uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 51 738 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 569-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 614-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 51 738 obunachiga ega bo‘ldi.

08 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 595 ga, so‘nggi 24 soatda esa -68 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.52% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 270 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 92 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 09 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

51 738
Obunachilar
-6824 soatlar
-3197 kunlar
-1 59530 kunlar
Postlar arxiv
ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇              🔴🔴🔴🔴                                🔴 ክፈት  ክፈት🔴                              🔴 ክፈት  ክፈት🔴                                 🔴🔴🔴🔴

በየቀኑ የትም ያልተለቀቁ ልብ የሚነኩ እጅግ ውብ በሆነ መንገድ በአማረኛ እና እንግሊዝኛ ፅሁፍ ከ #Mame_Profile ያገኛሉ #OPEN የሚለውን በመጫን ያገኙታል👇👇👇

ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇              🔴🔴🔴🔴                                🔴 ክፈት  ክፈት🔴                              🔴 ክፈት  ክፈት🔴                                 🔴🔴🔴🔴

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 7⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. . ኢማማችን በኹጥባዉ እንዲህ አሉ......   >>>>>>>እናንተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ.... አላህን ፍሩ ያንን ከአንድ ነፍስ የፈጠራችሁን እኛ ሰወች መጀመሪያችን ውሃ መካከለኛው ህይወታችን ድካም መጨረሻችን ጥንብ ሬሳ ነን ፡፡ >>>>>>>>>ቀጠሉ እናንተ የአላህ ባሪዎች ሆይ..... አላህን ፍሩ ይች አለምኮ ትቀያየራለች ትገለባበጣለች ፈጽሞ አንድ አይነት ባህሪ ይዛ አትዘልቅም ፡፡የሳቀው አልቅሷል ያለቀሰው ስቋል ሃብታሙ አጥቷል ያጣውም አግኝቷል ይህንን ደግሞ በአይናችን በህወታችን አይተነዋል አሉ ፡፡   >>>>>>ኢማማችን ቀጠሉ ልጆቻችሁን በተርቢያ አሳድጉ፡፡ትዳር