cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 610
Obunachilar
-324 soatlar
-147 kunlar
+1430 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንደሚታወቀው ብዙ አጅነቢዮችጋ የመተያየት ሰፊ አድል ስለሚኖረን አይናችን ሰበር እናድርግ። ልብ መረጃውን የሚቀበለው ከአይን ነው ያ የምናየው ነገር ወንጀል ከሆነ ልባችን በመደሰት ርቆ ይጨናነቃል ሰላምም ያጣን እንሆናለን። ስለዚህ አደራ ምላሳችንን በዚክር ቢዚ አድርገን አይናችንንም ሰበር እናድርግ። ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ስጠይቃቸው "ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት።  አላሁ አክበር❗️ ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል። አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ።❗️ እንዲሁም ከአጅ ነቢ አይደለም ከስጋ ወንድማችሁምጋ ቢሆን በየ ካፌው ከመሄድ እንቆጠብ! አላህን እንፍራ ፈተና አንሁን። ከወጣን ቤተሰብ ለመዘር ብቻ ነው መሆን ያለበት ከዛ ውጭ እንደሰት በሚል ሰበብ ከጓደኞቻችንጋ በየ ካፌውና ወንድ ከሚኖርበት ቦታ ከመሄድ እንቆጠብ። ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል። ሼር ሼር ሼር Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1120Loading...
02
بسم الله الرحمان الرحيم እንኳን ለ1445''ኛው የኢድ አል አድሀ [-ዐረፋ-] በአል በሰላም አደረሰን     تقبل الله منا ومنكم اللهم اعيده علينا اعوامً عديدة وازمنتً مديدة ونحن علا صحةٍ وعافيتٍ وايمانٍ وامان 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1180Loading...
03
🔷   ከዒድ በፊት እንኳን አደረሰህ ማለት       ሙስሊሞች አላህ ለዒደል አድሓና ዒደል ፊጥር ሲያደርሳቸው አንዱ ሌላውን እንኳን አደረሰህ በማለት ደስታቸውን ይገልፃሉ ። ይህ ተግባር ከሶሓቦችም የተገኘ ሲሆን በዚህ መልኩ እንኳን አደረሰህ ይባባሉ የነበሩት ከዒድ ሶላት በኋላ ነበር ይላሉ ዑለሞች ።      በዚህም ምክንያት ከሶላት በፊት እንኳን አደረሰህ ማለት ይቻላል ወየወስ አይቻልም በሚለው ዑለሞች ዘንድ የተለያየ እይታ ቢኖርም ከዒዱ ለሊት ጀምሮ ማለት ይቻላል የሚለው አመዛኝ ነው ። ነገር ግን ከዛ በፊት ነገ ነው ሲባል ማለት የማይቻል መሆኑን ይገልፃሉ ። ምክንያቱም እንኳን አደረሰህ የሚባለው ለደረሱበት ነገር ነው ። ዒድ ነገ ነው ሲባል ገና ዒዱ ላይ ስላልደረሰ እንኳን አደረሰህ አይባልም ይላሉ ።     በመሆኖም አንዳንድ ድርጅቶች የሚልኩዋቸውን የእንኳን አደረሰህ መልእክቶችን በማየት እኛም እንዳንሸወድ ።      አላህ ለዒዳችን በሰላም ያድርሰን ። https://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5255Loading...
04
ውዱ ነብያችን [ﷺ] እና ሌሎችም ነብያቶች የአረፋ ቀን የሚሉትን ዱዓ ታውቁታላችሁ??? ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ቢን አልዐስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3585 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5113Loading...
05

10Loading...
06
ታላቅ የሆነ ምንዳ እንዳያመልጣችሁ!! የዚል-ሒጃ 9ኛው ቀን የውሙ ዐረፋ ፆም ––––– አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የሆነ የዐረፋ (ዙልሂጃ 9ኛው) ቀን ነው የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዐረፈ ቀን አንድም ቀን የለም!…” [ሙስሊም ዘግበውታል] የዐረፋን (ዚል-ሂጃ 9ኛውን) ቀን መፆም ያለፈውን 1 አመት እና የቀጣዩን 1 አመት ወንጀል ያብሳልና የነገው እለተ ቅዳሜ 9ኛው የዚል-ሒጃ ቀን ነውና ፆሙ እንዳያመልጣችሁ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ እለተ ዐረፋ ጾም ተጠይቀው እንዲህ በማለት መለሱ:- "ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት ወንጀል ያስምራል (ይሰርዛል)።” [ሙስሊም ዘግበውታል] የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህም ብለዋል:- “የዐረፋን ቀን መፆም ከፊቱ ያለውን አንድ አመት እና ከኋላው ያለውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 3853] ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነውና ነገ ፆመኛ የሆነችሁም አጋጣሚ በበሽታና መሰል ከባድ ምክንያቶች መፆም የማትችሉም ካላችሁ  ዱዓ ላይ በርቱ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፣ ከተናገርኩት ነገር ሁሉ በላጩ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት የተናገሩት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ, ለሁል ሙሉኩ, ወለሁል ሀምድ, ወ ሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር (የሚለው) ነው!!። ትርጉሙም:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! እርሱም ብቸኛ ነው፣ ለእርሱም ምንም ተጋሪ የለውም!፣ ንግስናም ለእርሱ ነው፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው፣ እርሱም በሁሉ ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነው።” (የሚለው ታላቅ የሆነ የተውሒድ ቃል ነው) [ትርሚዚይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል።] ✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5023Loading...
07
"ሰው ጀሀነም ስለመግባት ይጨነቃል። እኔ ከጀሀነምም አልፎ የጀነት የመጨረሻ ክፍል መግባቱ ራሱ ያሳስበኛል"አለ አቢዱ ወጣት ወጣቶች እኛ የት ነው ያለነው?? 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1710Loading...
08
የቲሞችን እያስታወስን!!
3152Loading...
09
﴿كُلُّ مَن عَلَيها فانٍ۝وَيَبقى وَجهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ وَالإِكرامِ۝فَبِأَيِّ آلاءِ رَبِّكُما تُكَذِّبانِ﴾ [الرحمن: ٢٦-٢٨] እስኪ ቀኑን በዚህ ቁርኣን እንቀበለው ።
5712Loading...
