ትክክል ነበረች ጊዜ ራሱ ይመልስልሻል ያን ጊዜ ጠብቂ.... ያለችን አሁን ግዜዉ እየደረሰ ነዉ ከጭንቀቴ ልገላገል ነዉ አልሀምዱሊላህ። አያቴ ቤቱንም ቀለም እናስቀባዋለን አሮጌ እቃወችንም በአዲስ እንቀይራቸዋለን ሌላ ደግሞ አሀ.. አስታወስኩ የወለሉ ምንጣፍም በአዲስ መቀየር አለበት ግን ምን አይነት ከለር ይሁን....በቃ ከቤቱ ቀለም ጋር አንዳይነት ይሆናል አይሻልም  አያቴ......  በግርምት ታየኛለች....  እንዴ! አያቴ  ዛሬኮ እንደዚህ የሚያስለፈልፈኝ በጣጣጣም ደስ ስላለኝ ነዉ አንች ግን ቅድም ደስ ብሎሽ ነበር አሁን ግን እንደ ቅድሙ አይደለሽም ነዉስ እናቷ ከመጣች ትረሳኛለች እንደድሮዉ አትወደኝም ብለሽ ፈራሽ....... ሀሀሀ አይዛሽ እንደዉም በጣም ነዉ የምወድሽ  መቸም ቢሆን ደግሞ  እልቤ ዉስጥ እንዳንች ልዩ ቦታ ያለዉ ማንም የለም።    ኢላሂ የአያቴን ነገር አደራ እረዥም አድሜ ከጤና ጋር ስጥልኝ እያልኩ ሁል ግዜም ዱአ አረግልሻለሁ። አደራየ እኔም እኮ ደስታየ ከመጠን በላይ ሲሆንብኝ ነዉ ዝምታን የመረጥኩ እንጂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። እሽ  አያቴ  ከአሁኑ ጀምረን ቤታችንን ማሳመር አለብን ሆ! በስኡዲ ቤት አይነት የኛን ቤት አይታ ልመለስ እንዳትል....  አይ አደራየ ትቀልጃለሽ የምር እየቀለድኩ አይደለም  እሽ ከቀለሙ እንጀምር ምን አይነት ቀለም ይቀባ እኔ እንደሚመስለኝ ዉሀ ሰማያዊ ወይም ደግሞ ፈዘዝያለ ነጭ አንችስ አያቴ?  እኔ ምኑን አዉቀዋለሁ ብለሽ ነዉ አደራየ  በቃ እሽ ፈዘዝ ያለ ሰማያዊ ይሆናል ትስማሚያለሽ? እሽ ይሁን ከቀለሙ ቡኋላ ሌላዉን እያየን እናስተካክለዋለን........ አሁን የጀመርነዉን ምግብ እንጨርስና የምሄድበት ቦታ አለኝ። አደራየ በዚህ ስአት የት ነዉ የምትሄጂ? ሀሱር እኮ ከተሰገደ ቆየ ጀንበርም ጠልቃለች በቃ እሽ መቅሪብ ሳይደርስ ቶሎ እመለሳለሁ። አንች ብይ.... ቻዉ ቶሎ እመለሳለሁ። እሽ ወዴት ነዉ የምትሄጂ.... እነ መክያ ቤት ቶሎ እመለሳለሁ ባለፈዉ የቀለደችብኝን ዛሬ እማ ልትመጣ መሆኑን ልነግራት ነዉ አይ አደራየ ስትመጣ ታያት የለ አሁን ለምን ትነግሪያታለሽ....  ቢሆንም አያቴ ልንገራት በዛዉም ለእናቷ  እንደ ተሻለሽ ልንገራት በጣም ተጨንቃ ነበር።  እሽ ቶሎ ተመለሽ። እሽ አያቴ....  በፍጥነት ስለሆነ የሄድኩ ለመድረስ ሰአት አልወሰደብኝም ቶሎ ደረስኩ በራፉንም አንኳኳሁት መክያ ከፈተችልኝ ደንገጥ ብላ ምንድን ሁነሽ ነዉ ፊርዶስ ? አያትሽ ደህና አደለችም እንዴ?  ኧረ ደህና ናት ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግርሽ ነዉ እየሮጥኩ የመጠሁ... ምን አይነት ደስታ ተገኝቶ ነዉ እንዲህ አሩጦ ያመጣሽ? እናቴ ልትመጣ ነዉ። እንኳን ደስ ያለሽ ፊርዶሴ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ። እሽ ወደ ዉስጥ እንግባና እናዉራ ብርድ ነዉ። አይ! እቸኩላለሁ ይህን ደስታ ልንገርሽ ብየ ነዉ ደሞ እናትሽን ንገሪልኝ አያቴም አልሀምዱ ሊላህ ተሽሏታል ደህና ደሪ ቻዉ እሽ... ቻዉ አያትሽን ሰላም በይልኝ ብላኝ ተለያየን..... እኔም እየሮጥኩ እቤቴ ቶሎ ደረስኩ ። አያቴ ቶሎ መጣሁ አይደል?....  