cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

أهل السعادة هم أهل التوحيد📚

➴አጫጭር መጣጥፎች ቁርአን ቲላዋ አህካሙ ተጅዊድ ወቅታዊ መልክቶች ማስታወሻ ለስዴተኛዋ እህቴ ይለቀቃሉ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Menhaj_Salafiyah

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 340
Obunachilar
-124 soatlar
+1307 kunlar
+49930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

          የአረፋ ቀን ዱዓእ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓእ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓእ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።”
Hammasini ko'rsatish...
- الله أكبَر   الله أكبَر   الله أكبَر  لا إلَه إلَّا الله الله أكبَر   الله أكبَر   الله أكبَر  ولله الحَمد =
Hammasini ko'rsatish...
በ ዒድ ዙሪያ ቁ• ② = ከዛሬ ጁሙዐ እስከ ተሽሪቅ መጨረሻ ድረስ ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ። አሳብ አስተያየት ግጥም እንቀበላለን ውድድር አለው። t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
record.ogg17.10 MB
♦️የአረፋ ቀን ዱዓ 🎙ኢብራሒም ኸይረዲን https://t.me/ibrahim_furii
Hammasini ko'rsatish...
የአረፋ ዱዓ.mp31.12 MB
,
Hammasini ko'rsatish...
صيام يوم عرفه . هنياً لك أيها الصايم
Hammasini ko'rsatish...
2.02 KB
በ ዒድ ዙሪያ ቁ• ① = ከዛሬ ጁሙዐ እስከ ተሽሪቅ መጨረሻ ድረስ ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ። አሳብ አስተያየት ግጥም እንቀበላለን ውድድር አለው። t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
record.ogg8.46 MB
✍ሰላምታን ማብዛት ትሩፋት قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : « لاَ تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ حَتَّى تُؤْمِنُوْا، وَلاَ تُؤْمِنُوْا حَتَّى تَحَابُّوْا، أَوَ لاَ أَدُلُّكُمْ عَلَى شَيْءٍ إِذَا فَعَلْتُمُوْهُ تَحَابَبْتُمْ، أَفْشُوا السَّلاَمَ بَيْنَكُمْ » የአላህ መልዕክተኛሰለላህ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ብለዋል፡-‹‹ ☞እስክታምኑ ድረስ ጀነት አትገቡም፡፡ እስትፋቀሩ ድረስም አታምኑም፡፡ ስትፈፅሙት ፍቅር የሚያደረጅላችሁን ነገር ላመላክታችሁን? በመካከላችሁ ሰላምታን አብዙ፡፡> ثَلاَثٌ مَنْ جَمَعَهُنَّ فَقَدْ جَمَعَ اْلإِيْمَانَ: اْلإِنْصَافُ مِنْ نَفْسِكَ، وَبَذْلُ السَّلاَمِ لِلْعَالَمِ، وَاْلإِنْفَاقُ مِنَ اْلإِقْتَارِ. » ‘👉ተከታዮቹ ሦስት ባህሪያት ያሉት ሰው ኢማን አለው፤ ፍታዊነት፤ ለማንኛውም ሰው ሰላምታ ማቅረብና እጅ እያጠረው መመፅወት፡፡ ’ وعن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما : « أَنَّ رَجُلاً سَأَلَ النَّبِيَّ -صلى الله عليه وسلم-: أَيُّ اْلإِسْلاَمِ خَيْرٌ، قَالَ : تُطْعِمُ الطَّعَامَ، وَتَقْرَأُ السَّلاَمَ عَلَى مَنْ عَرَفْتَ وَمَنْ لَمْ تَعْرِفْ » ⇘አብዱላህ ኢብን ዑመር(ረድየላሁ አንሁ ) እንዳስተላለፉት አንድ ሰው መልዕክተኛውን፡-‹‹ኢስላም ውስጥ ከመልካም ስራ ክንውኖች በላጩ የትኛው ነው?›› በማለት ጠየቃቸው፡፡ ‹‹ትመግባለህ፤ ለምታውቀውም ሆነ ለማታውቀው ሰላምታን ታቀርባለህ?›› አሉት፡፡ 🍃https://t.me/Menhaj_Salafiyah
Hammasini ko'rsatish...
أهل السعادة هم أهل التوحيد📚

➴አጫጭር መጣጥፎች ቁርአን ቲላዋ አህካሙ ተጅዊድ ወቅታዊ መልክቶች ማስታወሻ ለስዴተኛዋ እህቴ ይለቀቃሉ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/Menhaj_Salafiyah

"የሳቀህና የቀረበህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና ለሳቀህ ሁሉ ልብህን አትክፈት!🍃
Hammasini ko'rsatish...
«አንዳንዴዬ ለብቻህ ገለል ማለትን ልመድ ነፍስያ ረፍት ትፈልጋለች ለብቻዋ መሆን ራሷን ማድመጥ ትፈልጋለች ራስን ማድመጥ እንለማመድ!🍃 «https://t.me/Menhaj_Salafiyah
Hammasini ko'rsatish...