10
🚫  ዐረብ አገር የምትኖሩ እህቶች ተጠንቀቁ      የኢስላም ሸሪዓ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና እውቅናን የሰጠ በምድር ላይ በሴት ልጅ መብት ወደር የማይገኝለት መለኮታዊ ሸሪዓ ነው ። በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የምእራቡ አለም ሴት ልጅ ከሰው ትመደባለች ወይስ አትመደብም እያለ ጉባኤ ይጠራ በነበረበትና የዐረቡ አለም ሴት ልጅ ዘር የምታዋርድ አድርጎ በሚያይበት የአእምሮ ዝቅጠት ላይ በነበረበት ጊዜ ነው ኢስላም የሴትን ልጅ መብት ያወጀው ።       ሴት ልጅ በተለያዩ መለኮታዊ መመሪያዎች ከወንድ እኩል ቦታ ሰጥቶ ለዓለም ክብሯን ያሳየው ። በእናትነት ፣ በሚስትነት ፣ በእህትነትና በልጅነት ማእረግ ላይ አስቀምጦ አንገቷን ቀና እንድታደርግ ፈር ቀዷል ። ከዚህ ጎን ለጎን በስሜት ፈረስ ለሚጋልቡ ዐቅለ ደካሞች ክብራን እንዳታስደፍር ገደብ በማስቀመጥ የህይወት መስመር ዘርግቶላታል ። በየአንዳንዱ ህግጋቱ ሴትን አስመልክቶ እንከን የለሽና ምክንያታዊ የሆኑ ብይኖችን አስፍሯል ።        ምእራባዊያኖች ሴትን ልጅ ሸቀጥ ለማድረግና በቀን የፈለጓትን እንደ ሸንኮራ አኝከው ስሜታቸውን አርክተው ለመጣል እንዲመቻቸው ለማድረግ እንዳይችሉ የኢስላሙ ሸሪዓ ስለከለከላቸው ሴትን ጨቁኗል እያሉ ያላዝናሉ ። ለሴት ልጅ ከወርቅ በላይ ቦታ የሰጠው የኢምን ሸሪዓ ይተቻሉ ። ምክንያቱም አንድ ሰው ወርቅን ሸፍኖ ከሚያስቀምጠው በላይ ኢስላም ሴትን ልጅ ራስዋን ሸፍና ገላዋንና ክብራን እንድትጠብቅ ስላደረገ ለደመነፍሳዊ ፍላጎታቸው አልመች ስላለ ነው ። በዚህም ራቁቷን ሆና እንድትወጣና ዝንብ እንደሚወረው ቆሻሻ ልትሆን ይፈልጋሉ ።      በመሆኑም ሴቶች የጌታቸውን መመሪያ ባለመጠበቅ እንሰሳዊ ስሜታቸውንና የነዋይ አፍቃሪነት ጥማቸውን ለማርካት በሚሯሯጡ ወንዶች ለሚደርስባቸው በደል በምንም መልኩ ኢስላምን ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም ።     ለመግቢያ ያክል ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ልመለስ ።      ዐረብ አገር የሚኖሩ እህቶች ችግር ውስብስብና ዘርፈ ብዙ ቢሆንም ለዛሬ ከትዳር ጋር የሚገናኘውን ጎን ለማይት እሞክራለሁ ። እንከን የለሹ የኢስላም ሸሪዓ ሴት ልጅ የትዳር አጓር ስታስብ ምንን መስፈርት ማድረግ እንዳለባት አስቀምጧል ።    በዚህም ሴት ልጅ ማየት ያለባት ሁለት ነገር ነው ። እሱም : – አንደኛ – ዲን              ዲን ሲባል መስገድ ማለት ብቻ አይደለም ። አላህን የሚፈራ ፣ በተውሒድና ሱና ላይ ቀጥ ያለ ፣ ሶላቱን በጀማዓ የሚሰግድ ፣  አማናውን የሚጠብቅ ፣ የማይዋሽ ፣ የማይከዳ ፣ የማያታልል ፣ ከሰዎች ጋር ያለው ግብረገብነት የተስተካከለና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ። ታዲያ አንድ ሰው በእነዚህ ባህሪያት ላይ ያለውን ቦታ ማወቅ የሚቻለው በቅርበት ከሚያውቁት ከሚኖርበት አካባቢ ጀማዓ ባለትዳር ከሆነና ለሁለተኛ ከሆነ በማይታወቅ መልኩ ከመጀመሪያዋ ሚስቱ ቤተሰቦች በኩል የራስ ሰው ልኮ በጥንቃቄ እንዲያጣራ በማድረግ እንጂ ሚዲያ ላይ በሚፅፈውና በሚያገረው ወይም በውስጥ መስመር በሚፃፃፉትና በሚያወሩት ወይም በኔት ወርክ ትስስር ባላቸው ጓደኞቹ በኩል አይደለም ። ሁለተኛ – ስነምግባር            ስነምግባር ሲባል በጣም ትልቁን የዲን ክፍል ይይዛል ። ስበምግባ ( መልካም ፀባይ ) አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች በጣም በረካታ ናቸው ። ነገር ግን አብዛው ሰው ቤት ውስጥ መጥፎ  ይሆንና ውጪ ማር ነው ። ጥቂቱ በተቃራኒው ሊሆን ይችላል ። በመሆኑ ከላይኛው መስፈርት ባልተናነሰ መልክ ቱክረት ተሰጥቶት ሊጠና ይገባል ።       ዐረብ አገር የሚኖሩ እህቶች እነዚህን መስፈርቶች በተባለው መልኩ ከማጣራት አንፃር ዜሮ ናቸው ለማለት ይቻላል ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በአጭር ጊዜ በሚዲያ ተዋውቀው ወንዱ መላኢካ መስሎ ቀርቦ ልቧን ካገኘ በኋላ እዛው እያለች ወደ ኒካሕ ይገባል ። መጀመሪያ አካባቢ እጇ ላይ ያለውን እስኪረከቡ ድረስ በጣም አሳቢ ለሷ ህይወት የሚጨነቁ በመምሰል ያለሙት ሲሳካ ሁኔታዎች መቀየር ይጀምራሉ ። ይህ በርግጥ የሁሉም ነው ባይባልም ጥቂት አላህን የሚፈሩ ሊኖሩ ይችላሉ ። የአብዛኛዎች ታሪክ ግን ከላይ የተገለፀው ነው ።      ሴቶቹ ከኒካሑ በኋላና ዐረብ ሀገር የተቃጠሉበትን ሳንቲም ከእጃቸው ወጥቶ ሁኔታዎች ሲቀያየሩ ስለሱ ማስጠናት ይጀምራሉ ‼። የዚህን ጊዜ ጫት ቃሚ ፣ ሶላት የማይሰግድ ፣ ሺሻ ቤት የሚውል ፣ ደርስ የሚባል የማያውቅ ወይም ሱፍይ ሆኖ ይገኛል ።     ምን ያደርጋል አሳዛኝ ህይወት ፍታኝ ሲሉት ይህን ያክል ካልከፈልሽ ማለት ይጀምራሉ ። በጣም የሚያሳዝነው በአብዛኛ አካባቢ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ የሚባሉት ጫት ቃሚና ሱሰኞች ይሆናሉ ። ሴቶቹ ፍቺ ሲጠይቁ ምንድነው ችግሩ ብለው ይጠይቁና ሱሰኛ ነው ዐቂዳው የተበላሸ ነው ሲባል ዐቂዳው  ……… ውውው እያሉ ያላግጣሉ ። ሴቶቹ ቅስማቸው ተሰብሮ ሞራላቸው ወድቆ ለታክሲና ለካርድ እንኳን የሚሆን ሳንቲም አጥተው ለሁለተኛ ጊዜ ለግርድና ወደ ዐረብ ሀገር ይሄዳሉ ። ይህ የብዙ ዐረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶች ታሪክ ነው ።      የሚገርመው እባካችሁን ኡስታዝም ይሁን የቻናል ባለቤት ወይም ግሩፕ ላይ የሚሳተፍ በውስጥ መስመር አተገናኙ ሲባሉ ትልቅ ስኬት የተከለከሉ የሚመስላቸው ቀላል አይደሉም ። የህይወታቸው መበላሸት የሚጀምረው በውስጥ መስመር መገናኘት የጀመሩለት ነው ።      ለማንኛውም ኒካሕ አሰራችሁ ሳይሆን ቀርቶ ኒካሕ አናወርድም ተብላችሁ የምትሰቃዩ እህቶች ነገሩ የተበላሸው መጀመሪያ ነውና ሶብር አድርጋችሁ በሽማግሌ በማስጠየቅ ነገሩን አስተካክላችሁ ኒካሓችሁ እንዲወርድላችሁ አድርጉ በምንም መልኩ የመጀመሪያው ኒካሕ ሳይወርድ ሌላ ኒካሕ እንዳታስሩ ተጠንቀቁ ።       አላህ ይርዳችሁ ። http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5814Loading...
11
እስኪ ቀኑን በዚህ ቁርኣን እንቀበለው ። http://t.me/bahruteka
1462Loading...