ላይ ደግሞ አላህን የሚፈራ አቅሙ ያለው ከመጣ አጋቧቸው እንቢ ካላችሁ ግን በመሬት ላይ መጥፎን ነገር ታስፋፋላችሁ መቅሰፍትን ታወርዳላችሁ ሰውን ምን አለው አትበሉ ሰው በሞሆኑ ብቻ ቦታ ስጡ ስንትና ስንት የተራቆተ የተራበ ባለዚህ የማይባል ሰወች እይታ የማይገባ ድሃ ብለን የምናስበው አላህ ግን እሽ ብሎ የሚታዘዘው አለ ፡፡ >>>>>>>>>>>>>>> የነቢዩ ሙሃመድ ሰ ዐ ወ ታአምራቸው ቁርዐን ነው ከነሱ በኋላ ነቢይ የለም እንጂ...... ቢኖር ኖሮ ተአምሩ ምን እንደሚሆን ታውቃላችሁ??? አሁንም ታውቃላችሁ??? ይደጋግሙታል ገንዘብ አዎ ገንዘብ ነበር .......ኹጥባዉን አረብኛ የሚችል ሰው ሁሉ ከሰማው ከማልቀስ ውጭ አማራጭ የለውም አንገቴን አቀርቅሬ አለቀስኩኝ እግረ መንገዴንም ጉዳየ እንዳልተሳካ ገባኝ ፡፡     በባህሪየ በጣም አይነአፋር እና ነገሮችን ቀለል አድርጌ ማየት የምወድ አይነት ልጅ ነኝ ከጁምአ በኋላም ከኢማማችን ጋር በአካል ተገናኝተን መከሩኝ >>>>>>>>>>>>የሰአዳ ነገር እንዳልተሳካ እና አላህ የተሻለ ነገር አለው አታስብ አሉኝ፡፡      እኔም ኡስታዝ በመከሩኝ ምክር ....አንድ ዉሳኔ ወሰንኩ ይሄን ከሰአዳ ጋር ያለኝን ግንኙነት ማቆም አለብኝ አልኩ፡፡  አንድ አባባል አለ... """"""""'ከእንግዶች ሁሉ ትልቁ እንግዳ ልጅህን ለልጄ ብሎ ቤትህ የሚመጣ ነዉ፡፡ ካዋረድከው ሰው ሁሉ ትልቁ ውርደት ደግሞ ከአንተ ጋር መዛመድ ፈልጎ ቤትህ ድረስ መጥቶ ካንተጋ መጋባት  አልፈልግም ብለህ ትዳርን መዋለድን  የከለከልከው ሰው ነው ይባላል"""""""""""     አባቷ እኔ ብር ሰለሌለኝ ሰአዲን አልሰጥም ብሎ የተላኩትን ሽማግሌ መለሳቸዉ...ግን እኔ በዲነል ኢስላም እንዳደኩ ...የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ዘራችን አላህን ፈሪ እንደሆነ አባቷ ያቃል ግን በድህነቴ ብቻ ሰአዳን ከለከለኝ፡፡      አባቷ እኔን ሲከለክለኝ የነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ወሰለም እና የእናታችን ኸዲጃን ታሪክ አስታወሰኝ ...የኸዲጃ እናት ኹወይልድ ለነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ብር የላቸዉም ለእሷቸዉ አልድረም ብሎ እንደገና በኸዲጃ አጎት ወረቃ ኢብኑ ነዉፈል አማካኝነት ..የኸዲጃን አባት ተቆጥቶ ብር ጥቅም የለዉም ዲን ካለዉ መስጠት ነዉ ደግሞ ነብዩ ሙሀመድን መመለስ የለብንም ብሎ በዛ በዚህ ብሎ የኸዲጃን አባት አሳምኖ ለነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ጋር ትዳር መስርተዉ ሶስት ወንድ እና ሶስት ሴት የወለዱ ሲሆን ሰባተኛዉ ልጅ ከማሪያቱ ቂብጢያ እንደተወለደ የምናቀዉ ነዉ፡፡ ነብያችን ሰዐወ ጋር ኸዲጃ  ጋር በሚኖሩ ጊዜ ፍቅራቸዉ የተለየ በጣም የሚወዳዱ ፍቅር ማለት የዘንድሮ የቱርክ የህንድ ፊልም ሳይሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የትዳር  ፍቅር ለአለም ያሳዩን ነብዪ ሙሀመድ ሰዐወ ናቸዉ ፡፡ ኸዲጃ ከሞቱ ቡሀላ ለራሱ ነብዩ በሀዘን የተጎዱበት..