cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Circle media - ሰርክል

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
475
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
+3230 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
750Loading...
02
Media files
810Loading...
03
Media files
780Loading...
04
በዛሬው ዕለት ከምስራቅ ሀረርጌ፣ከምዕራብ ጎጃም እንዲሁም ከምስራቅ ጎጃም ወደ መከላከያ ሰራዊት ለመግባት የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋሟት ሽኝት እየተደረገላቸው መኾኑ ተጠቆመ። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
390Loading...
05
የእስራኤል ጦር በግብፅ ድንብር በግብፅ ጦር ላይ ጥቃት በመፈፀም ወታደሮች መገደላቸዉ ተዘገበ የእብራይስጥ ቻናል 14 እንደዘገበዉ የእስራኤል ጦር በፈፀም ጥቃት ወታደሮቹ መገደላቸዉን ተከትሎ በእስራኤልና ግብፅ መካከል ፖለቲካዊ ጥላሼት እንዳይቀባ ቻናሉ ዘገባዉን እንዳያሰራጭ ገደብ ቢጣልበትም መረጃዉ አፍትልኮ የአለም መነጋገሪያ ሁኗል፡፡ የግብፅ ወታደሮች በራፋ ድንበር ማቋረጫ ላይ በእስራኤል ወታደሮች ላይ ተኩስ ከፍተው እንደነበርና በእስራኤል ጦር ምላሽ እንደተሰጣቸዉ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ በድርጊቱ አንድ የግብፅ ወታደር ሲገደል ሌሎች የግብፅ ወታደሮችም ቆስለዋል ሲል የኔት ዘግቧል። ግብፅ የተኩስ ልውውጡን ያረጋገጠች ሲሆን አንድ ወታደሮቿ በጋዛ ራፋህ ከተማ ድንበር አካባቢ መገደላቸውን ገልጻለች።የእስራኤል ጦር በበኩሉ ከግብፅ ጋር ዉይይት እየተደረገ መሆኑን አመልክቷል። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
890Loading...
06
አብን፣ ሕወሃት በራያ እና አላማጣ አካባቢዎች እየፈጸመው ለሚገኘው ጥቃት መንግሥት "ምንም ዓይነት ተጨባጭ ርምጃ" አለመውሰዱና በጉዳዩ ዙሪያ አቋሙን በግልጽ አለማሳወቁ የሕወሓት ታጣቂዎች ለሚፈጽሙት ጥቃት "ይሁንታ" እንደሰጠ ያስቆጥራል በማለት ወቅሷል። አብን፣ ፌዴራል መንግሥቱ የሕወሓት ታጣቂዎች በቅርቡ በኃይል ከተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች "ባስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ እንዲያደርግ" ጠይቋል። ዓለማቀፉ ኅብረተሰብም፣ ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት እልባት እንዲያገኝና ሕወሃት ለሰብዓዊ መብት ጥሰቶቹ ተጠያቂ እንዲኾን ኃላፊነቱን እንዲወጣ አብን ጥሪ አድርጓል። አብን፣ የሕወሃት ታጣቂዎች በአፋር አካባቢዎችና ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአለማጣ ከተማ ላይ ጥቃት በመክፈት ነዋሪዎችን እየገደሉ፣ ንብረታቸውን እየዘረፉና እያፈናቀሉ እንደሚገኝም ገልጧል። ፓርቲው፣ የሕወሓት ታጣቂዎች በራያ ወረዳዎችና በአላማጣ ከተማ በንጹሃን የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ግድያ እንደፈጽሙ፣ አስር ሽህዎችን እንዳፈናቀሉና በርካታ የሕዝብ ሃብትና ንብረት እንደዘረፉና እንዳወደሙ ማረጋገጡንም አስታውቋል። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
780Loading...
07
Media files
1120Loading...