12
የካ*ፊ*ር ፍቅር ምን እያሰብክ ነው አልኩት ስለ ምኑ አለኝ ስለ ገባክልኝ ቃል እእእ እሱን ነው እንዴ ምን ችግር አለ በቅርቡ ይሆናል አለኝ   የእምነታችንስ ጉዳይስ አልኩት እሱ ነው አሳሳቢው አለኝ ምን ለማለት እየፈለክ ነው ቃል የገባክልኝ ረሳከው እኔ ጋር የመቀየሩ ሀሳብ እንደሌለ ታቃለክ አይደል እንዴ ስለው ከኔም ጋር እሱ ሀሳብ የለም እንግዲህ አለኝ! በጣም ተበሳጭቼ ቤት እስክደርስ እራሴን አላቅም ያመነኩት ነገ አብሮኝ ይሆናል ያልኩት ክብሬን አሳልፌ የሰጠሁት ሰው በአንዴ እንዲህ ሲሆን እንዴት አልደነግጥ ከዛ ቡሀላ በራሴ ተስፋ ቆረጥኩ ይባስ ብዬ አስቀያሚ ቪድዮዎችን ማየት ጀመርኩ እራሴን በጣም ጠላሁት በዚህ አይነት ብዙ ጊዜ ሆነኝ ወደ ጌታዬ ለመመስ ጥረት ሁሌም አደርጋለሁ ግን ተመልሼ ወንጀል ውስጥ ወድቃለው። አሁን ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ቆርጬ ወደ ጌታዬ ተመልሼ ወደ እሱ እየሸሸው ነው አልሀምዱሊላህ አሁን ቢያንስ ከበፊቱ እሻላለሁ።    ልጅቱ የ11 ክፍል ተማሪ እና የ22 አድሜ ልጅ ናት!   ብዙ ግዜ ራሷን ለማጥፋት እንደሞከረች ነገረችኝ ለምን እንደዛ ልታደርጊ ቻልሽ ስላት በካፊሩ በጓደኛየ ክህደት ምክንያት እና በቤተሰቦቸ ውስጥ ባለው ሰላም ማጣት እነዚህ ነገሮች ተደራርበው በራሴ ተስፋ ቆርጨ ነበር። የህይወቴን ታሪክ ግማሹን ፃፍኩት እንጂ ህይወቴ ከልጅነቴ ጀምሮ ምስቅልቅሉ የወጣ ነው።     ራሴን ለማጥፋት ስሞክር ብዙ መዳኒቶችን ነበር የወሰድኩት በመጀመሪያው ጓደኛዬ በሰአቱ ደርሳ ሰበብ ሆነችና ሳይሳካ ቀረ። ሁለተኛው ላይ ማፅጃ ዲትረጀንቶችን ነው የተጠቀምኩት እሱም ከማድከም ሌላ ምንም ያደረገኝ ነገር አልነበረም። አላህ ይራሀማትና አህቴ ሳትሞት ደግሞ ውሀ ውስጥም ገብቼ ለማጥፋት ሞክሬም ነበር የዛኔ ሰበበ የሆነችኝ እሷ ነበረች።    ይሄን ይመስላል ካማከሩኝ እህቶች የአንዷ ታሪክ በትንሹ።              __ አጂብ እዩ እንግዲ የሃራምን ፍቅር መዘዙን በርግጥ ይሄ ነገር በካፊር ወንድ ብዙም አይገርምም የኛ ሙስሊም ወንዶችም እንኳ ሴትን ልጅ በፍቅር ስም የሚቀርቡት የሚፈልጉትን( ዚና) ለማድረግ ነው።!    ምክንያቱም ምንገዱ ሃራም ነው በሃራም ተገናኝቶ እንዴት ሃላልን እንመኛለን ወንጀልኮ ስንገባበት ከአላህ ያርቀናል እንጂ አያቃርበንም! እና መጨረሻው መጥፎ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። አላህ ብሎላቸው እንኳ ወደ ትዳር ቢቀይሩት በትዳራቸው ጥፍጥናን አያገኙም ምን አልባት ምርጥ ምሽቶችን ያሳልፉ ይሆናል እንጂ ምርጥ ህይወትን አይመሩም ምክንያቱም ትዳር ማለት አብሮ መተኛት ብቻ አይደለም።! እናም ባጭር ግዜ ፍቅራቸው ያጠፋባቸውና መናናቅ ከዛም ወደ ፍቺ ያመራሉ! ምክንያቱም አላህ(ሱብሃነ ወተዓላ) ብቻ ነው በሰዎች ዘንድ መዋደድንና እዝነትን የሚያደርገው።! እኛ በሃራም ተቃርበን ብዙ ግዜ ስላሳለፍን አይደልም።!   እና አላህን አምፀን እንዴት ውዴታችንን ሊያፀናው  ይችላል? እንዴት እንዴት!!??? ኧረ እንቃ እህት ወንድሞች እስከመቼ በስሜት ታውረን የጨለመ የሸይጧን ህይወት እንመራለን ህይወታችንን በትንሽ ነገር ትርጉም አናሳጣት እንመለስ ወደ አላህ። ወንጀል ማለት እንዲህ ነው መጀመሪያ ሲሰሩት ታፋጭ ይመስላል መጨረሻው ደግሞ የልብ ቁስለት ፀፀት ነው።!          ባረከላሁ ፊኩም። መልዕክቱን በውስጥ መስመር ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ግዴታችሁን ተወጡ።     Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7248Loading...
13
ጴንጤዎት ቸርች Vs ሙስሊሞች መስጂድ ጴንጤዎች ቀን ከሌሊት እየሱስ ያድናል ከእየሱስ ውጪ ያሉት ማሪያምም ሆነች ገብርኤል ሆነ የተቀሩ መላእክቶች ቀሳውስቶች አይጠቅሙሙ እየሱስ ብቻና ብቻ ነው ሊመለክ የሚገባው ይላሉ። ወደኛ ወደ ሙስሊሞቹ ስንመጣ ደግሞ ስለ አሏህ ብቸኛ ተመላኪነት በመስጂድ ውስጥ  ሲወራ ከፋፋይ ትባላለህ። ወይም ደግሞ በደፈናው አውራ አብሬት ቃጥባሬ አልከሶ ዳንግላው የመሳለሉትን እያልክ አብራርተህ አታስተምር ይሉሃል። እንግዲህ ይህ የኢትዮጵያ መጅሊስ ስራ ነው መስጂድ ላይ የአሏህ ቤት ላይ በግልፅ ስለ አሏህ ማስተማርህ ያስወቅስሃል አይ አላርፍም ካልክ ደግሞ ወደ ከርቸሌ ትወረወራለህ። አይገርምም ስለ አሏህ ብቸኛ ተመላኪነት ሰለ ሽርክ አስከፊነት አብጠርጥረህ ስለ ተናገርክ ትታሰራለህ። ከዚህ በላይ በደል አለን?  የሙስሊሙ ኡማ መሪ አሊም የተባሉት ናቸው እንግዲህ እንደዚህ አይነት ዱአቶች እንዲታሰሩ ሚያደርጉት። ሽርክ ሚሰራበት ቦታ ሄደው እነ ዶክተር ሙፍቲ ጄይላኒ የመሳሰሉት"ሱፊይ ነኝ" እያሉ የበለጠ የሽርክ የቢደአ የኹራፋት መናሃሪያ የሆነውን ሱፊይነት በራሳቸው እያረጋገጡ  በጥመታቸው እንዲፀኑ ያደርጋሉ ። ምናለ በየመስጂዱ ስለ ተውሂድ ተወርቶ ኡማው ከሽርክ ቢወጣ ምናቸውምኮ አይቀንስም ምን አይነት ክፋት ቀልባቸው ውስጥ ቢኖር ይሆን ኡማውን በሽርክ ተዘፍቆ የሚመለከቱት። ደግሞኮ ህዝቡን ወደ ሽርክ የሚጣሩትን ሰዎች ጫፋቸውን እንካን አይነኩም እነሱ ሚያሳስሩት የተውሂድ ተጣሪ የሆኑትን ነው። ይህንን ክፍተታችን ተጠቅመው ጴንጤዎች በሽርክ ውስጥ ያለውን ማህበረሰብ ወደ ከፋ ኩ**ፍ*ር እየወሰዱ ነው። መጅሊሱ ኡማውን በአኼራው ጉዳይ ካልጠቀመ ምኑን መጅሊስ ሆነ ይሄማ ነጂስ ነው። አሏህ መጅሊሱን ከሙጅሪሞች እጅ አውጥቶ በሰለፊይ ኡለሞች ሚመራ ያድርገው። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9417Loading...
14
ጉራንሶችዬ ምን ትላላቹ??
3613Loading...
15
🌹ልቤ ራበኝ አለችኝ  እኔም ምን ራበሽ ስላት"ተቅወሏህ የአሏህ ፍራቻ ብላ መለሰችልኝ!! ያ አሏህ ይቺህ ፍራቻህን የተራበችዋን ቀልቤን ተቅዋን መግባት።🌸🌸 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9648Loading...
16
🌹ልቤ ራበኝ አለችኝ  እኔም ምን ራበሽ ስላት"ተቅወሏህ የአሏህ ፍራቻ ብላ መለሰችልኝ!! ያ አሏህ ይቺህ ፍራቻህን የተራበችዋን ቀልቤን ተቅዋን መግባት።🌸🌸 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
10Loading...
