cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}

ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት። @Habshey @Habshey ☝☝ ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
1 472
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…∥ ∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር… (فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ ) الأنبياء (7) 「የእውቀት ባልተቤቶችን ጠይቁ የማታውቁ ከሆነ」 ሱረቱል አንብያእ(7) ما هي العقيقة ؟  الجواب : العَقِيقَةُ مُستَحَبَّةٌ {وهيَ سُنّةٌ مُؤكَّدَةٌ} وهيَ الذّبِيحَةُ عنِ المَولُودِ يَومَ سَابعِهِ، وهيَ اسمٌ لِمَا يُذبَحُ يَومَ حَلْقِ رَأسِ المَولُودِ، وأَصْلُهَا لُغَةً الشَّعّرُ الذي يكونُ على رَأسِ المَولُودِ. {ثم سمَّتِ العَرَبُ مَا يُذبَحُ عن الصّبِيّ يومَ السّابِع عندَ حَلْقِ ذَلكَ الشّعَرِ عَقِيقَةً. ዐቂይቃህ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፦አል–ዐቂይቃህ በእስልምናችን ጠበቅ ያለች ሱና (ሱነቱን ሙኣከዳህ) ነች።እርሷም በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ እርድ ማረድ ሲሆን: አል–ዐቂይቃህ፦ ብሎ ማለት ለተወለደው ልጅ አናት መላጫ ቀን የተሰጠ ስም ነው።በቋንቋ ደረጃ የዐቂይቃህ ትርጓሜ፦በተወለደው ልጅ ጭንቅላት ላይ ያለ ፀጉር ነው።ከዚያም ዐረቦች ይህን ስም ለዛ በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ ፀጉሩን በሚላጨበት ግዜ ለሚታረደው እርድ ስያሜ አደረጉት።
Hammasini ko'rsatish...
ما هي العقيقة ؟  الجواب : العَقِيقَةُ مُستَحَبَّةٌ {وهيَ سُنّةٌ مُؤكَّدَةٌ} وهيَ الذّبِيحَةُ عنِ المَولُودِ يَومَ سَابعِهِ، وهيَ اسمٌ لِمَا يُذبَحُ يَومَ حَلْقِ رَأسِ المَولُودِ، وأَصْلُهَا لُغَةً الشَّعّرُ الذي يكونُ على رَأسِ المَولُودِ. {ثم سمَّتِ العَرَبُ مَا يُذبَحُ عن الصّبِيّ يومَ السّابِع عندَ حَلْقِ ذَلكَ الشّعَرِ عَقِيقَةً لأنّهُم يُسَمُّونَ الشّىءَ باسْمِ سَبَبِهِ أو ما جَاوَرَهُ} والمستَحَبُّ لمن وُلِدَ لهُ وَلدٌ أن يَحْلِقَ رأسَهُ يومَ السّابعِ لأنّه صلى الله عليه وسلم أمَرَ فَاطِمَةَ لمّا وَلَدتِ الحسَنَ والحسَينَ أنْ تَحلِقَ شُعُورَهُما وأنْ تَتصَدّقَ بزِنَتِه فِضّةً ففعَلَتْ ذَلكَ. رواهُ الشّافِعيّ 「
Hammasini ko'rsatish...
ما هي العقيقة ؟  الجواب : العَقِيقَةُ مُستَحَبَّةٌ {وهيَ سُنّةٌ مُؤكَّدَةٌ} وهيَ الذّبِيحَةُ عنِ المَولُودِ يَومَ سَابعِهِ، وهيَ اسمٌ لِمَا يُذبَحُ يَومَ حَلْقِ رَأسِ المَولُودِ، وأَصْلُهَا لُغَةً الشَّعّرُ الذي يكونُ على رَأسِ المَولُودِ. {ثم سمَّتِ العَرَبُ مَا يُذبَحُ عن الصّبِيّ يومَ السّابِع عندَ حَلْقِ ذَلكَ الشّعَرِ عَقِيقَةً. ዐቂይቃህ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፦አል–ዐቂይቃህ በእስልምናችን ጠበቅ ያለች ሱና (ሱነቱን ሙኣከዳህ) ነች።እርሷም በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ እርድ ማረድ ሲሆን: አል–ዐቂይቃህ፦ ብሎ ማለት ለተወለደው ልጅ አናት መላጫ ቀን የተሰጠ ስም ነው።በቋንቋ ደረጃ የዐቂይቃህ ትርጓሜ፦በተወለደው ልጅ ጭንቅላት ላይ ያለ ፀጉር ነው።ከዚያም ዐረቦች ይህን ስም ለዛ በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ ፀጉሩን በሚላጨበት ግዜ ለሚታረደው እርድ ስያሜ አደረጉት።
Hammasini ko'rsatish...
tiktok.com/@hamzutiyaicp ከላይ በምታዪት በቲክ ቶክ ሊንክ ፔጄ ላይ ብቅ ብዬላቹሀለው ውዶቼ ላይክ ሼር ፎሎ አትርሱ።
Hammasini ko'rsatish...

⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…∥ ∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር… لمن له قلب يعي حُكيَ عَنْ سَيِّدِنَا عِيسَى عَلَيْهِ السَلَامُ أَنَّهُ قَالََ " كَمْ مِنْ وَجْهٍ صَبِيح وَلِسَانٍ فَصِيحٍ وَجَسَدٍ صَحِيحٍ غَدًا مِنْ النَّارِ فِي جَهَنَّمَ يَصيحُ". اللهُمَّ أدخِلنا الجنّة من غيرِ سابقِ عذاب ، ءامين "#ል_ብ_ላ_ለ_ው_ለ_ሚ_ረ_ዳ" ☞ከሰይዱና ዒሳ ዐለይሂ ሰላም እንደተወራው እርሳቸው እንዲህ ብለው አሉ፦「ስንት ውብ ፊት ስንት ምርጥ ተናጋሪ ምላስ ስንት ሙሉ ጤና የተጎናፀፈ አካል አለ ነገ በጀሀነም እሳት የሚጮህ」 #አሏህ ሆይ ያለ ምንም ቅጣት መቅደም ጀነት አስገባን አሚን።
Hammasini ko'rsatish...
لمن له قلب يعي حُكيَ عَنْ سَيِّدِنَا عِيسَى عَلَيْهِ السَلَامُ أَنَّهُ قَالََ " كَمْ مِنْ وَجْهٍ صَبِيح وَلِسَانٍ فَصِيحٍ وَجَسَدٍ صَحِيحٍ غَدًا مِنْ النَّارِ فِي جَهَنَّمَ يَصيحُ". اللهُمَّ أدخِلنا الجنّة من غيرِ سابقِ عذاب ، ءامين "ልብ ላለው ለሚረዳ" ☞ከሰይዱና ዒሳ ዐለይሂ ሰላም እንደተወራው እርሳቸው እንዲህ ብለው አሉ፦「ስንት ውብ ፊት ስንት ምርጥ ተናጋሪ ምላስ ስንት ሙሉ ጤና የተጎናፀፈ አካል አለ ነገ በጀሀነም እሳት የሚጮህ」 አሏህ ሆይ ያለ ምንም ቅጣት መቅደም ጀነት አስገባን አሚን።
Hammasini ko'rsatish...
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…∥ ∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር… الله لاينســـــــى أحـــــــداً وهـــــــذا أمـــــــر ڪـــــــافٍ ليطــــمــــئن قلبڪ 「አሏህ ማንንም ረሺ ጌታ አይደለም ይህ ደሞ ልብህ ሊረጋጋ ዘንዳ በቂ ነው」
Hammasini ko'rsatish...
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…∥ ∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር… و إذا حَدثُوكَ عن سَيئة فُلان، فقُل : "غَفرَ اللّه لنا و لهُ" و لا تَزِد 「ስለ እገሌ መንጥፎ ሁኔታ ካወጉህ ፦"አሏህ ለኛም ለእርሱም ይማረን" ብለህ በል ሌላን አትጨምር」
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎙 ይሄ የኔ የማዲህ ቢላል ፋሪስ የቴሌግራም ቻናል ነው... የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አዳዲስና የድሮ ስራዎቼን ማግኘት ትችላላችሁ ❤️👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
💛እንደ ልጅነቴ💛
💛ማርታህን💛
🇪🇹ኢትዩጵያ🇪🇹
💽Bilal faris official💽
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…∥ ∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር… ربي إن رأيتني أبتعد عنك وأتبع هوى نفسي رجوتك بأن تُصلح قلبي وتردني إليك رداً جميلاً 「ጌታዪ ሆይ ካንተ መንገድ ርቄ ደመ ነፍሴን ስከተል ባየህኝ ግዜ ልቦናዪን አስተካክለህ ወዳንተ መንገድ ጥሩ የሆነን አመላለስ እንድትመልሰኝ እማፀንሀለው」
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.