08
“ከ1ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነ ይዞታችን ለሌላ አካል እንዲሰጥ ውሳኔ ተላልፏል” •  ቅሬታችንን ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲያውቁልንና መፍትሔ እንዲሰጡን እንፈልጋለን በተለምዶ ደንበል አካባቢ የሚገኘው  ጄኔቭ መኪና አስመጪ ድርጅት ይዞታ የሆነው  ቦታ፣ ባለ አራት ኮከብ ሆቴል እንዲገነባበት ኤም.ኬ.ኤ.ኤስ ኃ.የተ.የግል. ማህበር ለተባለው ድርጅት ከህግ ውጭ  ተላልፎ ሊሰጥብን በመሆኑ  ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲያውቁልንና መፍትሄ እንዲሰጡን እንፈልጋለን  ሲሉ የጄኔቭ መኪና አስመጪ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ  አቶ እስራኤል ጌታቸው ተናገሩ፡፡ ” ከ1ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነው መሬታችን ህጉ በማይፈቅደው  መልኩ ሆቴል እንዲገነባበት ለሌላ አካል ሊሰጥ የተላለፈውን ውሳኔ ከንቲባ አዳነች አቤቤ  በሚመለከተው አካል አጣርተው መፍትሔ እንዲሰጡን ጥሪያችንን እናቀርባለን“  ብለዋል፤ አቶ እስራኤል ጌታቸው። በተለምዶ ደንበል አካባቢ የሚገኘውን ከ1ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሚሆን   የጄኔቭ መኪና አስመጪ ድርጅት ይዞታ፣ የቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 9፣ የመንግሥት ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3፣ "ቦታው ለልማት የማይፈለግ ነው" በሚል  ኤም.ኬ.ኤ.ኤስ ኃ.የተ.የግል. ማህበር  ለተሰኘው ድርጅት ሆቴል እንዲገነባበት  ተላልፎ እንዲሰጥ ውሳኔ ተላልፎብናል ሲሉ ነው  የጀኔቭ መኪና መሸጫ ድርጅት ስራ አስኪያጅ  ቅሬታቸውን ለመገናኛ ብዙኃን የገለጹት፡፡ አቶ እስራኤል ጌታቸው እንዳሉት፤ የቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3  ፅ/ ቤት፣ መሬታችን  ለኤም.ኬ. ኤ.ኤስ ኃ.የተ. የግል. ማህበር  ተላልፎ እንዲሰጠውና ሆቴል እንዲገነባበት ውሳኔ ማስተላለፉ  ከህግ አግባብ ውጭ በመሆኑ፣ ጉዳዩን  ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲያውቁልን እንፈልጋለን ብለዋል፡፡ ከ1 ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነው መሬታችን  ባለ አራት ኮከብ ሆቴል ሊሰራበት ነው በሚል ምክንያት ህጉ በማይፈቅደው መልኩ ለሌላ ወገን  ተላልፎ ሊሰጥብን መሆኑን ከንቲባዋ እንዲያውቁልን እንፈልጋለን ሲሉ፤ ቅሬታ አቅራቢው የጀኔቭ መኪና አስመጪ ስራ አስኪያጅ አቶ እስራኤል ጌታቸው ቅሬታቸውን  ገልፀዋል። ውሳኔው የከተማ መስተዳድሩ የመሬት ልማት አስተዳደር የሚመራበትን መመርያ የሚጥስ በመሆኑና የኮሪደር ልማት ስራ ባልተጀመረበት ጊዜ ቁጥርና ዓመተ ምህረት ጠቅሶ የፃፈው ደብዳቤ መርህ የጣሰ ደብዳቤ መሆኑን ከንቲባዋ እንዲረዱት ሲሉ አቶ እስራኤል ጌታቸው ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡
1090Loading...
09
«አሁን ያለችው አትዮጵያ እኛን ገድላ መኖር ስለፈለገች የእኛን ህዝብ ለማትረፍ  ኢትዮጵያን ዝቅ አድርገን ኦሮሞን ከፍ የሚያደርግ ዲስኮርስ ተጠቅመናል። የኦሮሞ ህዝብ ይሄን መንግስት የሚቃወምበት ምንም ምክንያት የለም። የትግላችን ኮዝ ትክክለኛ መስመር ላይ ወጥቷል» ይሄን የተናገሩት ኢንጅነሪ ስለሺ በቀለ ተክተው የአሜሪካ አምባሳደር ተደርገው የተሾሙት አቶ ሌንጮ ለታ ናቸው!
1070Loading...
10
የብልፅግና መንግስት ግንቦት 20 የስራ ቀን ሆኖ እንዲውል መመሪያ አውርዷል! የኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ የገባበት የግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም በየዓመቱ እንደሚዘከርና በኢትዮጵያ የጊዜ መቁጠሪያ ሰሌዳ ታስቦ እንደሚውል ይታወቃል። መንግስት ይሄን በዓል እንደማንኛውም የስራ ቀን ሆኖ እንዲውል ወስኗል። መ/ቤቶችም በማስታወቂያ ጭምር እያሳሰሰቡ ይገኛሉ። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
1060Loading...