አወ ግን ሳትደርሽ ከምንገድ ተመልሰሽ እንዴ? በጣም ፈጠንሽ...... እቤት አልገባሁም ከዉጭ ነዉ ለመክያ ነግሪያት የተመለስኩ  ለዛ ነዋ የፈጠንሽ። አወ አያቴ ግን መቸ ይሆን የምትመጣ እያልን ቀን መቁጠር ጀመርን ይኸዉ ሳምንት፤ወር፤ከአመትም አልፎ አመታት ተቆጠሩ። አሁን አራት አመታችን ገባ  እኔም አስራ ሁለተኛ ክፍል ደረሰኩ  አያቴም እርጂና እየተጨጫናት መጧል ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል እኔ ለራሱ ቁርአኔን ጨርሸ ኪታብ መቅራት ጀምሬለሁ.... በዛ ላይ በትምህርቴም ከበፊቱ በጣም ጎብዛለሁ ሰሞኑን ትምህርት ይጀመራል። በአዲስ አመት አዲስ ተስፋ ሰንቀን ዘንድሮም በተስፋ እየጠበቅናት ነዉ ዘንድሮ ግን ተስፋ ሳይሆን እዉነት ነዉ ምክንያቱም ትኬት እንደቆረጠች ነግራናለች ግን ተስፋችን ስላለቀ  አላመንም። ዛሬ ደዉላ ጥቅምት ሳስት ጁመአ ለሊት በረራዋ እንደሆነ ነገረችን አሁን ተስፋችን ቢያልቅም ትንሽም ቢሆን እዉነት እዉነት መሰለን የማይደርስ የለምና ዛሬ ጥቅምት አንድ ነዉ ሁለት ቀን ቀራት ማለት ነዉ ልትመጣ.... እያልን ልንቀበላት  ወደ አዲስ አበባ  አቀናን እዛም ብዙ ዘመዶች አሉን።ካሉን ዘመዶች መካከል የመጀመሪያዉ አጎቴ ነበርና ደመቅ ባለ አቀባበል ተቀበለን። ወደ ቤቱም ይዟን ሄደ  ማሻ አላህ ቤቱ በጣም ያምራል እኛም እሮብና ሀሙስን ከሱ ጋር አሳልፈን።......... ጁመአ   1 ሰአት ኢትዮጲያ እንደምትገባ ነገረኛለች። ዛሬ ደግሞ ሀሙስ ምሽት ነዉ እኔ እዉነት ለመናገር  ምንም እንቅልፍ አልወሰደኝም በየ ደቂቃዉ ተነስቸ ሰአት ሳይ ነበረ። አሁን አስራአንድ ሰአት ሁኖል ሁሉንም ቀሰቀስኳቸዉ። እነሱም ተነስተዉ ሱቢሂን አንድ ላይ ከሰገድን በኋላ.....   አጎቴም መኪናዉን ይዞ አያቴን፣ እኔን እና የአክስቴን ልጂ በአንድ ላይ ወደ ቦሌ ይዞን  ሄደ። እዛም አስራ አንድ ተኩል ደረስን የኔም አይኔ ወደ ሰማይ ያይ ጀመር እዚህ ፕሌን ላይ ትሆን እማ እያልኩ ስጠባበቅ አንድ ሰአት ደረሰ  ፍራት ፍራት ይለኝ ጀመር አይኔም የሚመጣዉን የሚሄደዉን ሰዉ ይመልከታል።  ከድንገት አያቴ እልልልል አለች እኔም ዛር ብየ ሳይ........ #ክፍል_8 #ይቀጥላል.... 👇👇🤝👇👇 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

Notcoin በነፃ መሰብሰብ ማለትም ከ 3 ቀን በውሃላ ይቆማል። ቶሎ mine በማድረግ ኮይናችሁን ሰብስቡ። በኖትኮይን ዋጋ አሁን እየጨመረ ነው። ቡሃላ ሳይከብድ አሁኑኑ tap tap በማድረግ ይሰብስ
Notcoin በነፃ መሰብሰብ ማለትም ከ 3 ቀን በውሃላ ይቆማል። ቶሎ mine በማድረግ ኮይናችሁን ሰብስቡ። በኖትኮይን ዋጋ አሁን እየጨመረ ነው። ቡሃላ ሳይከብድ አሁኑኑ tap tap በማድረግ ይሰብስቡ ⚠️አንዴት እንደሚሰራ እና ብር ማዉጣት እንደሚቻል መጀመሪያ start በሉትና tiktok ላይ ወይ YouTube ላይ ማይት ትችላላችሁ🙌 👇👇👇👇👇👇👇