17
🔷 የቻት ሱስ ቻት ( በሁለት ሰዎች መካከል ኦን ላይን ላይ የሚደረግ የፁሁፍ ንግግር ) ነው ይህ ንግግር ቴክኖሎጂ ካመጣቸው ጠቃሚና ጎጂ ጎን ካላቸው ነገሮች አንዱ ነው የዚህ የቻት ሱስ በአብዛኛው በሁለት ተቃራኒ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚከሰት ሲሆን በተለይ በሱና ላይ በሚፍጨረጨሩ ሙስሊሞች ላይ የሸይጣን መረብነቱ ይበረታል ኢስላም ለተቃራኒ ፆታ ያስቀመጠው ገደብ የስጋ ዝምድና ያላቸው ወይም በጋብቻ የተገናኙ ሰዎች እንዲሁም በጥቢም  የተገናኙ ሰዎች የሚገና ኙባቸው ገደቦችና ከዚህ ውጪ የሆኑ ባዳ ሰዎች የሚገናኙባቸውን መስመር አበጅቶ ድንበር ከልሎ ያስቀመጠ ሲሆን ይህን ወሰን ሙእሚኖች እንዲተላለፉ ለማድረግ ቻት ትልቁን ሚና ይጫወታል አሰልጣኙም ብቃት ያለው ሸይጣን ነው ታዲያ የዚህ የሸይጣን መረብ ዋነኛ ታርጌት የሆኑት ደግሞ በሱና ላይ የሚፍጨረጨሩት ናቸው አይጥን መያዝ የፈለገ ሰው ወጥመዱን ስውር ቦታ አስቀምጦ አይጧ የምትፈልገውን ነገር ወደ ወጥመዱ በሚወስደው መንገድ ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ ሸይጣንም እነዚህን የሱና እህትና ወንድሞችን አንድ የዲን ጉዳይ በሚወራበት ግሩፕ ላይ በሚሰበሰቡበት ጊዜ ከዛ ውስጥ አንዱን ነጥሎ እገሊትን አየሃት ምን አይነት ኢማን እንዳላት እስኪ ንግግሯን ተመልከት አቂዳዋ ሚንሃጅዋ ቂራአትዋ ግንዛቤዋ ብሎ ምን አለበት በውስጥ መስመር እንድትበረታ ብታደርጋት በተቃራኒው ሴትዋንም እንደዚሁ አድርጎ ወደ መረቡ ካስገባቸው በኀላ በማያውቁት ሁኔታ በሁለቱም ልብ ውስጥ የተለየ ስሜት በመፍጠር ሱስ እንዲዛቸው በማድረግ እሷ ኦን ላይን ላይ ካልሆነች ወይም ካልሆ ምን ሆነህ/ሽ ነው በማለት  በውስጣቸው የተፈጠረው ስሜት እንዲያውቁ በማድረግ ወደ ሌላ ምእራፍ እንዲሸጋገሩ በማድረግ የአላህን ድንበር እንዲጥሱ ወሰን እንዲያልፉ ካደረገ በኀሏ ይሳለቅባቸዋል አንዳንድ ወሮበላ ደግሞ በዚሁ መረብ አማካይነት በኢማንና አላህን በመፍራት ህይወቱ የተሞላ በማሰመል ከባህር ማዶ ያለችውን ምስኪን ለትዳር የሚፈልጋት በመምሰል እስክትመጪ ሁኔታዎችን ላመቻች በማለት ያላትን ለማራቆት የተዋጣለት ድራማ ሲሰራ ቆይቶ ቆጣሪው የተመለሰ መብራት ይመስል በዛው ይጠፋል ይህ የሸይጣን መረብ አማኞችን እንዴት አድርጎ ወደ ወጥመዱ እንደሚያስገባ ከዚህ መረዳት ይቻላል በመሆኑም እባክሽ እህቴ ወደ ሸሪዓዊ የትዳር ህይወት ሸሪዓዊ በሆነ መንገድ ሄደሽ ግቢ አንተም ወንድሜ እንደዛው ከሸይጣን መረብ እራስህንና እህትህን አውጣ ስለሷ ኢማንና አላህን መፍራት በቻት መረጃነት እየቆጠርክ እንቅልፍ አትጣ በቻት መስካሪነት የተደነቀ አብዛኛው ኢማን የመወገዣው ጊዜ አይርቅም ፀፀቱም አይለቅም የሚበጀው የትም ሆኖ አላህን መፍራት ነው በመጨረሻም ሱና የሚጠፋው በጃሂል ድፍረትና በዓሊም ዝምታ ነው እላችኀለሁ አላህ ይጠብቀን http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 12411Loading...
18
ያለ ኒካህ ፍቅር ድብን ብሎ ይቅር
1 1487Loading...
19
📌ፈታዋ አንድ(①) ህጋዊ ኤጀንሲም ሆነ ደላላ የሆናችሁ እንዲሁም ኤጀንሲ ውስጥ ተቀጥራችሁ የምትሰሩ እህት ወንድሞቼ ይሄ አጭር ማስታወሻ ለናንተ ይሆናል። ብዙ ዲኑጋም ቀረብ ያሉ እህት ወንድሞች ሳይቀር ይሄን ስራ ተቀጥረውም ሆነ በራሳቸው ከፍተው የሚሰሩ እንዳሉ ግልፅ ነው። በዲኑም ደካማ የሆነ አካልም ቢሆን ለአኼራውና ለሚያገኘው ገንዘብ ሊጨነቅ ይገባልና ትልቅ ትምህርት እንደሚሆነን ተስፋ አደርጋለሁ።   ⚪️ ይሄ ፈታዋ በታላቅ አሊሞች የተሰጠ ነው። ❓ ጥያቄውም እንዲህ ይላል። 🟥 የጉዞ ወኪል መስራት እንዴት ይታያል ወይም ኤጀንሲ ቤት ማለት ነው። ባጭሩ ሴቶችን ብቻቸውን ያለ መህረም የሚልኩትን ነው። ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 🛑 መልስ፦ ያለ መህረም ስለሆነ የምትሄደው አይቻልም። ማለትም አባት አጎት ወንድም ባጭሩ ምህረም የሚሆኗትጋ ብትሄድ ችግር የለውም። አሁን ላይ እየተሰራ እንዳለው ያለ መህረም ከሆነ ግን የተከለከለ ወንጀል የሆነ ተግባር ነው። (ሴትን ልጅ ያለ መህረም የምትሄድበትን የጉዞ ወኪል ከፍቶ ጉዳያቸውን ጨርሶ መላክ መሸኘት አይቻልም።) አላህ በተከበረው ቃሉ፦ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ በጥሩ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ሴት ልጅ ያለ መህረም መጓዟ አላህ ማመፅ መልእክተኛውንም ማመፅ ነው። ቡኻሪ ሙስሊም አቡ ዳውድ በዘገበው ሃዲስ ላይ ነብያችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)"በአላህና በመጨረሻውን ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም ወይም ያለ አባቷ ወይም ያለ አጎቷና እንዲሁም ያለ ወንድሟ ብቻዋን አትጓዝ ብለዋል" ለሙእሚን ሴት አይፈቀድም ሃላል አይደለም። ሃራም ነው ብለዋል። ያለ መህረምም የምትጓዝን ሴት ፕሮሰስ ጨርሶ መላክ ወይም በዛ ስራ መሳተፍ ትልቅ ወንጀል ነው በአመፅም ላይ መተባበር ነው። በዚህ የሚገኝ ገንዘብም ሃላል አይሆንም(ሀራም ነው)። 🍂 🍂 🍂 🍂 በመጀመሪያ ውድ እህቶች ሃዲሱን አስተውሉት ወላሂ በጣም ያስደነግጣል። በመጨረሻው ቀን ያመነች ሴት ይሄን አታደርገውም። ባለማመኗ ቢሆን እንጂ ይሄን የምታደርገው እያሉን ነው ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ስለዚህ አላህን እንፍራ ብዙዎች የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ከምክንያቶችም አንዱ ቤተሰብ ለማስተደሰደር ነው፣ ቤተሰብ ብዙ እዳ አለበት የሚል ነው። ሲጀመር ቤተሰብ የማስተዳደር ግደታ የለብሽም። ሲቀጥል አላህ በማመፅ ላይ ቤተሰብን መታዘዝ መርዳት አይቻልም። ሃቅን ለምትፈልግና መጨረሻዋ ለሚያስጨንቃት ሴት ሃዲሱ በቂዋ ነው። ሌላው በዚህ መንገድ ላይ የምንተባበር ህጋዊም ሆነ ህገ ወጥ ደላላ ወይም ተቀጥረን የምንሰራ በዚህ ሰበብ ሴትን ልከን የምናገኘው ገንዘብ ወይም ብር የሃራም እንደሆነ ማወቅ አለብን። ስለዚህ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይሰጠናል ከዚህ ተግባር ጊዜ ሳንሰጠው ልንወጣ ይገባናል። አላህን ለሚፈራ ሰው ባለሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል።❗️ገንዘባችንም ሃራም ከሆነ ዱአችን ተቀባይነት አያገኝም። በዚሁ አጋጣሚ ወንዶችንም ቢሆን በህገወጥ ወይም ሰላማቸው ባልተጠበቀበት ሁኔታ የምትለኩ ክልክል መሆኑን ማወቅ አለብን።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)  መልእክቱንን ሁላችንም በግሩፖች ላይ ቻናሎችም ላይ እንዲሁም በዚህ ተግባር ላይ ላሉ እህት ወንድሞች በግል ሼር እናድርግናለቸው። አላህ የሚወደውን ይመራበታል። ብዙ አሉ ሃቅን ተቀብለው ቀጥ ማለትን የሚፈልጉ። ባረከላሁ ፊኩም። COPY 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
4006Loading...