11
ቦይንግ የአፍሪካ ዋና መቀመጫውን በኢትዮጵያ ሊከፍት ነው ግዙፉ የአውሮፕላን አማራች ኩባንያ ቦይንግ፤ የአፍሪካ ዋና መቀመጫውን በኢትዮጵያ ሊከፍት መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ የኩባንያው ውሳኔ ተቋሙ ዋና መቀመጫውን በኬኒያ አሊያም በደቡብ አፍሪካ ሊያደርግ እንደሚችል ሲሰጡ የነበሩ ግምቶችን ያስቀረ እና ኢትዮጵያ ቀዳሚ ምርጫው መሆኗን ያረጋገጠ ነው፡፡ እ.አ.አ በ2023 ኢትዮጵያ እና ቦይንግ ኩባንያ የተወሰኑ የአውሮፕላን ክፍሎችን ኢትዮጵያ ውስጥ ለማምረት ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ የአፍሪካ አየር መንገዶች በሚቀጥሉት 20 ዓመታት ውስጥ ብቻ ከ1 ሺህ በላይ አዳዲስ አውሮፕላኖችን እንደሚፈልጉ የኩባንያው ጥናት ያመላክታል፡፡ ከእነዚህ ወስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት አዳዲስ አውሮፕላኖች የአየር መንገዶቹን መዳረሻ ለማስፋት እንደሚያገለግሉ ዲደብሊው አፍሪካ ዘግቧል፡፡ ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
1050Loading...
12
ወ/ሮ ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ኋላፊ ተደርገው ተሾሙ።
1150Loading...
13
የወላይታ ሶዶ፣ የጋምቤላ እና ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲፕሬዝዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገለፀ‼️ ለአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ እና ሌሎች አራት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው ይህ የተገለፀው። በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተሠራው የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መሥሪያ ቤቶች ውስጥ 13 ተቋማት ላይ አስተደደራዊ ዕርምጃ መወሰዱን ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለቋሚ ኮሚቴው ገልጸዋል፡፡ በዚህም የወላይታ ሶዶ፣ ጋምቤላ እና ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ተናግረዋል። ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መሠጠቱም ተገልጿል። ሪፖርተር
1161Loading...
14
ፌዴራል ፖሊስ ከሥራ ተገልለው ለቆዩ የትግራይ ተወላጅ አባላቱ የተሃድሶ ሥልጠና ጥሪ አቀረበ‼️ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት፣ በተቋሙ የሚገኙ ከሦስት ዓመታት በላይ ደመወዝ እየተከፈላቸው በሥራ ላይ ሳይሆኑ የቆዩ የትግራይ ተወላጅ አመራርና አባላት፣ ለተሃድሶ ስልጠና እንዲገቡ ጥሪ አቀረበ። በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተጽፎ በምክትል ኮሚሽነር ደርዜ ገቢሳ ተፈርሞ የወጣ ደብዳቤ እንደሚገልጸው፣ እነዚህ የኮሚሽኑ አባላት መደበኛ ሥራ ከመጀመራቸው በፊት አጠቃላይ የተቋሙን ሪፎርምና ልዩ ልዩ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እንዲወስዱና መደበኛ ሥራቸውን እንዲጀምሩ መወሰኑን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። ነገር ግን ወደ ሥራቸው ከመመለሳቸው አስቀድሞ በሰሜን ሸዋ አሌልቱ በሚገኘው የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ተቋም፣ የተሃድሶ ሥልጠና እንዲወስዱ ጥሪ የቀረበላቸው ሲሆን፣ የሚመለከታቸው የኮሚሽኑ የሥራ ክፍሎችም በሒደቱ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው መታዘዙ ተገልጿል።
1270Loading...
15
«በኢሰመጉ ላይ መንግስት እየፈጸመ ያለው ከፍተኛ ጥቃትና ጫና አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል!» -ኢሰመጉ በመግለጫው! ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
1420Loading...
16
ማንቸስተር ዩናይትድ የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ሻምፒዮን ሆነ። በዌምብሌይ የተካሄደው የማንቸስተር ደርቢ የፍጻሜ ጨዋታ በዩናይትድ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለቀያይ ሰይጣኖቹ ጋርናቾ እና ማይኖ በመጀመሪያው አጋማሽ አሸናፊ ያደረጉትን ጎሎች ያስቆጠሩ ሲሆን፥ ጀረሚ ዶኮ ለሲቲ ብቸኛዋን ጎል በ87ኛው ደቂቃ ከመረብ አገናኝቷል። በፕሪሚየር ሊጉ ስምንተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን የኤፍኤ ካፕ ዋንጫውን በማንሳቱ በቀጣዩ አመት የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል። ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ 13ኛ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫውን ነው ማንሳት የቻለው።
1410Loading...
