uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 51 594 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 570-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 614-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 51 594 obunachiga ega bo‘ldi.

11 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 567 ga, so‘nggi 24 soatda esa -32 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.54% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 277 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 92 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 12 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

51 594
Obunachilar
-3224 soatlar
-3547 kunlar
-1 56730 kunlar
Postlar arxiv
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!

ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ጨዋታው ከመጀመሩ ያስቆጠረውን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+h3211vW3QIk4ZWM0 https://t.me/+h3211
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ጨዋታው ከመጀመሩ ያስቆጠረውን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+h3211vW3QIk4ZWM0 https://t.me/+h3211vW3QIk4ZWM0

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

ኮከቦ ምንድ ነው?
ኮከቦ ምንድ ነው?

በቀጣይ በምን ፊደል እንስራ? ❤️ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎችን ከፈለጉ Join 👇👇👇
በቀጣይ በምን ፊደል እንስራ? ❤️ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎችን ከፈለጉ Join 👇👇👇

በቀጣይ በምን ፊደል እንስራ? ❤️ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎችን ከፈለጉ Join 👇👇👇
በቀጣይ በምን ፊደል እንስራ? ❤️ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎችን ከፈለጉ Join 👇👇👇

🤣ፍርፍር ማለት ያማረው?😂

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/Wy0dgWn8_hJlMmQ0 https://t.me/addlist/Wy0dgWn8_hJlMmQ0

ተማሪ ነህ/ነሽ🤗

ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Are you single ?