20
🍉“ሚስት እና ሐብሐብ በ ዕድል ነው” ያለው ማን ነበር!? ብቻ ማንም ይሁን እውነቱን ነው…። ☞ምን መሰላችሁ ሐብሀብ ስትገዙ የውጩን ገፅታ ቅላቱን ድምቀቱን፣ መብሰሉን አይታችሁ… ትገዙታላችሁ።ስታዪት ያምራል፣ያስጎመጃል፣ ያጓጓል… ግን እቤት ሂዳችሁ ወደ ማዕድ ስታመጡት ምን አልባት እድላችሁ ካልሆነ ላይጥምህ ይችላል!! አፍህ ውስጥ እንኳ ያስገባኸውን ላትውጠው ትችላለህ ካልጣመህ ላትውጠው ትችላለህ…!!!ስለዚህ ........ ⇨ እናማ ውጫቸው እንደዚህ ሐብሀብ የሆኑ ብዙ ሴቶች… ብዙ ወንዶች አሉና አላህ መልካም ትዳር ይገጥማችሁ ዘንድ ዱዓ አድርጉ ልላቹ ነው COPY 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 24521Loading...
21
👉  ጃሚዓ የተማርኩባቸው ሰለፍይ መሻኢኾች     ውድ የሱና ቤተሰቦች በዚህ ዙሪያ ምንም ለማለት አልፈልግም ነበር ። ምክንያቱ ደግሞ አንድ ሰው ከማንም መማሩ የጀነትም የጀሀነምም ስለማያደርገው ነው ። ወደ አላህ የሚያቃርበውም ሆነ ከአላህ የሚያርቀው ስራው ነው ። በዚህ ዙሪያ የመጡ የቁርኣንና ሐዲስ መረጃዎች በጣም ብዙ ናቸው ።     ከነብዩ ተምረው ወደ ኩፍር የተመለሱ ነበሩ አላህ በእዝነቱ ደርሶላቸው ወደ ኢስላም የተመለሱ ቢኖሩም ስለሙናፊቆች መናገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆናልና አያስፈልግም ። ከሶሓቦች ተምረውም ከጥመት አንጃዎች ጎን የተሰለፉ ብዙ ነበሩ ። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው ከዐብዱላህ ኢብኑ ሰበእ ሰራዊት ጎን ሆነው በዑስማን ግድያ ላይ የተሳተፉትን ማስታወሱ በቂ ነው ።     በመሆኑም አንድ ሰው ከማንም መማሩ በራሱ ሊያስወግዘውም ሊያስወድሰውም አይችልም ። በተያያዥነት ከመልካሞች ተምሮ መልካም ስራ አላህ የወፈቀው ይወደሳል ። ከመልካሞች ተምሮ መጥፎ ስራ የሰራም ይወገዛል ። ስለዚህ የመወደሱም የመወገዙም ምክንያት ስራው ነው ማለት ነው ።    እንደ አስል የሚወሰደው ከትክክለኛ ዓሊም የተማረ ትክክለኛ ይሆናል የሚለው ሲሆን ከዚህ አስል ወጥቶ የሚጠም ይጠፋል ማለት አይደለም ። በተቃራኒው ከጠማማ የተማረ ጠማማ የሚሆን ቢሆንም ከጠማማ ተምሮ ለሐቅ ዘብ የሚቆም አይገኝም ማለት አይደለም ።      ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ስመለስ በዚህ ዙሪያ ለመፃፍ ያነሳሳኝ እኔ ጃሚዓ ላይ ከተማርኩባቸው መሻኢኾች ስም ውስጥ ጥቂቶቹ ስለተነሱ በጣም የተበሳጩና የተደሰቱም በማየቴ ነው ። በመሆኑም የተበሳጨውም ብስጭቱ እንዲጨምር የተደሰተውም የበለጠ እንዲደሰት ከተነሳ አይቀር መጠቀስ ያለባቸው ግን ያልተጠቀሱ ስላሉ ላወሳቸው ፈለግሁ ። ስማቸው እንደሚከተለው ነው : –     🔹 ጃሚዓ ላይ ያስተማሩኝ ሰለፍይ መሻኢኾች – ሸይኽ መሐመድ ኢብኑ ሀዲ አልመድኸልይ  ( ዐቂዳ ) –  ሸይኽ ሙሐመድ ዐብዱል ወሀበል ዐቂል  ( ዐቂዳ ) –  ሸይኽ  ዐ/ ረዛቅ አል በድር  ( ዐቂዳ ) –   "  "    ስዑድ ዳዕጃን   ( ዐቂዳ ) –   "  "   ዒያድ አል አንሷርይ   ( ሐዲስ ) –   "  "   ዐ/ዐዚዝ አንነጅራኒ  ( ዐቂዳ )      እነዚህ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ       🔹  ከጃሚዓ ውጪ መዲና ሐረም ላይ የተማርኩባቸው – ሸይኽ ዐ/ሙሕሲን ዓባድ ( ሐዲስ ) –  "  "    ዐሊ ናስር አልፈቂሂ  ( ተፍሲር )      🔹  ከሐረም ውጪ በዙኑረይን መስጂድ – ሸይኽ ሱለይማን ሩሐይሊ  ( ኡሱሉል ፊቅህ)       🔹   በደውራ ( በኮርስ ) መልኩ ከ4 ጊዜ በላይ ዐቂዳ የተማርኩባቸው : – – ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸልይ –  "  "    ሳሊሕ አስሱሀይሚ –   "  "   ዐ/ሰላም አስሱሀይሚ –   "  "    ዑበይድ አልጃቢርይ  ይገኙበታል ።       እነዚህ በዋነኝነት የሚጠቀሱ መሻኢኾች ናቸው ። አላህ ባወቁት ከሚሰሩና በሐቅ ላይ ከሚፀኑ ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0804Loading...
22
🍂 ውድ እህቴ ከባዳ ወንድ ጋር የምትፃፃፊውም ከእጅ ዚና ይቆጠራል። ከባዳ ወንድ ጋር በስልክ ምታወሪውም ከጆሮና ከምላስ ዚና ይቆጠራል ከወንድጋ ጠቀጣጠረሽ በምትሄጅበይም ግዜ እግሮችሽ ዚና እየሰሩ ነው በዚህ ሁሉ ነገር ነገ በቀብራችን ውስጥ እንጠየቅበታለን። ውድ እህቴ እራስሽን ቀድመሽ ሂሳብ አድርጊ። ግን ውድ እህቴ ይሄን ሁሉ ማድረግ ሳትችይ ቀርተሽ በነበርሸረበት የሀራም ፍቅር ግኑኝነት ላይ ዘውታሪ ሆነሽ እሱም እየፃፈፈልሽ አንችም እየፃፍሽለት እየተደዋወላችሁ ሌሎች ድንበር ያለፉ ነገሮችን እያረጋችሁ ከቀጠላችሁ በመጀመሪያ በዲንሽ ላይ ከባዱን ወንጀል ትሰሪያለሽ በመቀጠልም ክብረ ንፅህናሽን ማንነትሽን ታጭና ባደባባይና በሰዎች ዘንድም ትዋረጃለሽ። በዚህ ቅጣት ከመቀጣትሽ በፊት በሌሎች በደረሰው ጠባሳ መማር ይኖርብሻል። ራስሽን ቁጥብ ማድረግሽ ለራስሽም ለሃይማኖትሽም ለቤተሰብም ክብር ነው። አላህን አመፆ መቼም ደስታና የተረጋጋ ህይወትም የለም!   ታዲያ ሁላችንስ ደስታ ፈላጊዎች አይደለን!? ስለዚህ ሳሬውኑ ከዚህ የሸይጧን ወጥመድ መራቅና መንገዶችንም መዝጋት ይኖርብሻል።
1 65524Loading...
