cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Economics Department @ AAU

This is an official channel of the Dept of Economics at AAU. In this channle, you will get official and reliable academic information, with particular focus on the Department. Relevant info from the College and the University will also be posted here.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 035
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
-430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from AAU-Official
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! አንጋፋው አዲስ አበበ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ለ74ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመርቃል። #74ኛውምርቃት
Hammasini ko'rsatish...
Happening now
Hammasini ko'rsatish...
Happening today. Please use the following link to join us online: https://meet.google.com/dtu-uwbj-twc
Hammasini ko'rsatish...

Real-time meetings by Google. Using your browser, share your video, desktop, and presentations with teammates and customers.

Photo unavailableShow in Telegram
ግንቦት 27፣2016 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡ የንግድ ስራ ት/ቤቱ ከፋይናንስ ዘርፍ ባሻገር ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር በዘርፉ ያለውን የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ የትምህርት ተቋሙ ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በአጠቃላይ የኢንዱስትሪ ትስስር በመፍጠር የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በሎጂስቲክስ መስክ ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር የተቋሙን ሰዉ ኃይል ፍላጎትን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረጉን የሚናገሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ኃላፊው ዶ/ር ሶሎሞን ማርቆስ ናቸው፡፡ የሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን ትምህርት ክፍል በዘርፉ የሴቶችን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ ጀርመን ከሚገኘዉ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ኦፍ በርሊን ጋር በመተባበር ፕሮጀክት ቅርፆ ወደ ተግባር መግባቱንና የዘርፉን የምርምር አቅም ለማሳደግም የፒ ኤች ዲ ፕሮግራም መጀመሩንም ዶ/ር ሶሎሞን ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት በሀገሪቱን የንግድ ስራዎችን በእዉቀት ለመምራት እንዲቻል በቀጣሪዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ አዳዲስ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ በልዩ ልዩ መስኮች በአጠቃላይ ከ 6,4ዐዐ በላይ ተማሪዎችን እያሰለጠነ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ…. https://tinyurl.com/ywu2nfvh ምህረት ስዩም
Hammasini ko'rsatish...
የአአዩ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ

ግንቦት 27፣2016 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡ የንግድ ስራ ት/ቤቱ ከፋይናንስ ዘርፍ ባሻገር ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር በዘርፉ ያለውን የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ የትምህርት ተቋሙ ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በአጠቃላይ የኢንዱስትሪ ትስስር በመፍጠር የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በሎጂስቲክስ መስክ ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር የተቋሙን ሰዉ ኃይል ፍላጎትን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረጉን የሚናገሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ኃላፊው ዶ/ር ሶሎሞን ማርቆስ ናቸው፡፡ የሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን ትምህርት ክፍል በዘርፉ የሴቶችን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ ጀርመን ከሚገኘዉ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ኦፍ በርሊን ጋር በመተባበር ፕሮጀክት ቅርፆ ወደ ተግባር መግባቱንና የዘርፉን የምርምር አቅም ለማሳደግም የፒ ኤች ዲ ፕሮግራም መጀመሩንም ዶ/ር ሶሎሞን ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት በሀገሪቱን የንግድ ስራዎችን በእዉቀት ለመምራት እንዲቻል በቀጣሪዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ አዳዲስ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ በልዩ ልዩ መስኮች በአጠቃላይ ከ 6,4ዐዐ በላይ ተማሪዎችን እያሰለጠነ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ምህረት ስዩም

Repost from AAU-Official
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
Repost from AAU-Official
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Happening today To join the session, click this link: https://meet.google.com/oyq-stiq-oac
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Happening today To join the session online, click this link: https://meet.google.com/jxy-epao-ors
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.