17
በአማራ ክልል ከስምንት ወረዳዎች በስተቀር የመንግስት አገልግሎት ቀጥለናል-የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አረጋ ከበደ  የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አረጋ ከበደ ከስምንት ወረዳዎች በስተቀር መንግስታዊ አገልግሎቶች ወደ ነበሩበት መመለሱን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በአማራ ክልል ዳግም ስርዓት እየዘረጋ መሆኑን፣ የታጠቁ ቡድኖች ወደ ትንንሽ አካባቢዎች እና ቆላማ አካባቢዎች መገፋታቸውን ተናግረዋል። ነገር ግን ከፕሬዝዳንቱ መግለጫ በተቃራኒ ሰሞኑን በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ውጊያዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በዚህም ከሰመኑ በሰሜን ወሎ ዞን በምትገኘው ላሊበላ ከተማ ውጊያ ተደርጎ አየር ማረፊያው ጭምር በፋኖ ቁጥጥር ስር ወድቆ እንደነበር የአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ዘግቧል።
1430Loading...
18
ከእስያ ወደ ሌሎች የአለማችን ክፍሎች እየተዛመተ ያለው “ሂኪኮሞሪ” - ከቤት የመውጣት ፍርሃት በጃፓን፣ ደቡብ ኮሪያ እና ሆንግ ኮንግ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከቤታቸው መውጣት ካቆሙ ወራት ወይም አመታት ሆኗቸዋል። https://bit.ly/3QZCzqN
1300Loading...
19
Media files
1260Loading...
20
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ "ጠቅላይ ኃይሎች" በቀጠናችን ሌላ ዙር ጦርነት ለመቀስቀስ እያሴሩ ነው ሲሉ በኤርትራ ነጻነት በዓል ላይ ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል። "ጠቅላይ ኃይሎች" ሌላ ዙር ጦርነት የመቀስቀስ ፍላጎታቸው የአደባባይ ሚስጢር ኾኗል ያሉት ኢሳያስ፣ ኹሉም ዝርዝር ኹኔታ ወደፊት በአመቺ ጊዜ እንደሚገለጽና የኤርትራን ሕዝብ የሚያሳስበው ጉዳይ እንደሌለ ተናግረዋል። የኤርትራ ጦር ለማናቸውም ጠባጫሪነት ዝግጁነቱ እንደተጠበቀ መኾኑንና ኤርትራ ሉዓላዊነቷን ከመጠበቅ ባሻገር ከጎረቤቶቿና በቀጠናው ከሚገኙ ወዳጆቿ ጋር ትብብሯን እንደምታጠናክር ኢሳያስ ገልጸዋል። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
1320Loading...
21
በሱዳን ያንዣበበውን የዘር ማጥፋት ዓለም ችላ እንዳለው የተመድ ባለሙያ ተናገሩ! በሱዳን ዳርፉር ግዛት የዘር ማጥፋት እያንዣበበ ቢሆንም የዓለም ትኩረት ግን የዩክሬን እና ጋዛ ጦርነት ላይ ብቻ እንደሆነ የተባበሩት መንግሥታት ባለሙያ ገለጹ።የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊን የዘር ማጥፋትን ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት በተመለከተ የሚያማክሩት ልዩ ልዑክ አሊስ ዋይሪሙ ንደርቱ ለቢቢሲ እንደገለጹት፣ በዳርፉት የዘር ማጥፋት የተካሄደበት ወይም ሊካሄድ የሚችልበት ሁኔታ አለ። በሱዳን ኤል ፋሽር ከተማ ውስጥ ሰዎች በጎሳ ማንነታቸው ምክንያት የጥቃት ዒላማ መሆናቸውን ባለሙያዋ ተናግረዋል።በከተማው የሚገኝ የሕክምና እርዳታ የሚሰጥ ተቋም ባለፉት 10 ቀናት 700 ሰዎች መገደላቸውን መዝግቧል።ከዳርፉር ግዛት በሱዳን ጦር ሥር የሚገኘው ብቸኛ ከተማ ኤል ፋሽር ሲሆን፣ ባለፉት ቀናት ጦርነቱ ተባብሷል። ፈጥሮ ደራሽ ኃይሉ እና የሱዳን ጦር ከአንድ ዓመት በላይ ጦርነት ውስጥ ሲሆኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተድለዋል፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ከቤት ንብረታቸው ተሰደዋል።ኢብራሒም አል-ታይብ አለ-ፋኪ የተባለ ነዋሪ ለቢቢሲ እንደገለጸው፣ እህቱ የተገደለችው ቤታቸው ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ነው። ሦስት ልጆቹ ከአያታቸው ጋር እንዲቆዩ ቢልካቸውም ይህ ቤትም በአየር ጥቃት እንደወደመ ገልጿል። አሁን መላ ቤተሰቡ መጠለያ ውስጥ ይገኛል።