cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The son of God

ሻሎም ሻሎም የአባቴ ልጆች 🤚🤚 በመጀመርያ የእዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለ ሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🔥🔥 በዚህ ቻናል የሚለቀቁ spiritual priach, music, video እንድትባረኩ ይሁን 🔥🤚 አስተያየት, ጥያቄ 👉 @ATSGOD #YouTube 👇 https://youtube.com/@THESONOFGOD-S.G?si=R-VmI9EFhmf8 JOIN US t.me/ThesonofGod1

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 170
Obunachilar
+424 soatlar
+357 kunlar
+8630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤” — ቲቶ 2፥12-13
HAVE A GOOD 😊 @ThesonofGod1
Hammasini ko'rsatish...
ምን አይነት ሴት ነች 😘😘 ማቴዎስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ከነናዊት ሴት :- ²² እነሆም፥ ከነናዊት ሴት ከዚያ አገር ወጥታ፦ ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረኝ፤ ልጄን ጋኔን ክፉኛ ይዞአታል ብላ ጮኸች። ኢየሱስ:- ²³ እርሱ ግን አንዳች አልመለሰላትም። ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ በኋላችን ትጮኻለችና አሰናብታት እያሉ ለመኑት። ኢየሱስ:- ²⁴ እርሱም መልሶ፦ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ። ከነናዊት ሴት:- ²⁵ እርስዋ ግን መጥታ፦ ጌታ ሆይ፥ እርዳኝ እያለች ሰገደችለት። ኢየሱስ:- ²⁶ እርሱ ግን መልሶ፦ የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም አለ። ከነናዊት ሴት:- ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች። ኢየሱስ:- ²⁸ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ፦ አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች። መልካም ቀን 🤗 @ThesonofGod1 @ThesonofGod1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
ኢየሱስ_ደግ_ነህ_ቢኒያም_ደሳለኝ_Eyesus_Deg_neh_Biniyam_DesalegnOfficial_Visualizer.mp417.50 MB
👍 3
“የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።” — ምሳሌ 18፥10 መልካም ቀን 🤗 @ThesonofGod1
Hammasini ko'rsatish...
“እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።” — ምሳሌ 19፥23 መልካም ቀን 🤗 @ThesonofGod1
Hammasini ko'rsatish...
3🥰 2
የዘማሪ በረከት ለማ ያቦቅን ስሻገር ቁ.1 ሙሉ አልበም ስሙትና ተባረኩበት 🙌 መልካም ቀን 🤗 @ThesonofGod1
Hammasini ko'rsatish...
Track_12_በመጀመሪያ_Bereket_Lemma(480p).mp420.31 MB
Track_11_ጸጋ_ጨመረልኝ_Bereket_Lemma(480p).mp425.27 MB
Track_05_ከተባለ_ለአንተ_Bereket_Lemma_ketebale_Leante_480p.mp423.66 MB
🔥 1
Track_04_ከማየው_በዓይኔ_Bereket_Lemma_Kemayew_Beayne_480p_1.mp433.05 MB