Notcoin በነፃ መሰብሰብ april 1 ማለትም ከ 3 ቀን በውሃላ ይቆማል። ቶሎ mine በማድረግ ኮይናችሁን ሰብስቡ። በኖትኮይን ዋጋ አሁን እየጨመረ ነው። ቡሃላ ሳይከብድ አሁኑኑ tap tap በማ
Notcoin በነፃ መሰብሰብ april 1 ማለትም ከ 3 ቀን በውሃላ ይቆማል። ቶሎ mine በማድረግ ኮይናችሁን ሰብስቡ። በኖትኮይን ዋጋ አሁን እየጨመረ ነው። ቡሃላ ሳይከብድ አሁኑኑ tap tap በማድረግ ይሰብስቡ ⚠️አንዴት እንደሚሰራ እና ብር ማዉጣት እንደሚቻል መጀመሪያ start በሉትና tiktok ላይ ወይ YouTube ላይ ማይት ትችላላችሁ🙌 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 ፍጠኑ‼️

📡3ቀን ብቻ ቀረው እርሶስ ጀምረዋል ? : : : ከ10ሺ እስከ 100ሺ በ ታፕ ታፕ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ይስሩ ሊንከ ይሀው👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_57
📡3ቀን ብቻ ቀረው እርሶስ ጀምረዋል ? : : : ከ10ሺ እስከ 100ሺ በ ታፕ ታፕ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ይስሩ ሊንከ ይሀው👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021

Notcoin በነፃ መሰብሰብ ማለትም ከ 3 ቀን በውሃላ ይቆማል። ቶሎ mine በማድረግ ኮይናችሁን ሰብስቡ። በኖትኮይን ዋጋ አሁን እየጨመረ ነው። ቡሃላ ሳይከብድ አሁኑኑ tap tap በማድረግ ይሰብስ
Notcoin በነፃ መሰብሰብ ማለትም ከ 3 ቀን በውሃላ ይቆማል። ቶሎ mine በማድረግ ኮይናችሁን ሰብስቡ። በኖትኮይን ዋጋ አሁን እየጨመረ ነው። ቡሃላ ሳይከብድ አሁኑኑ tap tap በማድረግ ይሰብስቡ ⚠️አንዴት እንደሚሰራ እና ብር ማዉጣት እንደሚቻል መጀመሪያ start በሉትና tiktok ላይ ወይ YouTube ላይ ማይት ትችላላችሁ🙌 👇👇👇👇👇👇👇

📡3ቀን ብቻ ቀረው እርሶስ ጀምረዋል ? : : : ከ10ሺ እስከ 100ሺ በ ታፕ ታፕ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ይስሩ ሊንከ ይሀው👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_57
📡3ቀን ብቻ ቀረው እርሶስ ጀምረዋል ? : : : ከ10ሺ እስከ 100ሺ በ ታፕ ታፕ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ይስሩ ሊንከ ይሀው👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021

ቴሌግራም ሶስት(3) ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tap tap እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባንነ ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tap tap እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው። ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!👇👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tap tap እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባንነ ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tap tap እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው። ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!! https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ ስድስት ➏ እሽ ምኑን ነዉ የምነግርሽ አደራየ??? አያቴ ዛሬ ወላሂ ብዙ ጥያቄዎችን ትመልሽልኛለሽ ካልሆነ ግን በትምህርቴ እሰንፍብሻለሁ...  ቅድም የመጠዉን መምህሬን አየሽዉ አይደል? አወ አደራየ እና ምን ሲለኝ አንደነበር ልንገርሽ በትምህርትሽ በጣም እየቀነሽ ነዉ እንደድሮዉ መከታተል አቁመሻል። ችግሩ ምንድን ነዉ?.. እያለ ነዉ የጠየቀኝ እዉነቱን ነዉ አወ እንደ ድሮዉ መከታተል አቁሜለሁ ለምን እንደሆነ ታቃያለሽ አያቴ!... ኧረ አላቅም እሽ ለምንድን ነዉ አደራየ ትምህርትሽን እንደ ድሮዉ የማትከታተይ?  ምክንያቱ አንች፤ እማ፤አባ ናቸሁ ታዉቂያለሽ አያቴ ወላሂ ትምህርት ቤትኮ አባታቸዉ ሲሸናቸዉ አብረዉ ከልጆቻቸዉ ጋር ሲስቁ ሳይ እንባየ ይመጣና ኢንሻ አላህ አንድ ቀን እኔም እንደነሱ ከአባቴ ጋር እስቃለሁ ብየ አንገቴን ወደ መሬት ዝቅ አድርጌ አልፋለሁ። በሌላኛዉ ቀን ደግሞ ከእናታቸዉ ጋር ተቃቅፈዉ ሳያቸዉ እማ ትመጣና እኔም እንደ ነሱ አቅፋታለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ግን ያቀን መቸ ነዉ??? እሽ አናቴ አልሳካልኝ ብሎ ነዉ እንጂ እመጣለሁ ብላለች አባቴስ ጨካኝ ነዉ እንኳን ሊመጣ መች ደዉሎስ ያቅና ግን አንድ ቀን ይመጣል።እኔም በተስፋ እጠብቀዋለሁ። ግን አያቴ በአላህ መቸ ነዉ የማያቸዉ አባቴስ ለምን አይደዉልም?... እናቴስ ለምን አትመጣም?... ለዛሬ እነዚህን መልሽልኝና አደራየ ያልሽኝን ምክንያት ደግሞ በሌላ ቀን ትነግሪኛለሽ።   እሽ ምን ልበላት.......... እኔስ ግራዉ ገባኝ ኧረ ምን ልበላት ሁሌም አስባለሁ እዉነቱን ልነግራት ዛሬ ግን ግድ ነዉ እተነፍሳለሁ ግን ምን ብየ አወራለሁ..... እናቴ ናት እያልሽ እማ የምትያት አትመጭም ወይ ብለሽ የምታናግሪያት እማ አይደለችም ዉዷ አክስትሽ ናት እማ ወዴት ሄደች ብለሽ ከጠየቅሽኝ ሞታለች ብልሽስ እንዴት ነዉ ምታምኝኝ 10 አመት ዉሸት ምን አይነት አያት ነኝ እሽ ምን ልበላት አባቴስ ብትለኝ.... ያዉዱ አባትሽ ፊርዶሴ የሚልሽ ሲወጣ ሲገባ አይቷኳን ማያምንሽ የአይኔ ማረፊያ ፊርዶሴ የኔ ዉድ የስደትን ጉዞ እንዴት ጥያት ልሂድ ብሎ ሚሳሳልሽ ጨካኝ የምትይዉ ጨካኝኮ አይደለም ጨካኝ አትበይዉ አባ አባ ብለሽ ጩከሽ ብትጠሪዉ አልሰማሽ ብሎ ነዉ ጨካኝ ነህ አትበይዉ ሰምቶሽ እንዳይመጣ አፈር ተጭኖበት ስታዝኚ እንዳያይሽ ጨለማ ሁኖበት   