cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Mereja Amhara fano🔊📶

ይህ ቴሌግራም የአብይ አህመድን አገዛዝ በኢትዮጵያውያን ላይ በተለይም በአማራው ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን ዘር ማጥፋት በፅኑ የምናውግዝብት እና የምንታገልበት እንዲሁም የአብይ አህመድን ሚስጢር የምናጋልጥበት ገጽ ነው አስተያየት እና ጥቆማ ቴሌግራም ፦ t.me/MerejaAm ፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/bahir.dar.times.2024

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
619
Obunachilar
+224 soatlar
-47 kunlar
-130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የዐቢይ አሕመድ የፓርላማ ቅጥፈቶች…   ክፍል ፬ የዲፕሎማሲው ዓለም ቅሌቶችና ሽንፈቶቹ… *** የብልጽግና ዲፕሎማሲያዊ ቅሌቶችና ሽንፈቶች ባህሪያት ከዐቢይ አሕመድ ምግባር የሚቀዱ ናቸው፤ ግለሰቡ በባህሪው ከምክንያታዊነት የተፋታ በመሆኑ የኢትዮጵያን፣ የአካባቢው አገራትን፣ የዓለምን ሁኔታ የሚረዳበት መነጽር በአቅላይ አውዳሚነት የሚታይ፣ ፍላጎቱን በማጭበርበር፣ በመቅጠፍ አልሆን ሲል ደግሞ በኃይል ለማስፈጸም እንቅልፍ የማይተኛ አጥፍቶ ጠፊ ኃይል ነው፡፡ የዲፕሎማሲ መስኩ በኦሕዴድ ብልጽግና  hijacked ተደርጓል። ዲፕሎማሲውን በጠቅላይነት በመቆጣጠር ለተረኛ ዓላማው ማስፈጸሚያ እየተጠቀመባቸው ይገኛል፡፡ ለኦሮሙማ የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያነት ባልተጻፈ ፖሊሲ የሚመራው የዲፕሎማሲ መስክ፣ ኪሳራው አደባባይ ወጥቷል፡፡ አገራዊ ገመና ሆኗል፡፡   ዐቢይ አሕመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎ፡- ‹‹… ለጎረቤት ቅድሚያ እንሰጣለን፤ በማንም ላይ ጣልቃ ገብነት የለንም፤ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ 100 % ገለልተኛ ሆነን ሰላም እንዲመጣ እየሰራን ነው…›› በማለት ነጭ ውሸቶችን ሲደረድር ውሏል፡፡   የኢትዮ 251 ዝግጅት ክፍል የዐቢይ አሕመድን ነጭ ውሸቶች እንደሚከተለው እናጋልጣለን፤ በዚህኛው ክፍል ዋና ትኩረታችን በዲፕሎማሲው ዘርፍ ከጎረቤት አገራት ጋር ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ማሳየት ነው…   ▶️ ከሁሉም ጎረቤቶቻን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት           የለንም❗️   •    ከኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ ጋር ያለው ግንኙነት፦ በኃይል ፉክክርና በጣልቃ ገብነት የተሞላ፤ ሰላም የራቀውና የተረበሸ ነው፤   •    ደቡብ ሱዳን በጋምቤላ በኩል፤ ሱዳን በአማራ በኩል የኢትዮጵያን ግዛት  በኃይል ወርረው ይዘዋል፡፡ ▶️ በዐቢይ አሕመድና እርሱ በሚመራው አገዛዝ፡- ከጎረቤት አገራት ጋር ወደጦርነት የሚያስገባ አደገኛ ጣልቃ ገብነት አለ፤   •    በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ወገን (ሐሜቲ) አድልቶ በጎረቤት አገር የውስጥ ጉዳይ እጁን አስገብቶ የጦርነት ተዋናይ ሆኗል፡፡ ይህ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ሳይሆን ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፍላጎት በሚነሳ ነው፡፡   •    ዐቢይ አሕመድ ዋነኛው የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የንጉሣዊ ቤተሰብ አገልጋይ ሆኖ በሱዳን ቀውስ ውስጥ እጁን አስገብቶ ይገኛል፡፡   •    በአገር ውስጥ የገጠመውን የቅቡልነት ቀውስ በተለይም የአማራ ሕዝብ የህልውናን ትግል ለመቀልበስ መሳሪያም ሆነ ገንዘብ ለመለመን የአረብ ቅምጥ ሆኖ የአካባቢው አገራትን በመረበሽ የእጅ አዙር ጦርነቶችን እንደሚያስቀጥል፣ የሱዳን ቀውስም ከዚህ በከፋ ሁኔታ እንደሚቀጥል ይገመታል፡፡   •    ሶማሊያ በዐቢይ አሕመድ ትንኮሳ በመበሳጨት፡- ሞቃዲሾ የነበረውን የኢትዮጵያ አምባሳደርን ከአገሬ ውጣልኝ በማለት እስከማባረር ደርሳለች፡፡ ፑንትላንድ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዲወጡ አስገዳጅ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር በ አሜሶን ወይንም African Union Mission to Somalia (AMISOM) በሚባለው የአፍሪካ ሕብረት ጦር እንዲተካ የሶማሊያ መንግሥት ጥሪ አቅርቧል፡፡     •    ከሰሞኑ ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን እየዞረ ተማጽኖ ልመና እያቀረበ ያለው ጦራችን ከሶማሊያ እንዳይወጣ አግዙን እያለ ኡጋንዳም ደቡብ ሱዳንም እየተንከራተተ ነው፡፡   •     አሁን ባለው ሁኔታ እንደአገር የነበረን ቀጠናዊ ተሰሚነት ጠፍቶ፣ ኢትዮጵያ ጎረቤቶቿን በጥባጭ አገር ተደርጋ እየተሳለች ነው፤   •    የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ዘንድ የነበራት ተጽዕኖ ወደዜሮ ወርዷል፤   ⏺️ ኦሕዴድ ብልጽግና ባልተጻፈ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው፡- በኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ላይ የሚያራምደው የጣልቃ ገብነት ፖሊሲ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ በሆነች አገር ገዥው ፓርቲ በሕብረቱ አባል አገር ላይ አመጽን የትግል ስልቱ ያደረጉ ኃይሎችን በይፋ ሲደግፍ መታየቱ ለቀሪ አባል አገራቱ መልዕክቱ ‹ግጭት ደጋሽነት› ነው፡፡ ➽ ‹ለጎረቤት አገራት ቅድሚያ የሚሰጥ›  የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አለኝ የሚል አገዛዝ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሰፊ መስተጋብር ያላቸውን ጎረቤት አገራት ሉዓላዊነት የሚንድ፤ ጸረ-ሥርዓት እንቅስቃሴን የሚደግፍ ሆኖ መገኘቱ ዲፕሎማሲያዊ ውድቀቱን አጉልቶ ያሳያል፡፡ ➽ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ንዋይ Foreign Direct Investment (FDI)  ነጥፏል፡፡ ➽ ከአገር የሚሸሽ እንጂ ወደአገር ውስጥ የሚገባ ሀብት የለም፡፡ ➽የውጭ ብድርና እርዳታ ተመናምኗል፡፡ ለጋሽ አገራት ለጦረኛው አገዛዝ ጀርባቸውን ሰጥተውታል፡፡  ➽ ወሳኝ የሚባሉ ዓለማቀፍ ተቋማት፣ በደህንነት ስጋት መቀመጫቸውን ከአዲስ አበባ ወደናይሮቢ ኬንያ እያዞሩ ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ ውድቀት የዲፕሎማሲ ቀውሱ የወለደው፤ የአገዛዙ ኪሳራ  ናቸው፡፡ በዚህ መሰል የዲፐሎማሲ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ አገርን የሚመራው ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው ዘርፍ 400፡ 500 ዓመታት ወደኋላ ጎትቷታል፡፡   ዐቢይ አሕመድ ይሄን አገራዊ ውርደት፤ የለውጡ ስኬት ሲል ይጠራዋል፡፡ ይሄ ሰውና እርሱ የሚመራው አገዛዝ በሕዝብ ትግል እስካልተወገዱ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም ሊመጣ አይችልም!! የአካባቢው አገራትም ሊረጋጉ አይችሉም!! ምክንያቱም አገዛዙ የነፍስ ቁማር፤ የደም ግብር፤ የጦርነት ፖሊሲን የሥልጣን ማስጠበቂው ያደረገ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራት የተረፈ ጦረኛ አገዛዝ መሆኑን ከበቂ በላይ አይተነዋል፡፡ እናም ሕዝብ ከአገዛዝ በላይ መሆኑን በተግባር ለማሳየት ጊዜው አሁን ነው፤ ጊዜው ደግሞ የፋኖ ትግል ነው!! ኢትዮ 251 ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