የኸዲጃ ዘመዶች ጓደኞች ኸዲጃ ከሞቱ ቡሀላ እየሄዱ ይዘይሩ ነበር፡፡ ኸዲጃ ስትሞት አመል ሁዝን(የሀዘን አመት) በመባል ይጠራ ነበር፡፡ ነብያችን በኸዲጃ መሞት በጣም አዝነዋል ግን የአላህ ቀድር ስለሆነ መቀበሉ ግድ ስለሆነ እንጂ....ዛሬም ነገም ቢሆን የፍቅር የሒወት ታሪክ ሞዴል የትዳር ሒወት ሞዴላችን ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ናቸዉ እኛ ቃና tv እና የሕንድ ፊልም አይተን እነሱን የምናደቅ ከሆነ የነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ታሪክ አናቅም ማለት ነዉ፡፡ መጀመሪያ ታሪክን ማወቅ ዲንን ማወቅ ይቀድማል ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ አሁን ላለንበት ዘመን ስልጣኔ በር ከፋች እሳቸዉ ናቸዉ...ፍቅር ምን እንደሆነ በአፍ በፊልም ሳይሆን በተግባር ያሳዩ የፍቅር ሞዴላችን ዛሬም ነገም ትናንትም ለወደፊትም እሳቸዉ ብቻ ናቸዉ፡፡ ...... .....ከሰአዳ ጋ ሰኞ ተገናኝን ቤተሰቦቿ ለኔ አንቺን ለመስጠት እንዳልተስማሙ በሰፊዉ ተነጋገርን ...,ሰአዲ  ከአሁን ቡሀላ የእኔ እና አንቺ መቀራረብ ጥሩ አይመስለኝም ወደ ወንጀል ልናመራ እንችላለን....አላህ ለሁለታችንም የተሻለ አለው ከአሁን ቡሀላ  እህትና ወንድም እንሆናለን እንጂ ለትዳር የማይሆን ነገር ነዉ አልኳት ......ሰአዲም አረ በጭራሽ ይሄማ አይሆንም አንተን መቼም ቢሆን ማጣት አልፈልግም .....ጊዜው ቢረዝምም ሁለታችንም መሰዋአትነትን ከፍለን አንድ ቀን  መሳካቱ አይቀርም ኢንሻ አላህ አለችኝ ፡፡......ሌላ ተስፋ በልቤ እንድዘራ... ልቤ ተስፋ እንዳይቆርጥ ለወደፊት ተስፋ የዋሁን ልቤን አሳመነችው ፡፡ .....እኔም ኢንሻአላህ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም አልኳት     ግን በሰአዳ አባት ዉሳኔ በጣም ተበሳጭቻለሁ ወይኔ ወንድ ልጅ አይጣ የሚባለዉ ለካ ትክክል ነዉ ማጣቴ ብር አለመኖሪ ሰአዳን ስከለከል በጣም አረ በጣም ተሰማኝ የእግር እሳት ነዉ የሆነብኝ፡፡ ባህሪ ዲን  መልክ ሳያንስህ ...ነገ ጥለሀዉ ስትሞት ተከትሎህ ትራስ ለማይሆንህ  አብሮህ ለማይቀበረዉ.. ሲበርደህ እያነደድክ ላትሞቅበት በገንዘብ ምክንያት የምትወዳትን ልጅ ስከለከል ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ፡፡ግን አባቷ የወሰኑት ዉሳኔ  ቢመርም ቢያስከፋም  ከመዋጥ በቀር ምንም አማራጭ የለም፡፡     ለሰአዳ ያሰራሁትን ወርቅ ሰርቶት ጨርሶት ባለወርቅ ቤቱ ደወለልኝ ቀለበቱን ሰርቼ ጨርሻለሁ መጥተህ መዉሰድ ትችላለህ አለኝ ....እኔም እሺ አልኩኝ...    ......ምን ላድርግ ገንዘብ ከፍየበታለሁ በደሀ አንጀቴ ወርቁን አሰርቼ የእኔ እና ሰአዳ ያሰብነዉ ይሳካል ብየ ነበር.....ወርቁን ያሰራሁበት ብር ለኔ ብዙ ትካር ይሆነኝ ነበር ምን ዋጋ አለዉ አላህ ያለዉ ሆነ ....ወይ ብሩ አልጠቀመኝ ወይ ሰአዲን አላገኘሇት .  