23
✅   ኢማምነትን መፈለግ    ኢስላም ኢማም መሆን ያለበት ማን እንደሆነ በማያሻማ መልኩ አስቀምጧል ። ለኢማምነት መስፈርቱ በአላህ ቃል ( በቁርኣን ላይ ) ያለው እውቀት ነው ። በቁርኣን እውቀት ከፍ ያለ ኢማም መሆን ይኖርበታል ። ሌላው አንድ ኢማም በራሱ ጊዜ ራሱን ሊሾም አይገባም ። ሰጋጆች ወደው ሊመርጡትና ኢማማችን ሁን ሊሉት ይገባል ። ይህ አጠቃላይ መርህ ሲሆን እንደየሁኔታው ከዚህ መርህ ውጪ አንድ የቁርኣን እውቀት ያለው ኢማም መሆን የሚችል ሰው ካለና ለኢማምነት የተመደበው ለቦታ ብቁ ያልሆነ ወይም በሱናና ተውሒድ ላይ ክፍተት ያለበት ከሆነ የዚህን ጊዜ መጠየቅ እንደሚችል ዑለሞች ያስቀምጣሉ ። ለዚህም ማስረጃው የሚከተለው ሐዲስ ነው : –  ـ عَنْ عُثْمَانَ بْنِ أَبِي الْعَاصِ ـ رضي الله عنه ـ قَالَ :  قُلْتُ يَا رَسُولَ اللَّهِ اجْعَلْنِي إِمَامَ قَوْمِي، " فَقَالَ أَنْتَ إِمَامُهُمْ، وَاقْتَدِ بِأَضْعَفِهِمْ، وَاتَّخِذْ مُؤَذِّنًا لَا يَأْخُذُ عَلَى أَذَانِهِ أَجْرًا ". روه أحمد في المسند، وأبو داود والنسائي 🔹 ዑስማን ኢብኑ አቢል ዓስ የተባለ ሶሐብይ ለነብዩ በሰዎቼ ላይ ኢማም አድርገኝ አልኳቸው ። " እሳቸውም ኢማማቸው ነህ ደካሞቻቸውን ተከተል ( ጠብቃቸው የእነርሱን ሁኔታ እያየህ አሰግድ ) በአዛኑ ክፍያ የማይጠይቅ ሙኣዚን ያዝ " አሉኝ ይላል ። قال الصنعاني في سبل السلام : الْحَدِيثُ يَدُلُّ عَلَى جَوَازِ طَلَبِ الْإِمَامَةِ فِي الْخَيْرِ، " ኢማሙ ሰንዓንይ ይህ ሐዲስ በመልካም ነገር ኢማምነትን መጠየቅ እንደሚቻል ያመለክታል ይላል ።          እንደዚሁ የአራሕማን ባሮች የሚያደርጉት የሚከተለው ዱዓእ ይህን ያመለክታል: – « وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا »               الفرقان  ( 74 ) " እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው "፡፡       ይህ በዲን ጉዳይ ሲሆን በዱንያ ጉዳይ ቢሆን ስልጣን መፈለግ የተጠላ ሲሆን ነገር ግን ብቁ ያልሆነ ሰው ተሹሞ የሰዎች ሐቅ ይጠፋል ተብሎ ከተፈራ እንዲሁም አማና አይጠበቅም ከተባለ መፈለግ እንደሚቻል ከነብዩላሂ ዩሱፍ ታሪክ መረጃ በማድረግ ያስቀምጣሉ ። ነብዩላሂ ዩሱፍ ለግብፅ ንጉስ የገንዘብ ሚኒስቴር ( የግብርና ሚኒስቴር ) አድርገኝ ብለውት ያደረጋቸው መሆኑን በሚቀጥለው አንቀፅ እናያለን : –    " قَالَ اجْعَلْنِي عَلَىٰ خَزَائِنِ الْأَرْضِ ۖ إِنِّي حَفِيظٌ عَلِيمٌ "        يوسف   ( 55 ) «በምድር ግምጃ ቤቶች ላይ (ሹም) አድርገኝ ፡፡ እኔ ጠባቂ አዋቂ ነኝና» አለ ፡፡ http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3531Loading...
24
🟢 አጭር ግጥም ስለ ሞት 👉 ይደመጥ ይደመጥ 🎤 በአቡ ያሲር ሀፊዛሁሏህ t.me/abdul_fettah https://t.me/YusufAsselafy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3294Loading...
25
ሙስሊም መጥፎ ሃሳብ አእምሮው ላይ ሲመጣበት ልቡን ሳይመርዘው "አኡዙቢላሂ ሚለሸይጧኒ ረጅም"(ከተባረረው ሸይጧን በአላህ እጠበቃለሁ)ብሎ ያባርራል ኢስቲጝፋርም ያደርጋል።                🍂 🍂 🍂 አዎ መጥፎ ሃሳብ(ወንጀል)ሲመጣብን ከሸይጧን በአላህ እንጠበቅና በዚክር ራሳችንን ቢዚ እናድርግ ሰላም እንሆናለን።! ኮፒ 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 0571Loading...
26
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌሎች ደግሞ ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አል-ሐምዱሊላህ እንበል። እኛ ተኝተን በጌታችን ፍቃድ ከተኛንበት ፊራሺ ስንነሳ ሌሎች ደግሞ በጌታቸው ፍቃድ ላይመለሱ ወደቀሪው ቤታቸው የተጓዙ አሉና ። ጌታችን ይሄን አድል ስለወፈቀን ልናመሰግን ይገባል። «አል-ሐምዱሊላህ» ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ ኮፒ 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3881Loading...
27

28
✍ልብ ለአንድ ሰው ብቻ የሚሰጥ ውድ ስጦታ        እንጂ ለመጣ ሁሉ የሚቀርብ የቡና ቁርስ አይደለም 4።‼️ ላንኳኳ ሁሉ በር አይከፈትም!! እህቶቼ  ልባችሁን ለሄደ ለመጣ ሁሉ አትክፈቱ አንክፈት ለማለት ነው!! ኮፒ 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1203Loading...
29
የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች። ●በሳዑዲ ዐረቢያ የዙልሂጃ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ነገ ጁሙዓ ዙልሂጃ 1/1445 ዓሂ ይሆናል ማለት ነው ። ●ስለሆነም ነገ ጁሙዓ የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3550Loading...
30
👉    የዙል ሒጃ 10ሩ ቀናቶች       በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች ከሚሰሩ ዒባዳዎች ሁሉ የበለጠ ምንዳ አላቸው ። አንድ ሙእሚን በእነዚህ ቀናቶች ራሱን ከመልካም ስራ እርም ሊያደርግ አይገባም ። ሁሉም በገራለት አይነት ዒባዳ መበርታት አለበት ።  ሶላት የሚገራለት በሶላት ፣ ሶደቃ የሚገራለት በሶደቃ ፣ ቁርኣን የሚገራለት በቁርኣን ፣ ዚያራ የሚገራለት በዚያራ ፣ ፆም የሚገራለት በፆም ፣ ····· አቅም ያለው ኡድሒያ ነይቶ እስከ 10ኛው ቀን ፀጉሩንና ጥፋሩን ከመቁረጥ ተቆጥቦ እድሒያውን ካረደ በኋላ መቁረጥ ።   በተቻለ መጠን እነዚህን ቀናቶች አላህን በመገዛትና ትእዛዙን በመፈፀም ለአኼራ ስንቅ መሰነቅ ያስፈልጋል ።      እነዚህ ቀናቶች አስመልክ ኑሱሶች መጥተዋ ። ከእነዚህ ውስጥ ቀናቶቹ አላህ ዘንድ ያላቸውን ቦታ ለማመልከት አላህ የማለባቸው መሆኑን የሚገልፁ የሚከተሉት አንቀፆች ይገኙበታል : –              وَالْفَجْرِ            በጎህ እምላለሁ ፡፡          وَلَيَالٍ عَشْرٍ         በዐሥር ሌሊቶችም ፡፡     በሌላ አንቀፅ ላይም የሐጅ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩትን ሲነግረን የታወቁ ቀናቶች ብሎ አውስቷቸዋል ። « لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ »                           الحج ( 28 ) " ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል) ፡፡ ከርሷም ብሉ ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ "፡፡       የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – በእነዚ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች ደረጃ ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ : – وروى ابن عباس – رضي الله عنهما – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وآله وسلم – : "مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ" يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ، قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ؟ قَالَ: "وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ"،               أخرجه أبو داود وابن ماجه وغيرهما    " ምንም ቀን የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ የሆነበት ከእነዚህ ቀናቶች ውጪ ( የዙል ሒጃ አስሩ ቀናቶች)  የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጂሃድም ቢሆን ?  ጂሃድም ቢሆን ምናልባት አንድ ሰው ነፍሱና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ካልተመለሰ እንጂ " ።     በመሆኑም ነገ ሳንል ዛሬውኑ በምንችለው መልካም ስራ መሰነቁን እንጀምር ። http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3662Loading...