#ትዉልድ አምካኝ የአብይ አህመድ ገዳይ ስርዓት ከተለያዩ ቦታዎች መንበር ስልጣኑን ለማራዘም ወደ ጦርነት  ሜዳ ሊማግድ እያፈሰ ወደ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ካንምፕ  ካስገባቸዉ ለጋ ታዳጊ ወጣቶች መካከል የአማራ ፋኖ በጎጃም በማንኩሳ ቢተዉ ሺ አለቃ መንገድ በመጥረግ  እየተናዱ ከወጡ መካከል ስም ዝርዝራቸዉን ከዚህ በታች ይፋ አደረጋለሁ። 1)ጌታቸዉ ዘገየ ደምሴ-ከባህርዳር-ከመንገድ ላይ የታፈሰ- የአማራ ተወላጅ-እድሜ18-የትምህርት ደረጃ-8ኛ ክፍል 2)አህመድ ሀቢብ  ቲኮ-ዝዋይ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ17-የትም/ደረጃ -6ኛ ክፍል 3)ቢካ ሁሴን ቀበቶ-ከሻሸመኔ-ከግሮሰሪ ላይ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ17-የትም/ደረጃ -8ኛ ክፍል 4)ዳዊት ኒኢና ቱስኒ-ከሻሸመኔ-ከትም/ቤት የታፈሰ- የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ17-የትም/ዝግጅት-8ኛ ክፍል 5)አቡሽ ዘላለም በረከት-ከአዲስ አበባ-ከግሮሰሪ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-17-የትም/ዝግጅት_ 6)አባተ ዲንቃ ዋቅጅራ-ሜታ ወልቂቴ-ከገበያ ቦታ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-16-የትም/ዝግጅት-3ኛ ክፍል 7)ጀማል ቱኬ ማማ-ከሻሸመኔ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-19 የትም/ዝግጅት 4ኛ ክፍል 8)ዲንቃ አባወጨ አባገሩ-ከጅማ-የቀን ስራ ላይ እያለ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ16-የትም/ዝግጅት-7ኛ ክፍል 9)በላይ ጌትነት አላምረዉ-ከጃዊ-ከመንገድ ላይ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ17-የትም/ዝግጅት-9ኛ ክፍል 10)ዘክር ከማል ከድር-ከአዲስ አበባ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ20-የትም/ዝግጅት-4ኛ ክፍል 11)ሳዲቅ አማን ቱኬ-ከሻሸመኔ-ቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ-እድሜ-17-የትም/ዝግጅት 4ኛ ክፍል 12)አህመድ ፈይሳ ዋቄ-ከሻሸመኔ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ -16-የትም/ዝግጅት -4ኛ ክፍል 13)ሀብታሙ አብደላ ሁሴን-ከሻሸመኔ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ-እድሜ-17-የትም/ዝግጅት-7ኛ ክፍል 14)ይሁን ታፈሰ ሳሰቡ-ከአዲስ አበባ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ-የሲዳማ ተወላጅ-እድሜ-17-የትም/ዝግጅት-5ኛ ክፍል 15)ወንዲ ማህመድ ኤዲሳ-ከአዲስ አበባ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-18-የትም/ዝግጅት 5ኛ ክፍል 16)አሰፋ ብርሃኑ አቾሌ-ከአዳማ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-17-የትም/ዝግጅት-9ኛ ክፍል 17)ይበሉ ደርሶ ቢወጣ-ከጎንደር-ከገበያ ቦታ የታፈሰ-እድሜ-የአማራ ተወላጅ-16-የትም/ዝግጅት _ 18)መሳፍንት ይግዛዉ አበበ-ከጎንደር ጫሂት-ማዳበሪያ ለመዉሰድ በሄደበት ቦታ የታፈሰ-እድሜ18-የትም/ዝግጅት_ 19)አስፋዉ ይረጋ ታዩ-ከጃዊ ወርቅ ሜዳ-ከገበያ ቦታ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ -እድሜ_18-የትም/ዝግጅት 9ኛ ክፍል 20)አብርሃም ደጉ አለምነህ-ከዳንግላ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-18-የትም_ 21)ብርሃኑ መኩሪያዉ ሞገስ-ከዳንግላ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ -እድሜ-18-የትም/ዝግጅት-7ኛ ክፍል 22)ወርቅነህ ፀጋዩ ታምር-ከጨሞ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-18-የትም/ዝግጅት 9ኛ ክፍል 23)አሸናፊ ሙሉጌታ ብርሌ-ከዳንግላ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ 20-የትም/ዝግጅት -11 ኛ ክፍል 24)ዳግም ከፊ ሞገስ-ከደብር ማርቆስ-ከፑል ቤት የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-19-የትም/ዝግጅት 8ኛ ክፍል 25)በእዉቀት ድርስ መኩሪያ-ከሰሜን አቸፈር-ከፑል ቤት የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ18-የትም/ዝግጅት-4ኛ ክፍል 26)ተዋቸዉ ወርቁ አለባቸዉ-ከሰሜን አቸፈር-ከፑል ቤት የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ- እድሜ -19-የትም/ዝግጅት-9ኛ ክፍል 27)አይናለም አንጀት በላይ- ከአዘና ዙሪያ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-18-የትም/ዝግጅት 9ኛ ክፍል 28)ታዘብ ነጋልኝ ቸኮል-ከጎንደር-ማዳበሪያ ለመዉሰድ በሄደበት የታፈረ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-18-የትም/ዝግጅት-2ኛ ክፍል 29)አደራዉ ጀግኒ አለባቸዉ-ከጃዊ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ 16-የትም/ዝግጅት 7ኛ ክፍል 30)መላኩ አይናለም ጌታሁን-ከኮሶበር-ከፑል ቤት የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-19-የትም/ዝግጅት -10 ኛ ክፍል 31)ሃምዳ አወል ዉዴሰ-ከሻሸመኔ-ከትም/ቤት የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-19-የትም/ዝግጅት _12 ኛ ክፍል 32)አብርሃም ስሜነህ ሽቱ-ከቻግኒ-ከፑል ቤት የታፈሰ-የአገዉ ተወላጅ-እድሜ-16-የትም/ዝግጅት-9ኛ ክፍል 33)ሃይሌ እየሱስ ዘለቀ-ከዳንግላ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ22- የትም/ዝግጅት -10 ኛ ክፍል 34)ኤርሚያስ ሞላ ጌጤ-ከባህርዳር-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ -17-የትም/ዝግጅት-9ኛ ክፍል 35)መልካሙ ሙላት ልየዉ-ከባህርዳር - ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ16-የትም/ዝግጅት 7 ኛ ክፍል 36)ቢኒያም አሰፋ አደመ-ከዳንግላ-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-20-የትም/ዝግጅት -10 ኛ ክፍል 37)ወንድሙ አስፋዉ ብርሃን- ከባህርዳር-ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ -20-የትም/ዝግጅት 7ኛ ክፍል 38)መሌ ይታየዉ አለሙ- ከዱርቤቴ-ማዳበሪያ ለመዉሰድ በሄደበት የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ- እድሜ 19-የትም/ዝግጅት _ 39)አሻግሬ ዳኝነት ምንቴ- ከዱርቤቴ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ-17-የትም/ዝግጅት 9ኛ ክፍል 40) እሸቱ ጌትነት አስማረ- ከጎንደር ደብርታቦር- ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የአማራ ተወላጅ-እድሜ 17-የትም/ዝግጅት 9 ኛ ክፍል 41)በላይ ማሩፍ መርመራ-ከአዲስ አበባ ከተማ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ-እድሜ 16-የሲዳማ ተወላጅ ይቀጥላል፡፡፡፡፡፡፡ 42)ማሙሽ ገመዳ ገመቸ-ከአዲስ አበባ-የቀን ስራ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ- እድሜ -17-የትም/ዝግጅት,5ኛ ክፍል 43)አብዱ ሰመድ ሙሳ ሰይድ-ከጅማ- ከመንገድ ላይ የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-15-የትም/ዝግጅት-4 ኛ ክፍል 44)ሙጀብ ማመኑር ሲራጅ- ከጅማ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ 16-የትም/ዝግጅት4ኛ ክፍል 45)ፈይሳ ለሚ ሮቢ- ከጅማ-ከምግብ ቤት የታፈሰ-የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-16-የትም/ዝግጅት 5 ኛ ክፍል 46)አይንሸት ቄስ መንግስቱ በላይ- ከጎንደር -ከመንገድ ላይ የታፈሰ- እድሜ-18-የትም/ዝግጅት-2 ኛ ክፍል  በአጠቃላይ በማንኩሳ ቢተዉ ሺ አለቃ ፋኖ አማካኝነት ከብር ሸለቆ የወጡ ቀደም ሲል በቁጥር 63 የሚሆኑ ለጋ ታዳጊ ወጣቶችን ይፋ ሳደርግ ተጨማሪ በቁጥር 46 ወጣቶች ዛሬ በ27/10/2016  ዓ.ም ዝርዝራቸዉ ይኸን ይመስላል በማንኩሳ ቢተዉ ሺ አለቃ ፋኖ የወጡ ብቻ ድምር 109  መድረሳቸዉ ታዉቋል ይኸም ለታሪክ ይቀመጥ!!! 27/10/2016 ዓ.ም ፋኒት አስካለ ደምሌ ከግንባር::
