cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

𝕊𝕀𝕃𝕋𝔼 ℕ𝕖𝕨(ስልጤ መረጃ

𝕁𝕆𝕚𝕟 ---💯💯የበድ ወልድ ኑድን 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖---🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋🙋🙋 አትሪሱ የስልጤ በህለዊ ፎቶ እና አዳድስ መረጀዎች የገኙበታል 🙏🙏🙏🤳 ይቀላቀሉን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
499
Obunachilar
+224 soatlar
+27 kunlar
+1030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በከተማው ዓመታዊ የግብር አሰባሰብ ስራ እንደቀጠለ ነው! ~~~~ ሐምሌ 3/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን] በወራቤ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓመታዊ የግብር ክፍያ እና የንግድ ሥራ ፈቃድ እድሳት እየተከናወነ ይገኛል። በከተማ አስተዳደሩ የአልከሶ ማዕከልን ጨምሮ በአምስት ጊዜያዊ የግብር መክፈያ ማዕከላት ነው የታክስ አሰባሰብ እና የንግድ ፈቃድ እድሳት ስራው እየተከናወነ የሚገኘው። በመሆኑም ባሉ አጭር ጊዜያት ውስጥ ማህበረሰቡ ግብርን በወቅቱ በመክፈል የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ተቋም እና የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት የጋራ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። #ግብር_ለሀገር_ክብር🇪🇹
Hammasini ko'rsatish...
ግብር ከእኛ ወደ እኛ የሚከፈል በመሆኑ ግብርን በወቅቱ በመክፈላችን ደስተኛ ነን -  የወራቤ ከተማ ግብር ከፋዮች! ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ሐምሌ 2/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን] ግብር መንግስት ህዝቡ ለሚፈልጋቸዉ መሰረተ ልማቶች የሚዉል እና ከእኛ ወደ እኛ የሚመለስ ነው ሲሉ የወራቤ ከተማ ግብር ከፋዮች ተናግረዋል። በዚህም ግብርን በወቅቱ በመክፈላቸዉ እንደተደሰቱ ገልጸዋል። ትምህርት፣ ጤና፣ መንገድ እና ሌሎችንም ህዝቡ የሚናፍቃቸዉ መሰረተ ልማቶችን ለማሟላት የመንግስት አቅም አንዱ ከዜጎች በሚሰበሰብ ግብር መሆኑ ይታወቃል። ከሀምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮዉ የደረጃ "ሐ" ግብር ክፍያ እና የንግድ ፈቃድ እድሳት ዛሬም ቀጥሏል። በከተማ አስተዳደሩ በአምስት ጊዜያዊ የመክፈያ ጣቢያዎች በተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተሰማሩ ነጋዴዎች ግብርን በመክፈል የዜግነት ግዴታቸዉን እየተወጡ ይገኛሉ። በዚህ ወቅትም የከተማ አስተዳደሩ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያነጋገራቸው ግብር ከፋዮች በሰጡት አስተያየት ግብር እኛዉ ለምንፈልገዉ ልማት ማሳለጫ የሚዉል በመሆኑ በወቅቱና በጊዜ በመክፈል ሀገራዊ ሃላፊነታችንን መወጣት ይኖርብናል ሲሉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል። ያለዉ የግብር መክፈያ ወቅት አጭር በመሆኑ ፈጥነዉ ክፍያዎትን በመፈጸም የልማቱ አጋር ይሁኑ መልዕክታችን ነዉ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
02:05
Video unavailableShow in Telegram
የወራቤ ከተማ የግብር አሰባሰብ ሥራ በከፊሉ! ሐምሌ 2/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን]
Hammasini ko'rsatish...
84.11 MB
#ነገ_ሐምሌ_አንድ_ነው! ~~~~~~~~~~~~~ እንኳን ለ2016 የግብር ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! ወርሃ ሐምሌ የመጀመሪያው ቀን ዓመታዊ ግብራችንን አሀዱ ብለን መክፈል የምንጀምርበት ዕለት ነውና የነገ ሰው ይበለን። በድጋሚ እንኳን ለ2016 ዓመታዊ የግብር መክፈያ ቀን አደረሳችሁ! ሰኔ 30/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን]
Hammasini ko'rsatish...
07:04
Video unavailableShow in Telegram
የወራቤ ከተማ ነዋሪዎች በሰላምና አንድነት ሩጫ ከተናገሩት!
Hammasini ko'rsatish...
117.33 MB
02:56
Video unavailableShow in Telegram
የአሊፍ አካዳሚ የ2016 ዩኬጂ ተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር በከፊሉ!
Hammasini ko'rsatish...
93.74 MB
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ! 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 የወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች የፊታችን ሐሙስ ሰኔ 27 ቀን 2016 በደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመርቃል። ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ውድ ተማሪዎችን ለማስመረቅ የሚመጡ እንግዶችን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ከወዲሁ አርሂቡ የምጠብኝ እያለ ለዩኒቨርሲቲው ምሩቃን ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው 'እንኳን ደስ አላችሁ' በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የዩኒቨርሲቲው ተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ፤ አለን!! - ሀበይ ተስ ባለሙ - Congratulations - ታዲያ የወራቤ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተለመደው የስልጤ የእንግዳ አቀባበል ባህል መሰረት እንግዶችን እንዲቀበሉ የወራቤ ከተማ አስተዳደርና የእንግዳ አቀባበል አስተባባሪ ኮሚቴ ጥሪውን አቅርቧል። የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ፤ አለን! - ሀበይ ተስ ባለሙ - Congratulations - ሰኔ 23/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን]
Hammasini ko'rsatish...
1
https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId5154250295 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718627624485309 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
Hammasini ko'rsatish...
CEX.IO Power Tap

🤩 Farm CEXP tokens and earn rewards! CEX.IO App makes it simple and secure to buy, exchange, and store cryptocurrencies

የኢድ በዓል በወራቤ ከተማ!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.