31
🛑ሁሉም ሽንቱ ሲመጣበት  ገብቶ ሚሸናው ሽንት ቤት ነው። አንቺ ማንም መጥቶ ሚጀነጅንሽ ከጅንጀና አልፎ በዝሙት ስሜቱን ሚያበርድብሽ ከሆንሽ ሽንት ቤት ነሽ። እና እህቴ እስከመች በዚህ ሁኔታ ረክሰሽ ትቀጥያለሽ? አልረፈደም ይህን እድፍሽን በተውበት ሻወር ታጠቢ።✅✅
1 5736Loading...
32
1፡ አንዳንድ ቆንጆ ሴቶች - ቆንጆ ሴቶች ጋር በትዳር ውስጥ ጥሩ ሂወት ለመኖር ትልቅ መስዋዕትነት ያስፈልጋል ።  ይሄውም  ለወንዱ ታማኝ በመሆን ከአንድ  የጎጆ  ጣሪያ ስር መኖር ይኖርባቸዋል። ታዲያ በቁንጅናየ ሁሉንም አገኛለሁ ብላ የምታስብ ሴት ትዳር ቀርቶ ራሷን በስርአቱ ማስተዳደር አትችልም። ከለመደችው ሂወት አንፃር ትዳር  እስር ቤት እንደሆነ ይሰማታል። - ብዙ ቆንጆ ሴቶች አሁንም ያላገቡ ናቸው።  እድሜያቸው ካለፈ በኋላ ወደፊት ምን እንደሚጠብቃቸው እያሰቡ ያሉ ሴቶች ብዛት ቤት ይቁጠረው። ብዙዎቹ ያላገቡት ለትዳር  ማንም ስለማይፈልጋቸው ሳይሆን ራሳቸውን ወደ ከፍታ ሰቅለው ሁሉም ዘንድ ተፈላጊ እና በጣም ቆንጆ እንደሆኑ ስለሚያስቡ ነው። - ውበታቸው ካፒታል ገንዘብ ማግኛ መንገድ ያደርጉታል ። ትዳርንም ከአላማ እንደ ማዘናጊያ አድርገው ያዩታል። ተሳክቶላቸው ቢያገቡ እንኳን ትዳራቸውን በመገንባት ላይ አያተኩሩም።  ከትንሽ ግዜ ቆይታ በኋላ የምትሰማው ነገር ፍቺ ነው። አሏህ ይጠብቀንና ለዚህም ነው ብዙዎቹ ቆንጆ ሴቶች በዝሙት  ላይ የሚወድቁት።  2:: አንዳንድ የተማሩ ሴቶች - ዲግሪ፣ ማስተርስ ወይም ፒኤችዲ ያላት ሴት በተለይ ወንዱ እንደሷ ካልተማረ ወይም የምታገኘው ገቢ ከወንዱ የበለጠ ከሆነ እራሷን ለትዳር  ዝግጁ አድርጋ መቀጠል በጣም ከባድ እንደሆነ ታስባለች ። - ብቃታቸው እራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል። እናም ደስታ ማለት የምስክር ወረቀት ብቻ ነው ብለው ያስባሉ። -  ታዝባችሁ ከሆነ ብዙዎቹ በኩባንያ ቢሮዎች  ውስጥ የሚሰሩ ሴቶች ሀብታም ፣ ያላገቡና እና የተፋቱ ናቸው።  ከእንደዚህ  አይነት ተግባር መራቅ ያስፈልጋል ። እናም የምታከብርህና የምትታዘዝህ የተማረች ሚስት ካለህ አላህን አመስግን ወንድሜ ። አንዳንድ ወንዶች ሚስቶቻቸውን ሂጃብ እንዲለብሱ በዲን እንዲታነፁ ወዘተ መጠየቅ አይችሉም። ምክንያቱም ሚስቶቻቸውን በሰርተፍኬት ደረጃዋ ከነሱ የተሻለች ሰለሆነች ። ሌላው ሚስቶቻቸው በቤት ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ ስለሚሰጡ ለማዘዝ ይቸገራሉ። 3፡ አንዳንድ ከሀብታም ቤተሰቦች የመጡ ሴቶች - ሀብታም ቤተሰብ ስር ያደጉ ሴቶች በትዳር ውስጥ ያደጉትን ተመሳሳይ አካባቢ ስለሚፈልጉ ለማግባት ይቸገራሉ። - በተለይ ባህሪያቸውን፣ ልማዳቸውንና አለባበሳቸውን በሚመለከት ማንም እንዲመክራቸው ወይም እንዲያርማቸው አይፈልጉም። ሰውዬው ድሃ ከሆነ, ለሴትየዋ እና ለመላው ቤተሰቧ የሚሰራ ባሪያ ይሆናል።  ከሀብታም ቤተሰብ የሆነች ሚስት ካለችህ  የምታከብርህና የምትታዘዝህ ከሆነች ፤ እንደ ቤተሰቧ ሀብታም እንዳልሆንክ አውቃ ካንተጋ የምትኖር  ንፁህ ሴት ካለችህ አላህን አመስግን። 4. የቲክቶክ ሴት። ቪዲዮዋን (ጭፈራዋን) መለጠፍ እና ገላዋን በቲክቶክ ወይም በኢንስታግራም ላይ ማጋለጥ የምትወድ ሴት ከሷጋ ትዳርን ለማስቀጠል በጣም ከባድ ነው። ምንም እንኳን ጥቂቶች ሊለወጡ ቢችሉም, በአጠቃላይ አስቸጋሪ ነው።   አንዳንድ ሴቶች ማህበራዊ ሚዲያን ከመተው ይልቅ መፋታትን ይመርጣሉ። - ሌሎች የሚያደርጉትን ይገለብጣሉ  ምን ያህል ቆንጆ እና ቆንጆ እንደሆኑ በሰዎች መወደስ ይወዳሉ። እናም ማንም እውነተኛ እና ቅን ባል ሌሎች ወንዶች ሚስቱን እንዲናገሩበት እና ተራቁታ ሰትጨፍር ማየት አይሻም። ሰለዛም ይፋታሉ !! - የማህበራዊ ሚዲያ ሱስ ያለባቸው ሴቶች ከእውነተኛ ህይወት ይልቅ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሰዎች ዋጋ ይሰጣሉ። በቀን 8 ሰአት በቲክቶክ ወይም ፌስቡክ ላይ ቪዲዮ በመመልከት ያሳልፋሉ። የሚገርመው በጭፈራ የምታሳልፍ ሴት ትዳርን ለረጅም ጊዜ ማስቀጠል አትችልም። በጣም ብዙዎቹ በማህበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ምክንያት ይፋታሉ። መጨረሻቸውም ፀፀት እና ድብርት ይሆናል። ሰለዚህ ወገን ጠንቀቅ ማለቱ ለራስ ነው!  🤚 Copy ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 04012Loading...
33
ሰርግ በዘፈን ከተደረገ በቃ በቅርቡ መፍረሱ የማይቀር ነው። ጨፍሮ እንዳገባት ረግጦ ጠልዞ ያስወጣታል። አሏህ የታመፀበት ትዳር በጫማ ጥፊ በአርባ ምንጭ ቡጢ ተደባድበው ይለያዩበታል። ሰለፊዮች ታድላቹ አልሃምዱሊሏህ በሉ ሰርጋቹን በሱና ለማድረግ ስለተወፈቃቹ።
3363Loading...
34
#5_ደቂቃ_ስሜት #ሀራም_Relation 🎦#በወንድም_አቡ_ኡመር🎦 ⏯Only 5 Min▶️ #Share Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3143Loading...
35
#5_ደቂቃ_ስሜት #ሀራም_Relation 🎦#በወንድም_አቡ_ኡመር🎦 ⏯Only 5 Min▶️ #Share Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9752Loading...