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
#ራያ_ቆቦ...‼️ በራያ ቆቦ የበዋ እና አይናማ የገባው የኦነግ ብልፅግና መክላከያ በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዞብልአምባ ብርጌድ አናብስት ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: በርካታ መሳሪያዎች በፋኖ እጅ ገብተዋል:: በተያያዘ ዜና በራያ አካባቢዎች ወጣቶች የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝን በገፍ እየተቀላለሉ ሲሆን በርካታ ወጣቶች ለወራት ሰልጥነው እየተመረቁ ይገኛሉ:: ሰልፍ ትተናል፤ ሰይፍ አንስተናል‼️ ህልውናችን በክንዳችን💪
Hammasini ko'rsatish...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
አስደማሚው የጀኔራል ዝናቡ ግጥም!!
Hammasini ko'rsatish...
1.93 MB
#ራያ_ቆቦ...‼️ በራያ ቆቦ የበዋ እና አይናማ የገባው የኦነግ ብልፅግና መክላከያ በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዞብልአምባ ብርጌድ አናብስት ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: በርካታ መሳሪያዎች በፋኖ እጅ ገብተዋል:: በተያያዘ ዜና በራያ አካባቢዎች ወጣቶች የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝን በገፍ እየተቀላለሉ ሲሆን በርካታ ወጣቶች ለወራት ሰልጥነው እየተመረቁ ይገኛሉ:: ሰልፍ ትተናል፤ ሰይፍ አንስተናል‼️ ህልውናችን በክንዳችን💪
Hammasini ko'rsatish...
1) ሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ገደብዬ ከተማ ሌሊቱን በመንግሥት ኃይሎች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። በተፈፀመው ጥቃት  ቢያንስ አስር የመንግሥት ወታደሮች ስለመሞታቸው የሚገልፁት የመረጃ ምንጮች የተኩስ ድምጹ ከምሽት 3:00 እስከ 6:00 ቀጥሎ ነበር ብለዋል። 2) በደቡብ ጎንደር ስማዳ ወረዳ ወገዳ ከተማ ሌሊቱን በፖሊስ ጣቢያ ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። በጥቃቱ የደረሰው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አልታወቀም የሚሉት ምንጮች አንድ የቀበሌ አስተዳዳሪ በፋኖዎች ተይዞ ተወስዷል። 3) በደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ ሆድ ገበያ በተባለ ቦታ ሰኔ26/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን የቆዬ ከባድ ውጊያ ተደርጓል። በውጊያው በመንግሥት ኃይሎች ላይ ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል። 9 የመንግሥት ወታደሮች ወዲያውኑ ሲሞቱ 17 የሚሆኑት ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ሆነዋል ሲሉ የዓይ እማኞች ተናግረዋል። 4) በምዕራብ ወሎ ጃማ ወረዳ ቀይ አፈር በተባለ ቦታ በመንግሥት ኃይሎች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ተፈጽሟል። ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት የፋኖ ኃይሎች በከፈቱት ድንገተኛ ጥቃት ስድስት የመከላከያ አባላት አራት የሚሊሺያ አባላት ሁለት ፖሊሶች መሞታቸውን የገለፁት የዓይን እማኞች ስምንት የሚደርሱ ወታደሮች ደግሞ በፋኖ ኃይሎች ተይዘው ተወስደዋል ብለዋል። 