“በኤል ፋሽር ምንም ደኅንነቱ የተጠበቀ ቦታ የለም” ብሏል።የተመድ ባለሙያ እንደተናገሩት ሁኔታው “እንደ ሩዋንዳ” እየሆነ ነው። “በኤል ፋሽር ጥቃት እየተባባሰ ነው። ግጭቱ አስጊ ደረጃ ላይ ይገኛል። ድምጼን ለማሰማት ብሞክርም ትኩረት ያለው በዩክሬን እና ጋዛ ጦርነቶች ላይ ስለሆነ ሰሚ አላገኘሁም” ብለዋል።ሂውማን ራይትስ ዋችም በዳርፉር የዘር ማጥፋት ስጋት እንዳለ አስታውቋል። በማሳሊት ብሔር እንዲሁም አረብ ባልሆኑ ማኅበረሰቦች ላይ የዘር ማጽዳትና ሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች መፈጸማቸውን ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል።የመብት ጥሰቱን እየፈፀሙ ይገኛሉ ያላቸው የፈጥኖ ደራሽ መሪው መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ (ሔሚቲ)ን ጨምሮ ሌሎችም ኃይሎች ተጠያቂ እንዲደረጉም ጠይቋል። አረብ ያልሆኑ አርሶ አደሮችና አረብ አርብቶ አደሮች መካከል ለረዥም ጊዜ የቆየ ቁርሾ ያለ ሲሆን፣ ጦርነቱ ውጥረቱን አባብሷል።የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከተማዋ ላይ ከበባ ከማድረጉም ባሻገር የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል።ተመድ እንደሚለው አምና በዳርፉሯ ኤል ጀኒና ከተማ ወደ 15 ሺህ ሰዎች ተገድለዋል። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
1080Loading...
22
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ 138 መንግሥት ሠራተኞች ትምህርት ማሰረጃ ፎርጅድ መሆኑን ተከትሎ በቁጥር 4 መ/ቤቶች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸው ተገለጸ። ባለፈው ሳምንት 75 አመራሮች ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ተገኝቶባቸው እርምጃ እንደተወሰደባቸው መዘገቡ ይታወሳል።
1261Loading...
23
የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ አቅራቢያ ከሚገኙ ሁለት አካባቢዎች እንዲወጡ መወሰኑን አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በአላማጣ ከተማ አቅራቢያ በሚገኙት “ገርጃለ” እና “በቅሎ ማነቂያ” በተባሉ ቦታዎች ተሰማርተው የነበሩ የክልሉ ኃይሎችን ከአካባቢዎቹ ለማውጣት ወሰነ። አስተዳደሩ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው፤ ከቀያቸው የተፈናቀሉ የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ነበሩበት ይመለሱ ዘንድ ለማድረግ ነገሮችን ለማቅለል መሆኑን አስታውቋል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ይህን ይፋ ያደረገው፤ በፕሬዝዳንቱ ጌታቸው ረዳ አማካኝነት ትላንት አርብ ግንቦት 16፤ 2016 ባስተላለፈው መልዕክት ነው። አቶ ጌታቸው ትላንት እኩለ ለሊት ገደማ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው አማካኝነት ባሰፈሩት በዚሁ መልዕክት፤  የትግራይ ኃይሎች ከ“ገርጃለ” እና “በቅሎ ማነቂያ” መንደሮች እንዲወጣ የተወሰነው ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፌደራል መንግስት እና ከአማራ ክልል “አስተዳደር” ጋር የደረሰበትን መግባባት “ለማክበር” ነው ብለዋል።  ጌታቸው ረዳ ይሄን ቢሉም የህወሃት ታጣቂዎች እና ተፈናቃይ ናቸው የተባሉ ትላንትና 11:40 በአላማጣ ከተማ መግባታቸው ይታወቃል። ከነ መሳሪያቸው በት/ቤቶች ውስጥ ነው ያሉት። ዛሬ ጧት ቀለም ገዝተው በት/ቤቱ ውስጥ ያለውን ታፔላዎች ሙሉ በሙሉ እያጠፉት ይገኛሉ ሲሉ የአይን እማኞች መግለጻቸውን አዩዘሀበሻ ዘግቧል።
1290Loading...
