cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኛ ዝገት 😂😃😢

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ ወደ ቻናላችን እንኳን ደህና መጡ ║ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ "ስለ ነገ አታስብ ፤ ነገ እራስዋን ታውቃለች እና " 😂መሳቅ መደሰት ነው አይምሮን ዘና የሚያደርጉ ቀልዶች አሉ እውነት ነዉ የምለው ይወዱታል ኑ አብረን እንሳቅ😭😂🙄 For any Comment . . . . . . . . . . . . . @Kedanemhert

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 285
Obunachilar
-224 soatlar
-107 kunlar
-4630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን ምን ትሉታላችሁ አሁን 🤔🤗
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ ለፈገግታ ግቢ ከሚለጠፋ ማስታወቂያዎች 😁😁-
Hammasini ko'rsatish...
😁 5👍 3
HAMSTER KOMBAT በቅርቡ ብዙ ሰወችን በገንዘብ ያንበሸበሸው Notcoin የተባለ ፕሮጀክት ዋጋው በጣም እየጨመረ ይገኛል ያን ተከትሎ Notcoin ያልሰሩ ሰወችም አሁን ላይ Tapswap የተባለ ፕሮጀክት ላይ ታብ ታብ እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከ Tap swap በላይ Hamster Combat የተባለ ፕሮጀክት ብዙ ተከታዮችን በውጭው ሀገር ማፍራት ችሏል Hamster Kombat አሁን ላይ ከ 18.5 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ሲኖሩት Tap Swap ደግሞ 13.5 ሚሊየን ተከታዮች አሉት ። እንዲህ አይነት ስራወች ደግሞ ጥሩ መክፈል የሚችሉት ብዙ ተከታይ ያላቸው ናቸው ።ስለዚህ ከ Tapswap  ጎን ለጎን Hamster Kombat ብትሰሩ የበለጠ አትራፊ ናችሁ HAMSTER KOMBAT ደሞ ለየት ሚያደርገው በየቀኑ ጥያቄ ስትመልሱ 5milion COIN መስጠቱ ነው አስቀምጥላችኋለሁ። ዛሬውኑ ጀምሩ https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5845379005
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 1
HAMSTER KOMBAT በቅርቡ ብዙ ሰወችን በገንዘብ ያንበሸበሸው Notcoin የተባለ ፕሮጀክት ዋጋው በጣም እየጨመረ ይገኛል ያን ተከትሎ Notcoin ያልሰሩ ሰወችም አሁን ላይ Tapswap የተባለ ፕሮጀክት ላይ ታብ ታብ እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከ Tap swap በላይ Hamster Combat የተባለ ፕሮጀክት ብዙ ተከታዮችን በውጭው ሀገር ማፍራት ችሏል Hamster Kombat አሁን ላይ ከ 18.5 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ሲኖሩት Tap Swap ደግሞ 13.5 ሚሊየን ተከታዮች አሉት ። እንዲህ አይነት ስራወች ደግሞ ጥሩ መክፈል የሚችሉት ብዙ ተከታይ ያላቸው ናቸው ።ስለዚህ ከ Tapswap ጎን ለጎን Hamster Kombat ብትሰሩ የበለጠ አትራፊ ናችሁ HAMSTER KOMBAT ደሞ ለየት ሚያደርገው በየቀኑ ጥያቄ ስትመልሱ 5milion COIN መስጠቱ ነው አስቀምጥላችኋለሁ። ዛሬውኑ ጀምሩ https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId492997618 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 2
Me as a motivator.. bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😜🤣 @yegnazeget👈👈👈👈
Hammasini ko'rsatish...
😁 7
ታሞ ሆስፒታል ሄዶ ዶክተሩ እንቁላልና ስጋ በብዛት ብላ ሲለው...            #እናንተ_ቤት_መጥቼ_ነው 🥹 🤣🤣like❤️ & share🔀 ..እያረጋቹ ነፃ ነው 🤭😉🤣 @yegnazeget @yegnazeget
Hammasini ko'rsatish...
😁 19👍 1🥴 1
ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ። "ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ እንደኛ ሁለተኛውን፣ ሶስተኛውን ዲግሪ ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።" "ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን። በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት። "መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት። "ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ። "ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች። "እንዴ…ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው "ከሕይወት ነው ያልኩት" እኔ ግን አልገባኝም ማን ናት ግን ሕይወት??😭 👇👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈
Hammasini ko'rsatish...
😁 17👍 6🔥 1
ሴት ልጅን Sisterly የሚንከባከባት እና ዶሮን የሚያረባት ሁለቱም አንድ ናቸው ... አንድ ቀን ይበላታል 😕 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈
Hammasini ko'rsatish...
😁 7
Photo unavailableShow in Telegram
ኧረ መሳቅ ሰለቸኝ😁
Hammasini ko'rsatish...
4
አንድ ጀለሴ ዉትድርና ሊመዘገብ ሄዶ ጥርስህ ወላቃነዉ አትሄድም ይሉታል... ጀለስ ሀገሬን ልጠብቅ እንጂ ልግጣት አይደለም እኮ የምሄደው አላለምደ የተመቸው 🤙 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈👈
Hammasini ko'rsatish...
👍 15😁 4 1