cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ⓔ◦Ⓢ ቀልድ"pp እና ምክር

እራስኦን የሚለውጡበት ፈታ የሚሉበትና የተለያየ ፕሮፋይል picኦችን በአማረኛም በእንግሊዘኛም በአንድለይ የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል እባካቹ ተቀላቀሉንና አሪፍነቱን መስክሩ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Me: *send 2GB pkg to this girl* Her: አመሰግናለሁ ወንድሜ Me: hello man አሲድ የት ነበር ይሸጣል ያልከኝ😢
Hammasini ko'rsatish...
#ፊልም ከፍቼ ስልክ ላይ እሚያስፈጥጠኝ መንፈስ ወጋውት 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
ይኸው 1 በቆሎ 25 ብር ገዝተን ፈልፍለን በቁጥር እየተካፈልነው ነው፡፡😂😂
Hammasini ko'rsatish...
🙎🏿ስሚማ ፍቅረኛሽ እኮ እየደረበብሽ እኮ ነው 🙎🏼የትኛው?#ዳኒ ወይስ #ሚኪ 🙎🏿 #ሚኪ 🙎🏼#ሚኪ_ሀይሌ ወይስ #ሚኪ_ሞላ 🙎🏿#ሚኪ_ታደሰ 🙎🏼መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው 🙎🏿የማያደርገው 🙎🏼ጥርሰ ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው 🙎🏿ወላቃው 🙎🏼ወይኔ🤦🏼‍♀ ከእንግዲ ወንድ አላምንም 😁🤣😆😏😏😏❤️ Abet wandoch eko🙊
Hammasini ko'rsatish...
የሰረቁትን ዕቃ የሰረቁት ሰውዬ ፊት አውጥቶ መጠቀም is another level of ንቀት fr
Hammasini ko'rsatish...
አንዱን አጥፉ ብትባሉ የትኛውን ትመርጣላችሁ #1 ትምህርት #2 ፍቅር #3 መጠጥ
Hammasini ko'rsatish...
ወንዶች ? GFክን ምን መጠየቅ ነው የሚያስፈራ? ሴቶች ? BFሽን ምን ሲጠይቅሽ ነው የሚደብርሽ ? ቶሎ በሉ ሁላቹም ተሳተፉ አንድም ሰው እንዳይቀር
Hammasini ko'rsatish...
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሪሞት ጠፍቆብኝ ፈልጌ አጥቼው ቁጭ ስል እጄ ላይ የማገኘው🙄
Hammasini ko'rsatish...
ለምንድነው ግን ቆንጆ ሴቶች የሚያስፈራ አባት ያላቸው ብሎ ይጠይቀኛል እንዴ እና ባንክ ቤት ለምን ዘበኛ ኖረ ነው ምትለው
Hammasini ko'rsatish...
ጋንጃ በሉባንጃ አጨስኩኝ እና ቻናሌ 1million ገብቶ አየውት 😜
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.