አልመጣም እንዳይልሽ   አትሰሚዉ አይሰማሽ በቃ አትጠብቂዉ ሞቷል እንዳልላት እሳሳላታለሁ አትኖርም በሂወት እኔስ ግራዉ ገባኝ እሽ ምን ልበላት? አያቴ መልሽልኝ እንጂ ምነዉ በሀሳብ ተጓሽ አያቴ አያቴ...... አያቴ ምን ሁነሽ ነዉ እያላበሽ እኮ ነዉ! ምንም አልሆንኩም አደራየ። ትንሽ ትንፋሽ አጥሮኝ ነዉ.... እስኪ ደዉይና የመክያን እናት ጥሪልኝ... እሽ አያቴ እደዉላለሁ አይዞሽ ምንም አትሆኝብኝም። እያልኩ እጀ ይንዘረዘራል፣  ሰዉነቴ ይንቀጠቀጣል ለመደወል እጀ እንቢ አለኝ እንባየን መቆጣጠር ተሳነኝ ግን አንደምንም ብየ ሄሎ እእእ.... አያቴ አያቴ የምለዉ ጠፋብኝ ከእጀ ላይ ስልኩ ወደቀብኝ ወደ አያቴ ዛር ስል....... እንባዋ ይፈሳል..... እሩጨ ሂጀ ጥብቅ አርጌ አቀፍኳት እንባዋን እየጠረኩ ምንም አትሆኝብኝም አይዛሽ እያልኩ ሳለቅስ በሩ ተንኳኳ  እኔም እየሮጥኩ ከፈትኩት የመክያ እናት ናት።እኔም ግቢ አያቴን አሞብኝ ነዉ የደወልኩልሽ። ነይ ብየ ይዛት ገባሁ እሷም  ወደ አያቴ  ጠጋ ብላ ተቀመጠች ግንባሮን በእጃ ስትነከዉ በጣም ያተኩሳል ዉሀ አምጭልኝ ብላ በልብስ አየነከረች እግንባሯ ላይ በፎጣ እያረገች ትኩሳቷ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን  ቀነሰችላት አልሀምዱሊላህ።  አኔም በቃ አያቴ ሀኪም ቤት ከመክያ እናት ጋር እንሂድ አልኳት እሷ ግን ፍቃደኛ አልነበረችም ወላሂ አሁን ተሽሎኛል በደንብ መተንፈስም እችላለሁ ትኩሳቱም ቢሆን ቀንሶልኛል  አታስቡ አለችን። የመክያ እናትም አሁን ትኩሳቷ ስለቀዘቀዘላት  አትጨነቂ ግን ፊርዶሴ በምን ምክንያት ነዉ እንደዚህ የሆነችብሺ ስራ አብዝታ ነዉ ነዉስ ተጨንቃ ነዉ አለችኝ እኔም ሁኔታዉን በዝርዝር አስረዳኋት። አሀ... በሽታዋ ጭንቀት ነዉ። በአላህ ፊርዶሴ በእንደዚህ  አይነት ጥያቄ አታጨናንቂያት ብትሞትብሽስ .... አያትሽ ከድሮም ጭንቀት አለባት  እየሰማሽኝ ነዉ.. እኔምእያለቀስኩ  አወ ሰምቸሻለሁ ወላሂ ቃል እገባልሻለሁ ከእንግዲህ ምንም አይነት ጥያቄ አልጠይቃትም። ጎበዝ ፊርዶሴ ጥያቄዎችሽን ጊዜ ይመልስልሻል እንች ብቻ ያን ግዜ ጠብቂዉ። እሽ...... በሉ ደህና ዋሉ ቤቴን ክፍት ትቸዉ ነዉ የመጣሁ አያትሽንም አላህ ያሽርልሽ አለችኝ አኔም እንዴት እንደማመሰግንሽ አላቅም ጀዛከላህ ብያት  ሄደች። ከሄደች ቡሀላ ወደ አያቴ ጠጋ ብየ አያቴ ወላሂ አዉፍ  በይኝ....  አደራየ አዉፍ  ማለት ካለብኝስ እኔን አዉፍ  በይኝ በአላህ አያቴ አንች ምን አጠፋሽና ከእናትም በላይ ዉብእናት እኳ ነሽ.... ነኝ ብለሽ ነዉ አደራየ! የጠየቅሽኝን ጥያቄ መልስ መስማት ከፈለግሽ አዳምጭኝ።  ወላሂ አያቴ በቃ ተይዉ መልሱን አንች ሳትሆኝ ግዜ እራሱ ይመልስልኛል ብቻ አንች ደህና ሁኝልኝ ምንም እንዳያስጨንቅሽ  አብሽሪ እሽ.. እንደዉ ምን ላድርግሽ አላህ አንችን የመሰለ ልጂ  ስለሰጠኝ ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላህ ብላ ፈገግ አለች  አይ አያቴ  እንደዚህ ስትስቂ እንዴት እንደሚያምርብሽ ደሞ ፈገግታ ሱና ነዉ አይደል አያቴ.. አወ አደራየ አሁን ምሳሽን ብይ ጥዋትም ሳትበይ ነዉ የሄድሽ እሽ አያቴ ብየ አቅርበን መብላት ስንጀምር የቤቱ ስልክ ጠራ ማን ይሆን ብየ ሳነሳዉ...... ክፍል ❼ #ይቀጥላል.... 