24
እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው ሚሳኤሎች ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር እንደሚገመት ተጠቆመ! በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ የእርሻ ማሳ ላይ ወድቋል የተባለ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተንቀሳቃሽ ምሥል እና ፎቶ በስፋት ሲሠራጭ ነበር። የወደቀው ድሮን ባይራክተር ቲቢ 2 የተባለ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል መሆኑን ቢቢሲ ከጦርነት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ከሚተነትኑ ባለሙያዎችን አነጋግሮ ማረጋገጡን በዘገባው አስነብቧል። ባለሙያዎች ሰው አልባ አውሮፕላኑ በመሳርያ ተመትቶ ስለመውደቁ የሚያሳይ ምንም ፍንጭ በምሥሉ ላይ እንደሌለ አረጋግጠዋል ብሏል። የወደቀው ሰው አልባ አውሮፕላኑ አራት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ወይንም ሮኬቶችን የመታጠቅ አቅምም እንዳለው የጠቆመው ቢቢሲ ከ5 እስከ 6 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ የተተመነለት መሆኑን እና የሚያስወነጭፋቸው ሮኬቶች የእያንዳንዳቸው ዋጋ ከ 60,000 እስከ 100,000 ዶላር አንደሚገመት አመላክቷል። ይህም ማለት እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው ሚሳኤሎች ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር ይገመታል ማለት ነው ብሏል።  ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny11
1500Loading...
25
ግዙፏን ሜትሮፖሊታን ከተማ ኒውዮርክን ያስመረሩት አይጦች በከተማዋ ያሉት አይጥች መበራከት የፈጠረው ስር የሰደደ ችግር ከንቲባው ልዩ ስብሰባ እንዲጠሩ አስገድዷቸዋል። https://bit.ly/3wW7Ow7
1530Loading...
26
በኦሮሚያ ክልል እንደ አዲስ በተዋቀረው ምሥራቅ ቦረና ጎሮዶላ ወረዳ በዘንድሮ ትምህርት ዘመን በወጉ ትምህርት ባለመሰጠቱ የስድስተኛ እና ስምነተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አንፈተንም ያሉ ተማሪዎች ታሰሩ። በጉዳዩ ላይ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ዘንድሮ ከዞን መዋቅር ተቃውሞ ጋር ተያይዞ በወረዳው የመማር ማስተማሩ ሂደት እምብዛም ነበር። የተጠቀሰው አካባቢ ተማሪዎች እንደሚሉት በአካባቢያቸው በነበረው ያልተረጋጋ ሁኔታ ዓመቱን ሙሉ ለተማሪዎች በቂ ትምህርት ባለመሰጠቱ ከነቤተሰቦቻቸው ተማሪዎቹ ለፈተና እንዳይቀመጡ የወረዳውን የመንግሥት አካላት ቢወተውቱም ባለሥልጣናቱ ጥያቄያቸውን አልተቀበሉም። እናም ከትናንት በስተያ ረቡዕ ግንቦት 14 ቀን፣ 2026 ዓ.ም ተማሪዎቹ ለፈተናው እንዲመዘገቡ ቅጽ እንድትሞሉ በመባሉ ብርቱ ሁከት ተፈጥሮ በርካቶች መታሰራቸውንም ይናገራሉ። እንደ አስተያየት ሰጪዎቹ ገለጻም በወቅቱ የታሰሩ ከ10 በላይ ተማሪዎችና የተማሪ ቤተሰቦች እስከዛሬ አልተፈቱም። ተማሪዎች ለፈተናው እንዲቀመጡ የኃይል ጫና ደረጋል የሚሉት ተማሪዎች «በዓመቱ የተሰጠው ትምህርት እጅግ ውስን መሆኑ የተማሪውን ዝግጅት አነስተኛ በማድረጉ ሂደቱን ተቃውሞ ገጥሞታል» ነው የሚሉት። ...
1460Loading...
27

10Loading...
28
ግሎባል ፋየር ፓወር የተሰኘ ድረገፅ ባወጣው መረጃ መሰረት ሩሲያ 14,777 ታንክ በመታጠቅ ከአለም ቀዳሚ ሆናለች።አሜሪካ በ4,657 ታንክ 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።ከአፍሪካ ሀገራት ግብፅ በ5340 ቀዳሚ ስትሆን ኤርትራ በ1756 ትከተላለች።ኢትዮጵያ ትኩረቷን በአዳዲስ የቴክኖሎጅ ውጤቶች ላይ ብታደርግም በሪፖርቱ መሰረት 680 ታንኮችን እንደታጠቀች ድረ ገፁ አስነብቧል። 
1400Loading...