የወርቅ ቀለበቱን ሂጄ  አመጣሁት፡፡     እሚያምር አድርጎ በደንብ ሰርቶታል ምን ዋጋ አለዉ ሰአዳን እንደሆነ ተከልክያለሁ፡፡     ወርቁን የሚገዛ ሰዉ አፈላልጌ ብዙም ሳይቆይ ሸጥኩት ...የሸጥኩት   ብር አላህ ሀጃየን እንዲያሳካልኝ ወደ ኪሴ እንዳይገባ በማሰብ በሚቀጥለው ጅሙአ መስጅድ በር ላይ ለሚቀመጡ ሚስኪኖች ብሩን አከፋፈልኩት..... part 8⃣ ይ......,ቀ............... .....ጥ......ላ........ል Join👇👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ሴቶች ወላሂ ዳታ ካበራን አይቀር ለምን ገንዘባችን ለቁም ነገር አናውልም በቻናሉ የተለያዩ የምግብ አሰራሮች ታገኚበታለሽ ሴት ልጅ ሆነሽ ሙያ ግድ ነው!😊 🍿መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ በ ቴሌግራም🍿
ሴቶች ወላሂ ዳታ ካበራን አይቀር ለምን ገንዘባችን ለቁም ነገር አናውልም በቻናሉ የተለያዩ የምግብ አሰራሮች ታገኚበታለሽ ሴት ልጅ ሆነሽ ሙያ ግድ ነው!😊 🍿መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ በ ቴሌግራም🍿 🍟በቅርብ ጊዜ ከፍተን 3k በላይ ተከታታይ ያለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ🍟

የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

😱🧕| የሴቶች ሴራ |🧕😱 ዳኛዉ መጀመሪያ ማን ይናገር አለ አሮጊቷ አንቺ ተናገሪ አለች። ወጣቷም የሁለታችንም እኔ እናገራለሁ ከተሳሳትኩ ትመልሰኛለች አለች። ከዚያም አንተ ቃዲ ሆይ! ይህች አጠገቤ ያለችዉ አሮጊት አክስቴ ነች አባቴ ሲሞት የቲም አድርጎ እሷ ጋ ተወኝ እሷም ባማረ አስተዳደግ አሳደገችኝ በዚህም እንደ እናቴ ስለሆነች እናቴ በማለት ነዉ የምጠራት አለች። 👨‍⚖፦ ዳኛዉም ከዚያስ አላት? እድሜዬ ለትዳር ሲደርስ የአጎቴ ልጅ ለትዳር ጠየቀኝ አክስቴም በትዳር አጣመረችን በጣም እንዋደድ ነበር እኔ ለሱ እሱም ለኔ ብቻ እንደተፈጠርን ከአለም ሌላ እንደሌለን እናስብ ነበር። ከሶስት አመታት በፍቅር የተሞላ ትዳር በኋላ የባሌን መልካምነት ስትመለከት ሃብቱም እየሰፋ ሲመጣ ለልጇ ተመኘችዉ። ከዚያም ያማረ ልብስ አልብሳ አስዉባ ወደ ባሌ አስገባቻት እሱም ሲያያት ወደዳት አክስቴም ይህችን ልጄን  እንዳጋባህ  አንድ መስፈርት አለኝ አለችዉ ምን እንደሆነ ሲጠይቃት የመጀመሪያዋ ሚስትህን (የወንድሜን ልጅ)  ሃላፊነት በእጄ ልታረግና ፍቿን እኔ ልሰጣት አለችዉ። እሱም ተስማማ.....#See_more.....

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 6⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. .ከሰአዳ ጋ ተገናኝተን ይሄን ግንኙነታችንን ወደ ትዳር እንቀይረዉ ሽማግሌ ልላክ ብየ  አማከርኳት፡፡ ሰአዲም  አሪፍ ሃሳብ ነው ሽማግሌ ላክ እና አባቴ የሚመልሰዉን መልስ እንሰማለን አለችኝ      ሰአዲ በሀሳብ መስማማቷን ስነግረኝ በጣም ደስ አለኝ........     