5) ዐቢይ አሕመድ ህወሓት በራያ እና በኮረም ቀጠናዎች ያደረገውን ወረራ በይፋ ተቀብለዋል። በፖርላማው ባደረጉት ንግግር የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ቀጠና ያደረጉት ወረራ ስህተት ነው። ትምህርት ተወስዶበታል ብለዋል። በራያ ቀጠና በህወሓት ወረራ 52,000 በላይ ሕዝብ ተፈናቅሏል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። 6) የዐማራ ክልል የፀጥታ ሰዎች በባሕር ዳር አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል። የብ/ጀ/ል ተፈራ ማሞን ወደ ፋኖ መቀላቀል ተከትሎ የክልሉ ዓድማ ብተና ኃይል ሊናድ ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ወድቀዋል ሲሉ የመረጃ ምንጮች ጥቆማ ተሰጥተዋል። ሰኔ 27/2016 ዓ.ም via Belete kassa
Hammasini ko'rsatish...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜናም በሉት የምስራች እነሆ ! ጀነራል ተፈራ ማሞን ከግንባር እንዲህ በፈገግታ ስናያቸው የሚሰማን ደስታ ወደር የለውም ! ለጠላት ደግሞ ሬት ነው፤ ማነህ አገዛዙ ዳይፐር አዘጋጅ🤣 ጀነራሉ በዚህ ሰዓት በስራ ላይ ይገኛሉ ሙሉውን ንግግር በቅርቡ በጃዊሳ ሚዲያ እንለጥፋለን። ማሳሰቢያ:- ይህ ቪዲዮ የተለቀቀው የቦታ ቅያሬ ካደረግን በኃላ መሆኑን ማስገንዘብ እንፈልጋለን። ሙሉውን ገለፃ በቅርቡ ይጠብቁን እስከዛው ሰላም ሁኑ🙏 via ©ጃዊሳ ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
5.97 MB
👍 1
00:31
Video unavailableShow in Telegram
ሰበር ! በአንድ ወሳኝ ቦታ (.....) የአገዛዙ ሰራዊት ቆፍሮት የነበረው አደገኛ ምሽግ በጀግኖች ተሰብሯል። ጠላት እየፈረጠጠ እኛም እየተከተልንው ነው። ይቀጥላል💪
Hammasini ko'rsatish...
9.72 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የዳንኤል ክብረት 6ሺ ሰራዊት ብልፅግና መቋቋም ያልቻለውን የአማራ ልጆች የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ለመመከት በርካታ የዲጂታል ብልፅግና ሃይል ማሰማራቱን አለም አቀፍ ሚዲያዎች መዘገባቸው እውን ሆኗል። ይህን ተከትሎም በዛሬው ዕለት ብቻ 6ሺ የማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊቱ በስራ ላይ እንዲሰማራ መታዘዙን ምንጮች ገልፀዋል። በዚህም ዛሬ እየተደረገ ባለው የፓርላማ ስብሰባ የቀጥታ ስርጭት ላይ ሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች በቀጥታ እንዲያስተላልፉትና የሚዲያ ሰራዊቱ ደግሞ እየተከታተለ በኮሜንትና በላይክ የጠቅላይ ሚንስትሩን ስምና ዝና እንዲገነባ ታዝዞ ፤ እያደረገው ይገኛል። (እጅግ ደካማውን የእኛን ወገኖች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና የኮሜንትና የላይክ ማበረታቻዎች ማየት በከፋፋይ ሃሳቦችና በመነታረክ ማሳለፊያ ሆነዋል። ይህንን ፅሁፍ አንብቦ ላይክ ለማድረግ የሚሳሳ አማራ መኖሩንም መናገር ይቻላል።)
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"ለወራት በእስር ላይ የሚገኙትና የም/ቤት አባላት የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገርና አቶ ታዬ ደንዳኣ የሚፈቱት መቼ ነው? ሀብታሙ በላይነህ የተባለውን የፌ/ም/ቤት አባል'ስ የታገተበት ስፍራ የት ነው? የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተጠናቀቀ በኋላም አማራ ክልል በኮማንድ ፖስት የሚተዳደረው ስለምን ነው?" አንድ የምክር ቤት አባል ጠየቁ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.