👇👇🤝👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tap tap እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባንነ ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tap tap እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው። ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!! https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

ቴሌግራም አራት ቀን ቀረው ሰዎች NOTCOIN የቴሌግራም አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tap tap እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰሜቹ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባንነ ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tap tap እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው። ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!! https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞አምስት ➎ ስትወጭ እንዳገኝሽ!.... እሽ ቲቸር ኢላሂ ምን ሊለኝ ይሆን ብየ ማሰብ ጀመርኩኝ.....  የማይደርስ የለምና ሰአቱ ደርሶ ወጣን እኔም  ለምንድን ነዉ የፈለከኝ ምን አጠፋሁ? በማለት ጥያቄየን ጀመርኩ አይ ምንም አላጠፋሽ ግን...  ግንምን ቲቸር ተረጋጊ ፊርዶስ... ከባለፈዉ ጀምሬ እከታተልሽ ነበር ትምህትሽን  እንደ ድሮሽ ሁነሽ እየተከታተልሽ አይደለም ። አሁን ደግሞ ፈተና እየደረሰ ነዉ የአሁኑን አመት በደንብ ካልተከታተልሽ አስረኛ ክፍል ማትሪክን መስራት አትችይም ፊርዷስ በማትስ(በሂሳብ) ዉጤትኳ ማንም አይበልጥሽም ሁልጊዜ 95...በላይ በማስመዝገብ የምታኮሪኝ ጀግና ተማሪየ አንች ነሽ! እና ፕሊስ ተከታተይ ችግርም ካለ ለኔ ንገሪኝ መምህር አባት ማለት አይደል?.... እኔም ብዙ ዉስብስብ መልስ ያላገኘሁላቸዉ ጥያቄዎች እንዳሉና  እነሱን እያሰብኩ እንደሆነ የማልከታተለዉ መናገር አልፈለኩም። ይቅርታ ቲቸር  ተንግዲህ እንደ ድሮዉ  ከ95 በላይ ኧረ!100  አምትቸ አኳረሀለሁ ።  እኔምኮ ስለምኮራብሽ ነዉ ደሞ እርግጠኛ ሁኚ አንች ብቻ በርትተሽ ተማሪ እንጂ የፈለግሽዉን መሆን ትችያለሽ። አይዞሽ ብሎ እያወራን እቤቴ አደረሰኝ።   አያቴም በመስኮት እያየች ነበርና ግራ ገብቷት ገና እቤት እግሬ ከመግባቱ ምንድን ነዉ ያየሁት አደራየ! ...  