cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የ አፍሪካ ዋንጫ

ይሄ ቻናል ስለ ቀጣዩ #2021_የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ ላይ ትኩረት ያደርጋል። ስለተሳታፊ ሀገሮች የቀደመ ስኬት እንዲሁም ለሚመጣው የአዘገጃጀት መንገዳቸዉ መረጃዋች ይሰጣል። ተቀላቀሉ።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
349
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ብስራት-ስፖርት ረቡዕ 25-05-2014 (The Details: የአቡበከር ናስር ዝውውር ሂደት ዝርዝር)
Hammasini ko'rsatish...
#Dstv ዲኤስ ቲቪ የሀገራችንን ፕሪምየር ሊግ ማስተላለፍ ከጀመረ ዘንድሮ ሁለተኛ አመት እንደሆነ ይታወቃል። በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ሀገራችን ለ አፍሪካ ዋንጫ ማለፍ ችላለች፣ የሀገራችን ታዳጊዋች እንደ ተምሳሌት ያይዋቸው ከነበሩት ሜሲ እና ሮናልዶ አቡበክር የሚባል ኮከብ ከሀገራቸው አጊንተዋል ተመልካችም ቢሆን የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን በጥቂቱ አውቀዋል። እኛ ተመልካቾች በምን እየደገፍናቸው ነው? የሀገራችን ኳስ እንዲያድግ እኛም ሀላፊነት አለብን የዛሬውን የሀገራችንን ትልቅ ጨዋታ ፍሲል ከ ቅ/ጊዮርጊስ Arsenal ከ Manchester ቢሆን እንደምናየው ሰብሰብ ብለን የሀገራችንን ቡድኖች አንደግፍ
Hammasini ko'rsatish...
" የ አቡበከር ናስርን ምርጫ እንጠብቃለን " የ ኢትዮጵያ ቡና እና ዋልያዎቹ የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ናስር በአሁኑ ሰዓት በደቡብ አፍሪካ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የሙከራ ጊዜ እያደረገ ይገኛል ። የደቡብ አፍሪካ የዝውውር መስኮት ከ #አራት ቀናት በኋላ የሚዘጋ ሲሆን የሊጉ መሪዎች ሰንዳውንስ ባለፉት ቀናት ሁለት አጥቂዎችን ሲያስፈርሙ ከ አቡበከር በተጨማሪም ለ ሁለት ወጣት ናይጄርያዊያን አጥቂዎች የሙኩራ ጊዜን እየሰጡ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል ። መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ በ አቡበከር ናስር ወቅታዊ ዝውውር ላይ በሰጡት ሰፋ ያለ አስተያየት " እኛ አቡበከርን ለመሸጥ ፍቃደኛ ብንሆንም የዝውውሩ ጉዳይ በእሱ ምርጫ ላይ የተንተራሰ ነው እኛ የተጫዋቻችንን ምርጫ እንጠብቃለን ። ወደ ደቡብ አፍሪካ ማቅናቱ በደቡብ አፍሪካ የመጫወት ፍላጎት እንዳለው የሚያሳይ ነው ፤ ወደ አውሮፓ ለማቅናት መሸጋገሪያ እንደሚሆነው እርግጠኛ አይደለሁም ሁሉም ነገር በሚያሳየው እንቅስቃሴ ይወሰናል ። ለሙከራው ሂደት ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ጋር ለ 2 ሳምንት እንዲቆይ ተስማምተናል ፤ በስምምነታችን መሰረት ለ 2 ሳምንታት በክለቡ የሚቆይ ይሆናል ። ሆኖም ግን በደቡብ አፍሪካ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ጥር 23 መዘጋቱን ተከትሎ ውሳኔያቸውን ማሳወቅ ይኖርባቸዋል አስቀድሞ ሰምምነት ሊኖረን ይገባል ለተጫዋቹ የጠየቅነውን የራሳችን የዝውውር ሂሳብ አለ ለጊዜምው ቢሆን ከመናገር እቆጠባለው ። ከሌሎች የደቡብ አፍሪካ ክለቦች የዝውውር ጥያቄ አልቀረበልንም ነገር ግን የሰሜን አፍሪካ ክለቦች ከ ግብፅ ፣ ሞሮኮ እና አልጄርያ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል በአሁኑ ሰዓት ከአንድ ወኪል ጋር ብቻ ነው ንግግር እያደረገን የምንገኘው " ሲሉ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ከደቡብ አፍሪካ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል ።
Hammasini ko'rsatish...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር መቋረጥ በኋላ ነገ በሚደረጉ ሁለት የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይቀጥላል።
Hammasini ko'rsatish...
የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ቅዳሜ ቀን ⚽️ ወልቂጤ ከተማ ከ ሃዲያ ሆሳዕና በ10:00 ሰዓት ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ በ1:00
Hammasini ko'rsatish...
አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርቷል !! የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ ማምራቱ ተረጋግጧል። የደቡብ አፍሪካን ሊግ እየመራ የሚገኘው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ በጥር ወር የዝውውር መስኮት አቡበከር ናስርን ለማስፈረም ከክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ድርድር መሰረት የድቡብ አፍሪካው ክለብ ተጨዋቹን ለሙከራ መጥራቱን ተከትሎ ትላንት ማምሻውን አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ አቅንቷል። በሙከራው ወቅት የትራንስፖርት እና ደቡብ አፍሪካ በሚቆይበትም ጊዜ የሚኖረዉን ሙሉ ወጪውን ክለቡ እንደማሸፍንም ታውቋል። ይቅናህ የሀገሬ ልጅ ምንጭ @Hatric_Sport
Hammasini ko'rsatish...
ቦሌ አየር ማረፊያ
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዱዋላ ተነስቷል በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ በመሆን ቆይታውን ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያው ተጓዥ ቡድን በአቶ ኢሳይያስ ጅራ የሚመራው የስራ አስፈፃሚ አባላት ጨምሮ ሌሎች የቡድኑ አባላት ከያውንዴ ከተማ በመነሳት በአሁን ሰዓት ዱዋላ ከተማ ደርሷል። አጠቃላይ ልዑኩም ለቀናት ዱዋላ ከቆየውን የብሔራዊ ቡድኑ አባላትን ጋር በመሆንም ከሦስት ሰዓት ተኩል በረራ በኋላ ምሽት አዲስ አበባ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድቧ 4ተኛ ሆና ከአፍሪካ ዋንጫው ተሰናብታለች። በ አፍሪካ ዋንጫ 2014 የ መጀመሪያ ሀገር የተሰናበተች ሆናለች ።😔😔😔
Hammasini ko'rsatish...