29
በኤርትራ ከ 20 አመታት በላይ የታሰሩ የፕሮቴስታንት እምነት ፓስተሮች እንዲፈቱ አሜሪካ ጠየቀች የአሜሪካው ዓለማቀፍ የኃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን፣ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኤርትራ ላለው የኃይማኖት ነጻነት ጥሰት ትልቅ ትኩረት እንዲሰጥ መጠየቁ ዳጉ ጆርናል ከዘገባዎች ተመልክቷል። ኮሚሽኑ፣ ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊ እና ፓስተር ክፍሉ ገብረመስቀል የተባሉ የፕሮቴስታንት ኃይማኖት ሰባኪዎች ከታሠሩ ከ20 ዓመታት በላይ አስቆጥረዋል ሲል ለአብነት ጠቅሷል። ኤርትራ፣ ከኃይማኖት ነጻነት ጋር በተያያዘ 5 መቶ ያህል ሰዎችን ክስ ሳይመሠረትባቸው እንዳሠረች ኮሚሽኑ አመልክቷል። የኤርትራ መንግሥት ባለፈው ዓመት ከኃይማኖት ጋር በተያያዘ የታሠሩ ዘጠኝ እስረኞችን ብቻ መፍታቱን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፣ ጅምሩ ግን ሳይቀጥል ቀርቷል በማለት ወቅሷል። Via ዋዜማ
1411Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በዛሬው ዕለት ከምስራቅ ሀረርጌ፣ከምዕራብ ጎጃም እንዲሁም ከምስራቅ ጎጃም ወደ መከላከያ ሰራዊት ለመግባት የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋሟት ሽኝት እየተደረገላቸው መኾኑ ተጠቆመ። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የእስራኤል ጦር በግብፅ ድንብር በግብፅ ጦር ላይ ጥቃት በመፈፀም ወታደሮች መገደላቸዉ ተዘገበ የእብራይስጥ ቻናል 14 እንደዘገበዉ የእስራኤል ጦር በፈፀም ጥቃት ወታደሮቹ መገደላቸዉን ተከትሎ በእስራኤልና ግብፅ መካከል ፖለቲካዊ ጥላሼት እንዳይቀባ ቻናሉ ዘገባዉን እንዳያሰራጭ ገደብ ቢጣልበትም መረጃዉ አፍትልኮ የአለም መነጋገሪያ ሁኗል፡፡ የግብፅ ወታደሮች በራፋ ድንበር ማቋረጫ ላይ በእስራኤል ወታደሮች ላይ ተኩስ ከፍተው እንደነበርና በእስራኤል ጦር ምላሽ እንደተሰጣቸዉ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ በድርጊቱ አንድ የግብፅ ወታደር ሲገደል ሌሎች የግብፅ ወታደሮችም ቆስለዋል ሲል የኔት ዘግቧል። ግብፅ የተኩስ ልውውጡን ያረጋገጠች ሲሆን አንድ ወታደሮቿ በጋዛ ራፋህ ከተማ ድንበር አካባቢ መገደላቸውን ገልጻለች።የእስራኤል ጦር በበኩሉ ከግብፅ ጋር ዉይይት እየተደረገ መሆኑን አመልክቷል። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
Hammasini ko'rsatish...
አብን፣ ሕወሃት በራያ እና አላማጣ አካባቢዎች እየፈጸመው ለሚገኘው ጥቃት መንግሥት "ምንም ዓይነት ተጨባጭ ርምጃ" አለመውሰዱና በጉዳዩ ዙሪያ አቋሙን በግልጽ አለማሳወቁ የሕወሓት ታጣቂዎች ለሚፈጽሙት ጥቃት "ይሁንታ" እንደሰጠ ያስቆጥራል በማለት ወቅሷል። አብን፣ ፌዴራል መንግሥቱ የሕወሓት ታጣቂዎች በቅርቡ በኃይል ከተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች "ባስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ እንዲያደርግ" ጠይቋል። ዓለማቀፉ ኅብረተሰብም፣ ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት እልባት እንዲያገኝና ሕወሃት ለሰብዓዊ መብት ጥሰቶቹ ተጠያቂ እንዲኾን ኃላፊነቱን እንዲወጣ አብን ጥሪ አድርጓል። አብን፣ የሕወሃት ታጣቂዎች በአፋር አካባቢዎችና ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአለማጣ ከተማ ላይ ጥቃት በመክፈት ነዋሪዎችን እየገደሉ፣ ንብረታቸውን እየዘረፉና እያፈናቀሉ እንደሚገኝም ገልጧል። ፓርቲው፣ የሕወሓት ታጣቂዎች በራያ ወረዳዎችና በአላማጣ ከተማ በንጹሃን የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ግድያ እንደፈጽሙ፣ አስር ሽህዎችን እንዳፈናቀሉና በርካታ የሕዝብ ሃብትና ንብረት እንደዘረፉና እንዳወደሙ ማረጋገጡንም አስታውቋል። ለትኩስ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/mneny1
Hammasini ko'rsatish...