ግን ይሄን ያህል ሰአዲ ጋር ተቀራርበን ስናወራ አንድ ቀን እንኳ ያንን የሚያምር ዉበት ብመለከትም አላህ ምስክሬ ነዉ ስሚያት እጇን ጨብጫት አላዉቅም ...ለምን ገና ሀላሌ አልሆነችም ሰአዲን እኔ ጋር ሀራም እንድሰራም እኔም ያንን የሚያምር መልኳን ከንፈሯን ሰዉነቷን የምመኘዉ ሀላሌ ስትሆን ብቻ ነዉ ብየ እራሴን አሳምኛለሁ፡፡     ልክ ከሷ ጋር ልንለያይ ስንል... የጣቷን ሳይዝ ይዤ ወርቅ ላሰራላት ወደ ወርቅ ቤት ሄድኩኝ ፡፡    እዛም ስደርስ የወርቅ ቤት ባለቤቱንም አዉቀዋለሁ ክርስቲያን ነዉ....ጊዜ ሳይፈጅ ቀለበቱን እንዲሰራልኝ ሰጠሁት ለእኔ አላህ የሚል ለሰአዳ ደግሞ ሙሃመድ የሚል ጹሁፍ አካቷል ፡፡ ወርቅ ሰሪዉን ክርስቲያን ሆነህ የአላህን ስም ቅረፅና በዚያው ትሰልማለህ ብየ  ፈገግ አስባልኩት..... ወርቁን የምቀበልበት ቀን ቀጠሮ ይዠ ተመለስኩ፡፡      አሁን የወርቁን ነገር ጨረስኩኝ  አሁን ወደ ሌላ ሀሳብ ተሸጋገርኩ ወደ ሰአዲ ቤት ስለሚላኩ ሽማግሌዎች ማሰብ ጀመርኩ፡፡   በጣም ከምቀርባቸው ሰወች መካከል የሃርቡ ትልቁ መስጅደ ሰላም ኢማም ስማቸዉም ሸህ አብዱ ይባላሉ፡፡ ....... በጣም ነው የምወዳቸው ከኢማምነታቸው ውጭ መድረሳ ቁርዐን ያቀራሉ ኹጥባ ሲያደርጉ ወቅታዊ ነገርን በማቅረብ ይታወቃሉ ፡፡  ያን ቀን ሽማግሌ ለመላክ መጀመሪያ ኢማማችንን አሰብኳቸዉ፡፡  መግሪብ ሰላት በጀማአ ከሰገድኩ በኋላ ወደ ተቀመጡበት ቀርቤ ........አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ አልኳቸው .....,እሳቸዉ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሳቅ ብለው መለሱልኝ በእጃቸው ሰላምም አሉኝ .....ተቀመጥ አሉኝ ተቀመጥኩ .......ምነዉ ከድሬ ከኔ የምፈልገዉ ልታማክረኝ ያሰብከዉ ነገር አለ መሰለኝ ዛሬ ፈራ ፈራ ብለሀል..እንደዚህ ሁነህ አይቸህ አላቅም ምን ተፈጠረ አሉኝ .....እኔሜ አረ ሰላም ነው ኡስታዝ የሆነች ነገር ላማክሩህ ነበር ብየ ሁሉንም ነግሪያቸዉ...አንቱ ሀርቡ ላይ ታዋቂ ሸህ ስለሆኑ አንቱ እና የተወሰነ ሰዉ ሁናችሁ አባቷን እንዲጠይቁልኝ  አማከርኳቸው .........ኢማማችንም  ደስ አላቸው ማሻአላህ አሉኝ ልጅነቴም ይታያቸዋል.. ከድሬ እድሜህ 20 ደረሰ እንዴ? የአሁን ልጆች እኮ አስተዳደጋችሁ ፈጣን ነዉ ??? አሉኝ .......እኔም አዎ ሆነኝ እኮ አልኳቸው፡፡ እድሚየ 20 ቢደርስም ግን ገና ልጅ ነኝ፡፡   ኡስታዝም  ጠዋት ከአባትህ እና ሌሎች ጋር ሂደን እንጠይቃለን.....    ኡስታዝም አስከትለዉ ከድሬ ቤተሰቦቿ የሚሉትን መልስ መሳካቱን አለመሳካቱን  የምነግርህ ግን ነገ በማድረገዉ የጁምአ ኹጥባ ላይ ነው፡፡   የልጅቱ ቤተሰቦች ጋር ተማክሬ በሚሰጠኝ መልስ ዙሪያ ያጠነጠነ ምክር አደርጋለሁ ከልብህ እንድታደምጥ አሉኝ ፡፡ ......እኔም እሺ ኡስታዝ ኹጥባዉን አዳምጣለሁ አልኳቸዉ       እዚያው ኢማማችን ጋር እያወራን የኢሻ ሰላት ደረሰ ......ሰግደን እንደጨረስን  አብረን ወደ ቤታችን መሄድ ጀመርን የእኔ ቤት ከመስጅዱ ብዙ አይርቅም የኢማማችን ግን ትንሽ ራቅ ይላል፡፡ መለያያችን ሲደርስ በል ዱአ አድርግ የምርጫ ሶላትም ስገድ ብለውኝ ሄዱ       ኢማማችንን ካማከርኳቸዉ ቡሀላ  ትልቁን ወንድሜን ነገርኩት ወንድሜም ደግሞ አባቴ ለጊዜዉ እቤት አልገባም  ነበር....