Hamza make money 💸
Kanalga Telegram’da o‘tish
5 020
Obunachilar
-424 soatlar
-337 kun
-18630 kun
Postlar arxiv
5 020
ስልክ ልገዙ ያሰባችሁ አሁን ካሉ budget ወይም Mid-range ስልክ ከምገዙ የበፊት Flag-ship ስልክ ልክ እንደ Samsung S20 ፣ S21 ያሉ ስልኮች suggest አረጋቿለሁ።
ዋጋቸው ተመሳሳይ ስለሆነ የሚለያዩት አሁን የሚወጡት budget ወይም mid-range ስልኮች የረጅም ጊዜ update አላቸው እነዛ ደሞ ጨርሰዋል እና አሁን የሚወጡት ስልኮች የተሻለ battery አላቸው ሌላው ነገር ሙሉ ለሙሉ የበፊት flag-ship ስልኮች የተሻሉ ናቸው።
አዲስ Samsung A17 (5G) ዋጋው ~ 40ሺ ብር ነው
Used Samsung S21+ (5G) ዋጋው ~ 32ሺ ብር ነው
አስቡበት
5 020
በቅርቡ ለገበያ የሚቀርበው Samsung A08 Specs
-6.7 inch PLS LCD Screen
-90Hz refresh rate
-50MP main camera
-2MP depth sensor
-8MP front camera
-6000mAh battery
-25W Charging
-Processor ፥ MediaTek Helio G99
-IP64
+30,000ETB 🥲
5 020
+1
🗣️🗣️ይህን ፕላትፎርም ልዩ የሚያደርገው፣ ዳይመንድዎ 1M ከደረሰ በዚያው ላይ ለሌላ ሰው መሸጥ ይችላሉ። እንዲሁም በፈለጉት መንገድ withdraw ማድረግ ይችላሉ።
✅ልዩ የሚያደርገው ነገር፣ back አድርጋችሁ ብትወጡም ሥራውን አያቆምም፤ እንዲሁም task መቁጠሩን አያቆምም።
👥እየሰራችሁ ያላችሁ፣ ጠንክራችሁ ስሩ! ገና ያልጀመራችሁም አሁኑኑ ጀምሩ። ሊንኩ 🖇️👇
https://web2.desdes.net/download?userCode=182919396&type=1&page=1
📥እዚያ ላይ ID 182919396 በመጠቀም እኔን ማነጋገር አትርሱ። አብረን እንስራ።
5 020
🚨 ዊንተርሚውት (Wintermute) የ $ETH ሽያጭ (dump) እያካሄደ ነው!
ባለፉት 3 ሰዓታት ውስጥ ብቻ #Wintermute ወደ 61,847 $ETH ($160.3 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያለው) ወደ #Binance እና #Coinbase ገቢ አድርጓል (deposit አድርጓል)።
5 020
አሜሪካ በትልቅ ባንክ ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው!
የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ቤሰንት እንደገለጹት፣ አሜሪካ በሚቀጥለው ሳምንት በአንድ ትልቅ ባንክ ላይ ማዕቀብ ትጥላለች።
5 020
🎆🎆☹️😢🙁😢🎆🎆
🌼እንቁጣጣሽ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🙏
🎆🎆 መልካም አዲስ አመት 🎆🎆
🙁🥳😭😭🥵🥺😔🤯🥵😔🥳😠
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
5 020
Apple አዲሱን iPhone 18 Pro Series አስተዋውቋል። በአፈጻጸም፣ በካሜራ፣ በባትሪ እና በAI ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ማሻሻያዎችን ይዞ መጥቷል። 🚀
⚡ iPhone 18 Pro
📺 Display: ProMotion OLED
🧠 Processor: A20 Pro — 2nm ቴክኖሎጂ
📸 ካሜራ: 48MP ዋና ካሜራ + Variable Aperture
🎥 Video: 4K Dolby Vision HDR
🤖 AI: አዲሱ Apple Intelligence
💾 Storage: 256GB / 512GB / 1TB / 2TB
🔋 የተሻለ የባትሪ አቆይታ
📡 5G እና አዲስ ሞደም
🎨 የተለያዩ አዲስ ቀለሞች
⸻
📁 Foldable "iPhone Duo"
Touch ID ይጠቀማል
🌍 በዓለም ዙሪያ በeSIM ብቻ ነው የሚሰራው
📂 በከፊል ታጥፎ መጠቀም ይቻላል
🤏 እስካሁን ከተመረቱት ሁሉ እጅግ ቀጭኑ አይፎን ነው
🙌 ሁለት መተግበሪያዎችን ጎን ለጎን መክፈት ያስችላል
🔋 ውጫዊውን ስክሪን ሲጠቀሙ እስከ 44 ሰዓታት የሚቆይ የባትሪ አቅም ይሰጣል
📱 ሲከፈት 7.6 ኢንች የሆነ የSuper Retina XDR ስክሪን ያቀርባል (ይህም ከiPhone 18 Pro Max በ50% ይበልጣል)
⸻
👑 iPhone 18 Pro Max
📺 6.9-inch ProMotion OLED Display
🧠 A20 Pro Chip — 2nm
📸 48MP Variable-Aperture Camera
🎥 የተሻሻለ Pro Video
🤖 አዲሱ Apple Intelligence
💾 256GB / 512GB / 1TB / 2TB
🔋 እጅግ የተሻለ የባትሪ አቆይታ
📡 5G
🌡 የተሻለ Cooling System
⭐ ዋና ዋና ማሻሻያዎች
🔥 A20 Pro 2nm Chip
🔥 አዲስ የ48MP ካሜራ
🔥 Variable Aperture
🔥 የተሻለ Battery Life
🔥 የላቀ AI ቴክኖሎጂ
🔥 እስከ 2TB Storage
🔥 የተሻለ የሙቀት ቁጥጥር
🔥 ፈጣን እና ኃይለኛ አፈጻጸም
📌 ማስታወሻ: ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች የአሜሪካ የመነሻ ዋጋዎች ናቸው። በኢትዮጵያ የሚሸጥበት ዋጋ በግብር፣ በአስመጪ ወጪ እና በStorage ላይ ይመሰረታል።
ከሶስቱ የትኛው ተመጫቹ? 🧐
🔗 Share ፥ @Ethiobir1
🔗 Share ፥ @Ethiobir1
5 020
አዲስ የወጣው የiphone 18 ዋጋ ፥
iPhone 18 Pro: $1,199
iPhone 18 Pro Max: $1,299
Foldable "iPhone Duo": $1,999
በቀጣይ ደሞ በነዚህ ስልኮች ላይ ስለተካተተው አዲስ feature'ኦች አቀርብላቿለው
5 020
🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው።
በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ ፥
🔹SIM card/E SIM
🔹5G/4G
🔹ስልክ ቁጥር
🔹Prepaid/Postpaid
እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት
ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው።
🔗Share ፥ @Eth_online_job
🔗Share ፥ @Eth_online_job
5 020
SAMSUNG ሁለት አፕሊኬሽኖቹን ሊዘጋ መሆኑን አስታወቀ።
Samsung የራሱን የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያ (Samsung Messages) አገልግሎት ካቆመ በኋላ አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት ታዋቂ አፖችን ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ መሆኑን ለተጠቃሚዎች ማሳወቅ ጀምሯል።
የሚዘጉት አፖች Quick Measureና AR Doodle ሲሆኑ ከDecember 31 2026 ጀምሮ ከአገልግሎት ውጪ ይሆናሉ ተብሏል።
ሳምሰንግ የአፖቹ መዘጋት በተጠቃሚዎች ላይ መስተጓጎል ሊፈጥር እንደሚችል በመግለጽ ወደፊት ይበልጥ በተሻሻለና አዲስ መልክ አገልግሎቱን ይዞ ለመመለስ ቃል ገብቷል። ይሁን እንጂ አፖቹ ተሻሽለው በራሳቸው ይመለሱ ወይም በሌሎች ነባር መተግበሪያዎች ውስጥ ተካተው ይምጡ እስካሁን ግልጽ አልተደረገም።