“ከ1ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነ ይዞታችን ለሌላ አካል እንዲሰጥ ውሳኔ ተላልፏል” •  ቅሬታችንን ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲያውቁልንና መፍትሔ እንዲሰጡን እንፈልጋለን በተለምዶ ደንበል አካባቢ የሚገኘው  ጄኔቭ መኪና አስመጪ ድርጅት ይዞታ የሆነው  ቦታ፣ ባለ አራት ኮከብ ሆቴል እንዲገነባበት ኤም.ኬ.ኤ.ኤስ ኃ.የተ.የግል. ማህበር ለተባለው ድርጅት ከህግ ውጭ  ተላልፎ ሊሰጥብን በመሆኑ  ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲያውቁልንና መፍትሄ እንዲሰጡን እንፈልጋለን  ሲሉ የጄኔቭ መኪና አስመጪ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ  አቶ እስራኤል ጌታቸው ተናገሩ፡፡ ” ከ1ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነው መሬታችን ህጉ በማይፈቅደው  መልኩ ሆቴል እንዲገነባበት ለሌላ አካል ሊሰጥ የተላለፈውን ውሳኔ ከንቲባ አዳነች አቤቤ  በሚመለከተው አካል አጣርተው መፍትሔ እንዲሰጡን ጥሪያችንን እናቀርባለን“  ብለዋል፤ አቶ እስራኤል ጌታቸው። በተለምዶ ደንበል አካባቢ የሚገኘውን ከ1ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሚሆን   የጄኔቭ መኪና አስመጪ ድርጅት ይዞታ፣ የቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 9፣ የመንግሥት ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3፣ "ቦታው ለልማት የማይፈለግ ነው" በሚል  ኤም.ኬ.ኤ.ኤስ ኃ.የተ.የግል. ማህበር  ለተሰኘው ድርጅት ሆቴል እንዲገነባበት  ተላልፎ እንዲሰጥ ውሳኔ ተላልፎብናል ሲሉ ነው  የጀኔቭ መኪና መሸጫ ድርጅት ስራ አስኪያጅ  ቅሬታቸውን ለመገናኛ ብዙኃን የገለጹት፡፡ አቶ እስራኤል ጌታቸው እንዳሉት፤ የቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3  ፅ/ ቤት፣ መሬታችን  ለኤም.ኬ. ኤ.ኤስ ኃ.የተ. የግል. ማህበር  ተላልፎ እንዲሰጠውና ሆቴል እንዲገነባበት ውሳኔ ማስተላለፉ  ከህግ አግባብ ውጭ በመሆኑ፣ ጉዳዩን  ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲያውቁልን እንፈልጋለን ብለዋል፡፡ ከ1 ሺ ካሬ ሜትር በላይ የሆነው መሬታችን  ባለ አራት ኮከብ ሆቴል ሊሰራበት ነው በሚል ምክንያት ህጉ በማይፈቅደው መልኩ ለሌላ ወገን  ተላልፎ ሊሰጥብን መሆኑን ከንቲባዋ እንዲያውቁልን እንፈልጋለን ሲሉ፤ ቅሬታ አቅራቢው የጀኔቭ መኪና አስመጪ ስራ አስኪያጅ አቶ እስራኤል ጌታቸው ቅሬታቸውን  ገልፀዋል። ውሳኔው የከተማ መስተዳድሩ የመሬት ልማት አስተዳደር የሚመራበትን መመርያ የሚጥስ በመሆኑና የኮሪደር ልማት ስራ ባልተጀመረበት ጊዜ ቁጥርና ዓመተ ምህረት ጠቅሶ የፃፈው ደብዳቤ መርህ የጣሰ ደብዳቤ መሆኑን ከንቲባዋ እንዲረዱት ሲሉ አቶ እስራኤል ጌታቸው ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
01:31
Video unavailableShow in Telegram
«አሁን ያለችው አትዮጵያ እኛን ገድላ መኖር ስለፈለገች የእኛን ህዝብ ለማትረፍ  ኢትዮጵያን ዝቅ አድርገን ኦሮሞን ከፍ የሚያደርግ ዲስኮርስ ተጠቅመናል። የኦሮሞ ህዝብ ይሄን መንግስት የሚቃወምበት ምንም ምክንያት የለም። የትግላችን ኮዝ ትክክለኛ መስመር ላይ ወጥቷል» ይሄን የተናገሩት ኢንጅነሪ ስለሺ በቀለ ተክተው የአሜሪካ አምባሳደር ተደርገው የተሾሙት አቶ ሌንጮ ለታ ናቸው!
Hammasini ko'rsatish...
😁 2

👍 1