ደውሎ አማከረው ...አባቴም ምንም አላለም እንደዉም በደስታ ፍቃደኛ ሆነ፡፡ እናቴም በስስት አይን አይኔን እያየች ቀርብ ብላኝ እንደመናፈቅ እንደመባባትም ደረስክልኝ ልታገባልኝ ነዉ እያለች ፀጉሬን እያሻሻች የደስታ ፍካት ፊቷ ላይ ይታያል ........እኔም አዎ እናቴዋ ብቻ እንዲሳካ ዱአ አድርጊልኝ አልኳት፡፡ እንቅልፍ ሳይወስደኝ አደረ ....ለሊትም ተነስቼ ኢማማችን እንዳሉኝ ረከአተይን ሰግጄ ሰአዲን አሳካልኝ..ሰአዲን የኔ አድርግልኝ ነገ እነ ሰአዲ ቤት ለኔ ለመጠየቅ የሚሄዱበትን ሀጃ እንዲያሳካልኝ ዱአ አደረኩኝ ፡፡    እንደምንም ብሎ ነጋ ዛሬ ቀኑ ጁምአ ነዉ ቁርስ እቤት ከበሉ ቡሀላ ለኢማማችን አባቴ ደዉሎ ወዳዉኑ መጡ ....   ኢማማችን .የኢማማችን ጓደኛ የሇኑ አንድ ታዋቂ ሸህ ..አባቴ እናም ወንድሜ..እና አንድ ጎረቤታችንን አስከትለን.. በጠቅላላ አምስት ሁነዉ .. እነ ሰአዲ መኖሪያ ቤት ሄዱ ...       እኔም ዛሬ  ስራ አልወጣሁም ለጅሙአው ቅድመ ዝግጅት አድርጌ በጊዜ መስጅድ ገባሁ ፡፡ በፊት ከልጅነቴ  ጀምሬ በጃጅም ብይዝ  መስጅድ መጀመሪያ ለመግባት እንሽቀዳደም ነበር ግመል ሰደኩ በሬ ሰደኩ እየተባባልን ከጓደኞቸ ጋ እንፎካከር ነበር ፡፡ .ጁምአ ላይ ብዙ ጊዜ አወለሶፍ መስገድ ልማዴ ነዉ፡፡ ቁርአኔን እየቀራሁ ዱአም እያረኩ ነዉ ዛሬ ከሰአዲ ጋር ያለኝ ግንኙነት ወደ ትዳር አለም የምንገባበት ሽማግሌ የላኩበት ቀን ነዉ......    መስጅዱ እየሞላ መጣ የኹጥባው ሰአት ደረሰ .... ........ኢማማችን ከሚንበሩ ላይ ወጡ ቀይ ናቸው በጣም ያምራሉ ፂማቸው ግጥም ያለ ነው ነጭ ጋቢ ለብሰዋል ዘንግ ተደግፈው አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ .......አሉ እኛም መለስን ሁለተኛዉ አዛን ከተደረገ ቡሀላ    ...... የኹጥባ ኪታባቸውን ገለጡ ቅድመ መግቢያ ንግግር አደረጉ............. በነቢዩ ሰ ዐ ወ ላይ ሶለዋትን አወረዱ ለእኔ አረበኛ ምንም አይደል...ለምን ብዙ አመታትን ባጃጅ ሹፌር ከመሆኔ በፊት ኪታብ ስቀራ አረበኛ ነህዉ ስማር ነዉ ጊዜን ያሳለፍኩት...የዛሬን አያድርገዉ....  አረበኛ ቋንቋ ከአፍ መፍቻ ቋንቋየ እንደ አማረኛ ለይቸ አላየውም በደንብ እረዳለሁ አረበኛ ቋንቋ አዳምጣለሁ  እፅፋለሁ አወራለሁ፡፡     ኹጥባዉን በደንብ ማዳመጥ ጀመርኩኝ........ ኢማማችን እንደነገሩኝ በኩጥባ ነዉ መልሱን የምነግርህ እንዳሉኝ.....  በኹጥባዉ   የኔዉ ጉድ መጣ.. ኹጥባዉን ጆሮየን ቀጥ አድርጌ አዳምጥ ይዣለሁ......      ኢማማችን በኹጥባዉ እንዲህ አሉ...... Part 7⃣ ይ.......ቀ.......ጥ ...............ላ...............ል ➡️ ሼር @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!

የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