sticker.webp0.26 KB

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞አስራ አምስት ➊➎ አልሀምዱሊላህ ነጋ ማለት ነዉ በሉ ሲቢህን እንስገድ ብየ ሙሀመድን ስቀሰቅሰዉ.....  ቆይ እያለ ትንሽ ቢዘገይብኝም   ተነሳ። እኛም ኡዱ አድርገን ሰገድን። ያረብ ብየም ዱአ  አድርጌ ተነሳሁ። አሁን ቀጣይ ስራችን የሚሆነዉ ምንድን ነዉ እያልን ተጠያየቅን.... ሙሀመድም መጀመሪያ አንተ ገላህን ታጥበህ ሱፍህን እናለብስሀለን ሲቀጥል እኛ ሚዜዎች ታጥበን እንለብስና ተመርቀን  ቶሎ እንነሳለን። ደሞ ስንመለስ እንዳይ መሽብን  በጥዋት መሄድ ይኖርብናል። እዛም እንደደረስን የቀረበልንን በልተን ሙሽራችንን ይዘን በጊዜ ወደ ቤታችን እንመለሳለን ትስማማላቹህ አለን...... እኔም አሪፍ ሀሳብ ነዉ....እንስማማለን አልኩ። እሽ ቪዲወ  ፎቶ ምናምን የለም እንዴ አለ ሁለተኛዉ ሚዜ የምን ቪዲወ፣ የምን ፎቶ ነዉ። ምንም አይነት ቀረፃ አይኖርም ሰርጉ እርጋታ በሰፈነበት መልኩ እንዲጠናቀቅ ነዉ የምፈልገዉ። ሆ! ደሞ ኡስታዝ እንዳይቆጡና ባዶ እጃችንን እንዳይልኩን...  በንግግሬ ሁሎችም ሚዜዎች  ሳቁ አይ ኡስታዝን ስለማታዉቋቸዉ ነዉ እኔና ሙሀመድ ብቻ ነን የምናቃቸዉ። እየቀለድኩ አይደለም... በሉ አሁን እንነሳ ብለን ሁላችንም ተነሳን  በእቅዳችን መሰረትም መጀመሪያ እኔ ታጥቤ አለበሱኝ እኔን አይቶ እንዴት እንዳማረብህ የማይል የለም። በርግጥ በጣም አምሮብኝ ነበር..... ሲቀጥል ሚዜዎቸ ታጥበዉ ለበሱ አያቴም ኧረ እረፈደ ስትመለሱ ይመሻልኮ ደሞ አሞሮባቹሀል ማሻአላህ አለችን...... እማ ይሄዉ ልንወጣ ነዉ...  መርቀሽ ሸኝን አልኳት እሷም ከበላን ቡኋላ መረቀችን  ብዙ ሰዉም አጂቦ ሸኘን።  ጓደኞቸም መኪና ያላቸዉ ይዘዉ የሌላቸዉ ተከራይተዉ አብረዉኝ ሄዱ።  ትንሽ ስንነሳ ስለዘገየን ወደ ስምንት ሰአት አካባቢ ደረስን በእቅዳችን መሰረትም የቀረበልንን ተመግበን ኡስታዝም መርቀዉን መርየምን ይዘን ወጣን መቸም እሷን ላያት እንደ ፀሀይ ደምቃለች። ጓደኖቸ ሁሉ ፈዘዉ ይመለከቷት ጀመር....እሷን አይቶ መቸም ማሻአላህ እንዴት አይነት ዉብ ናት የማይል የለም... እኔም ይዟት ወጣሁ። እሷም አያቶን ስትለየዉ  እንበዋን መቆጣጠር አልቻለችም። እንዴት አይነት ዉዴታ ነዉ። እያልኩ አብሽሪ እንመለሳለን ብየ አረጋጋኋት እሷም እሽ ብላ ፈገግ ስትል... እኔም ልቤ ተረጋጋ አልሀምዱሊላህ እያልኩ ወደ አንድ ሰአት አካባቢ እቤታችን ደረስን... እማ እበሩ ላይ ቁማ ከሩቅ ትታያለች አይ እማ! አየሻት መርየም እህን ጊዜ ቀሩብኝ ብላ እየተጠባበቀች ይሆናል ። እሷም በእርጋታ በጣም ትወድሀለች ማለት ነዉ አለችኝ።  በጣም ነዉ የምወዳት እሷም በጣም ነዉ የምትወደኝ ልክ እንዳንችና እንደ ኡስታዝ እያልኩ ሳወራ እቤት ደርሰን ሁሉም የእኛን መምጣት ይጠባበቃል በተለይ እህቴ በርግጥ እኔንስ ያዉቁኛል ሙሽራይት ምን አይነት ትሆን አያሉ በጉጉት የሚጠባበቁ ይመስላሉ እሷም ገና ከመኪናዉ ዉርድ ስትል....... እሷም ገና ከመኪናዉ ዉርድ ስትል ሁሉም ሰዉ ፈዞ መመልከት ጀመረ በርግጥ በጣም ታምራለች ግን እኔ ትንሽ በመልክ እበልጣታለሁ አይደል ሙሀመድ ብየ ጠየኩት እሱም ሀሀ... ብሎ ሳቀብኝ እኔም ልቀልድ ነዉ እንደሀላሌ የሚያምር ዉብ ሴት እስከዛሬ አላየሁም።  አንተስ አልኩት በል ወሬ አታብዛ አሁን ይዘሀት ወደ ተዘጋጀዉ እትቴጂ(መድረክ)  ሂድ.....  እኔም እጇን ይዜ ወደ ተዘጋጀዉ መድረክ ሄድኩ ምግብም ቀረበልን በላን በመቀጠልም መንድሜ አሁን የምስራች ቶሎ እንድንል  ይዘሀት ግባ  አለኝ።  እኔም ፍራት ፍራት ብሎኛል ግን ግድ ነዉና ይዟት ወደ ተዘጋጀልን ክፍል ገባሁ..... የተወሰነ ሰአትም ከቆየሁ ቡኋላ የምስራቹን ይዜ ወጣሁ። ወላሂ መርየም የምርጣች ምርጥ እንስት ናት  ከተነገረላትም በላይ የምታኳራ ደስ የምትል እኔ እንጃ.... ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም በድጋሚ እዉጭ ሱጁድ ወረድኩ ቅድም እዘዉ ክላስ ዉስጥ ወርጀ ነበር ።  ሙሀመድን ጠርቸ እንዴት ደስ እንዳለኝ ነገርኩት  እማም እየሰማች ነበርና አንተ ጂል ጥላሀት ወጠህ ነዉ እንዲህ የምትለፈልፍ ብላ ፈገግ አለች። አይ እማ ሀያቴኳ  አብራት አለች እንግዳዉስ በሉ የምስራች እያላቹህ ጨፍሩ። እኔም ደስ ብሎኝ ነበርና ደሞ ለመጨፈር በነሽዳ እንቀዉጠዉ ተሰብሰቡ ብየ ሚዜዎቸን ሰበሰብኳቸዉ... ሁላችንም ነሽዳ አያልን ገንዘብ መሰብሰብ ጀመር ባህል ነዉ። እኔ እንጃ ብቻ ሁሉም ቤተሰብ በመርየም ኮርተዉባታል እኔም ከጭፈረዉ ተመልሸ ወደ መርየም ሄድኩ እንዴት እንዳኮራችኝ ነገርኳት እሷም ምን ነካህ ይሄኮ ግዴታየም ሀቅህም ነዉ።ብላ ፈገግ አለች የምር ትለያለች በዚህ ንግግረሽ ኮራሁብሽ አልሀምዱሊላህ አንች የመሰለ ሚስት ለሰጠኝ ብየ ግንባሮን ሳሙኳት እንግዲህ ከነገ ወዲያ (ማክሰኞ)ደሞ ምላሽ ነዉና ኡስታዝ ላይ መሄድ አለብን። ማክሰኞም ወደ ኡስታዝ በጥዋት ለመሄድ ተነሳን ሙሀመድም አብሮኝ አለ እንግዲህ እማ ቻዉ ብለን ከመርየም ጋር ተመርቀን ወጣን በጥዋት ስለወጣን ወደ ስድስት ሰአት ደረስን ኡስታዝም ከልጆቻቸዉ ጋር በደስታ ተቀበሉን አረዱልን በላን እንዲህ እንዲህ እያልን መልሳችንን በልተን  ጨረስን አሁን ደግሞ ወደ እማየ  መመለስ አለብን ብለን ልንመለስ ስንል ኡስታዝ....... #ይቀጥላል.... #ክፍል_16 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇              🔴🔴🔴🔴                                🔴 ክፈት  ክፈት🔴                              🔴 ክፈት  ክፈት🔴                                 🔴🔴🔴🔴

ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇              🔴🔴🔴🔴                                🔴 ክፈት  ክፈት🔴                              🔴 ክፈት  ክፈት🔴                                 🔴🔴🔴🔴