36
📚 درس علمي بعنوان/   *شرح كتاب #الداء_والدواء لابن القيم* 📜الدرس الثاني 🎙ألقاه: علي بن زيد المدخلي غفر الله له ولوالديه وزوجه وأولاده وللمسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات 🕌  بمسجد حمود هادي الحربي بالبديع والقرفي  بوادي جازان 🗓الثلاثاء 27 ذي القعدة 1445 🔗 رابط الصوتية 🔗https://t.me/ali_ben_zaid_almadkhali/4150 🖥على اليوتيوب: 🔗https://youtube.com/watch?v=jONJZiC2cfc&si=eVnePtMN90H0fXwL 📮قناة علي بن زيد المدخلي 📮 https://t.me/ali_ben_zaid_almadkhali
3080Loading...
37
إذا رأيت رجلا يماشي صاحب بدعة فاعلم بأنه مفتون. لا تغتر به لأنه ربما لا يدري حال هذا الرجل المبتدع أو أنه أبى واستكبر. إذا أخبر بحال هذا الرجل المبنتدع ثم أبى فألحقه به فلا كرامة ولا نعمى عين.إذا لم يعلم بحاله فاعتذر له لا يكلف الله نفسا إلا وسعها لا تستعجل بإلحاقه به. بل ربما يثني الرجل السني على البدعي جاهلا بحاله كما صدر للإمام الشافعي وابن تيمية وغيرهم من الكبار.المميعة تستدل بمثل هذا الإستدلال لتبرير مذهبها القبيح. العجب من المميعة ان يدعوا أن الإمام الشافعي يثني على إبراهيم الرافضي الذي يكفر الصحابة عالما بحاله.كيف يصوغ هذا الظن في عقول المميعة؟!هكذا إذا التبس عليك الأمر تنعكس العقول والفهوم نسأل الله السلامة والعافية 💫https://t.me/ibnujemilchannel 💫https://t.me/ibnujemilchannel
2521Loading...
38
Media files
2961Loading...
39
🔴فـضل صـيام عـشـر ذي الحجة  - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله http://t.me/elbadr12 #شارك_تؤجر✅ #فوائد_منتقاة
2520Loading...
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንደሚታወቀው ብዙ አጅነቢዮችጋ የመተያየት ሰፊ አድል ስለሚኖረን አይናችን ሰበር እናድርግ። ልብ መረጃውን የሚቀበለው ከአይን ነው ያ የምናየው ነገር ወንጀል ከሆነ ልባችን በመደሰት ርቆ ይጨናነቃል ሰላምም ያጣን እንሆናለን። ስለዚህ አደራ ምላሳችንን በዚክር ቢዚ አድርገን አይናችንንም ሰበር እናድርግ። ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ስጠይቃቸው "ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት።  አላሁ አክበር❗️ ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል። አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ።❗️ እንዲሁም ከአጅ ነቢ አይደለም ከስጋ ወንድማችሁምጋ ቢሆን በየ ካፌው ከመሄድ እንቆጠብ! አላህን እንፍራ ፈተና አንሁን። ከወጣን ቤተሰብ ለመዘር ብቻ ነው መሆን ያለበት ከዛ ውጭ እንደሰት በሚል ሰበብ ከጓደኞቻችንጋ በየ ካፌውና ወንድ ከሚኖርበት ቦታ ከመሄድ እንቆጠብ። ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል። ሼር ሼር ሼር Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
بسم الله الرحمان الرحيم እንኳን ለ1445''ኛው የኢድ አል አድሀ [-ዐረፋ-] በአል በሰላም አደረሰን     تقبل الله منا ومنكم اللهم اعيده علينا اعوامً عديدة وازمنتً مديدة ونحن علا صحةٍ وعافيتٍ وايمانٍ وامان 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
🔷   ከዒድ በፊት እንኳን አደረሰህ ማለት       ሙስሊሞች አላህ ለዒደል አድሓና ዒደል ፊጥር ሲያደርሳቸው አንዱ ሌላውን እንኳን አደረሰህ በማለት ደስታቸውን ይገልፃሉ ። ይህ ተግባር ከሶሓቦችም የተገኘ ሲሆን በዚህ መልኩ እንኳን አደረሰህ ይባባሉ የነበሩት ከዒድ ሶላት በኋላ ነበር ይላሉ ዑለሞች ።      በዚህም ምክንያት ከሶላት በፊት እንኳን አደረሰህ ማለት ይቻላል ወየወስ አይቻልም በሚለው ዑለሞች ዘንድ የተለያየ እይታ ቢኖርም ከዒዱ ለሊት ጀምሮ ማለት ይቻላል የሚለው አመዛኝ ነው ። ነገር ግን ከዛ በፊት ነገ ነው ሲባል ማለት የማይቻል መሆኑን ይገልፃሉ ። ምክንያቱም እንኳን አደረሰህ የሚባለው ለደረሱበት ነገር ነው ። ዒድ ነገ ነው ሲባል ገና ዒዱ ላይ ስላልደረሰ እንኳን አደረሰህ አይባልም ይላሉ ።     በመሆኖም አንዳንድ ድርጅቶች የሚልኩዋቸውን የእንኳን አደረሰህ መልእክቶችን በማየት እኛም እንዳንሸወድ ።      አላህ ለዒዳችን በሰላም ያድርሰን ። https://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
ውዱ ነብያችን [ﷺ] እና ሌሎችም ነብያቶች የአረፋ ቀን የሚሉትን ዱዓ ታውቁታላችሁ??? ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ቢን አልዐስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3585 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
ውዱ ነብያችን [ﷺ] እና ሌሎችም ነብያቶች የአረፋ ቀን የሚሉትን ዱዓ ታውቁታላችሁ??? ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ቢን አልዐስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3585 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

ታላቅ የሆነ ምንዳ እንዳያመልጣችሁ!! የዚል-ሒጃ 9ኛው ቀን የውሙ ዐረፋ ፆም ––––– አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የሆነ የዐረፋ (ዙልሂጃ 9ኛው) ቀን ነው የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዐረፈ ቀን አንድም ቀን የለም!…” [ሙስሊም ዘግበውታል] የዐረፋን (ዚል-ሂጃ 9ኛውን) ቀን መፆም ያለፈውን 1 አመት እና የቀጣዩን 1 አመት ወንጀል ያብሳልና የነገው እለተ ቅዳሜ 9ኛው የዚል-ሒጃ ቀን ነውና ፆሙ እንዳያመልጣችሁ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ እለተ ዐረፋ ጾም ተጠይቀው እንዲህ በማለት መለሱ:- "ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት ወንጀል ያስምራል (ይሰርዛል)።” [ሙስሊም ዘግበውታል] የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህም ብለዋል:- “የዐረፋን ቀን መፆም ከፊቱ ያለውን አንድ አመት እና ከኋላው ያለውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 3853] ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነውና ነገ ፆመኛ የሆነችሁም አጋጣሚ በበሽታና መሰል ከባድ ምክንያቶች መፆም የማትችሉም ካላችሁ  ዱዓ ላይ በርቱ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፣ ከተናገርኩት ነገር ሁሉ በላጩ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት የተናገሩት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ, ለሁል ሙሉኩ, ወለሁል ሀምድ, ወ ሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር (የሚለው) ነው!!። ትርጉሙም:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! እርሱም ብቸኛ ነው፣ ለእርሱም ምንም ተጋሪ የለውም!፣ ንግስናም ለእርሱ ነው፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው፣ እርሱም በሁሉ ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነው።” (የሚለው ታላቅ የሆነ የተውሒድ ቃል ነው) [ትርሚዚይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል።] ✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
"ሰው ጀሀነም ስለመግባት ይጨነቃል። እኔ ከጀሀነምም አልፎ የጀነት የመጨረሻ ክፍል መግባቱ ራሱ ያሳስበኛል"አለ አቢዱ ወጣት ወጣቶች እኛ የት ነው ያለነው?? 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Hammasini ko'rsatish...
የቲሞችን እያስታወስን!!
Hammasini ko'rsatish...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
﴿كُلُّ مَن عَلَيها فانٍ۝وَيَبقى وَجهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ وَالإِكرامِ۝فَبِأَيِّ آلاءِ رَبِّكُما تُكَذِّبانِ﴾ [الرحمن: ٢٦-٢٨] እስኪ ቀኑን በዚህ ቁርኣን እንቀበለው ።
Hammasini ko'rsatish...
8.59 MB