ኧረ አያቴ አሰላሙ አለይኩም አይቀድምም ነበር? ደንግጨ እኮ ነዉ አደራየ.... ኧረ አትደንግጪ አያቴ። ይሄ ያየሽዉ የማትስ(የሂሳብ) መምህሬ ነዉ። አንዳንድ ምክሮችን እየመከረኝ ሳናዉቀዉ እቤት ደረስን እኔኮ ደሞ ከዚህ ሰዉየ ጋር ምን ታደርጋለች ብየ ነዉ አይ እኔ..... አያቴ አታምኚኚም እንዴ! ወላሂ አደራየ ከራሴ በላይ አምንሻለሁ ግን ምን ላድርግ የምሰማዉን ይዜ እኮ ነዉ። ምንድን ነዉ የሰማሽዉ አያቴ?....  መምህሮች ዉጤት  ይቀንሱና  ዉጤት እንድጨምርልሽ ከኔ ጋር አደሪ ይላሉ ሲሉ ጓረቢቶቸ  ሰምቸ ነዉ... ... ባንች ስለምኮራብሽ አደራየስ በፍፁም አታደርገዉም.. እላለሁ ዛሬ ግን ሳይሽ ምናልባት ብትሰሳትስ ብየ ነዉ ወላሂ አትፍረጂብኝ....  አይ አያቴ እያልኩ በጣም ሳኩ........ምነዉ ተሰሳትኩ? ኧረ አልተሰሳትሽም  አያቴ እኔ የሳቁኮ የጌታየን ቃል እያወቁ  እንዴት እሰሳታለሁ አላህኮ በተከበረዉ ቁዱስ ቁርአኑ እንደዚህ ብሎናል፦ ላተቅረቡ ዚና። አየሽ አያቴ አትቅረቡት እንጂ አትስሩት እንኳን አላለንም የክብደቱን ነገር አየሽ መቸም በመስራትና በመቅረብ  መካከል ብዙ ልዩነቶች አሉ። ለማንኛዉም አያቴ አብሮሽ የመጣዉ ማን ነዉ ብለሽ መጠየቅሽ በርግጥ ትክክል ነሽ  ብዙ ሴት እህቶቸ እኮ ወዴት ሄድሽ፤ እነማን ናቸዉ ጓደኖችሽ፤ከማን ጋር መጣሽ ብሎ ወላጂ አይጠይቅም ለዛም ይመስለኛል ብዙ እህቷቸ ያልሆነ ቦታ በመሄድ ሂወታቸዉን ሙሉ የሚፀፀቱበትን ወንጀል የሚሰሩት። አየሽ አያቴ  ልጀ ወዴት ሄደች፣ጓደኞቿስ እነማንናቸዉ፣ ከማን ጋር መጣች... ብሎ የሚከታተላቸዉ ቤተሰብ ቢኖር ቢያንስ  አላህን ሳይሆን ቤተሰብ ፍራቻ ወደ ሀራም ቦታ ከመሄድ በትንሹም ቢሆን ይቆጠቡ ነበር።  ትዝ ይልሻል አያቴ  አሁን ትንሽ ሲደክምሽ ቀረሽ እንጂ ድሮ  መምህሮች ላይ እየሄድሽ  ዛሬ አደራየ መጣለች ብለሽ ሳላይሽ የምትከታተይኝ፤ ምን ተማርሽ ብለሽ የምትጠይቂኝ፤ ቁርአን ቤት ይዘሽኝ የምትሄጂዉ አታስታዉሽም ሀሀሀ.... አስታወስኩት አደራየ ግንኳ  አላምንሽ ብየ አይደለም። አዉቃለሁ አያቴ  እንደዉም ከድሮ ጀምረሽ ባትከታተይኝ ኖሮ እኔም እንደዚህ ጓበዝ አልሆንልሽም ነበር። ...   አደራየ.. እረስቸዉ ቁርስ ሳትበይ እኮ ነዉ የሄድሽ በይ ታጠቢና ቁርስሽን ብይ  ግን አደራየ ትምህርት ቤቱ ሳይዘጋ ደረሽበት.... አይ አያቴ የዛሬዉን ጉድ ብነግርሽ.... እንደዉም መከታተል ስላቃተኝ ብዙ ጥያቄዎችን ዛሬ ትመልሽልኛለሽ ወላሂ ካልነገርሽኝ ግን በትምህርቴ እወድቅብሻለሁ.....እመኚኚ  እሽ... አሁን ታጥበሽ  ብይ ጥያቄዉ ከበላሽ  በኋላ ይደርሳል። ካልነገርሽኝ መቸም አልበላም እሽ ምኑን ነዉ የምነግርሽ አደራየ........ #ክፍል_6 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌 #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ 👇�
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌          #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ           👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