cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መርከዘ'ል ቡኻሪ ኦላይን የቁርአን ማእከል📖

የጉሩፑ አላማ መቅራት ለሚፈልግ ብቻ በኦን ላይን ቃዒደቱ ኑራኒያ እና ቁራአን ከነዞር እስከ ሂፍዝ የሚቀራበት ነው https://t.me/Merkezelbukharyquran

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
1 342
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hi @asitayat., Welcome to የ ሙባረክ ኢብራሂም( ትምህርቶች) group 🗓 Today : Monday 11 December 2023 ⏰ Hour : 22:04 This message will be deleted after 3 minutes
Hammasini ko'rsatish...
ላይቩ ተከፍቷል ገባ ገባ በሉ ፕሮግራሙ ሊጀመር ነው https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=d08ed370831424d959
Hammasini ko'rsatish...
የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add addd እያደረጉ የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን ▽ ▷ @Quran_wesunah_1bot

አስደሳች እና አዲስ ዜና ለዱጋሴ ቢላል መስጂድ የግሩፕ አባላቶች በሙሉ። እነሆ የፊታችን ማክሰኞ ማለትም ነገ በቀን 2–4–2016 ዓል ከምሽቱ 3:30 ሊቭ ላይ online የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል። ከናንተ ሚጠበቀው ኒያችሁን አስተካክላችሁ ከጓደኞቻችሁ ጋር በቦታው በጊዜው መገኘት ብቻ ነው። ⇗ አላህ ካለ ተጋባዥ እንግዳችን ኡስታዝ አቡ መርየም ሙከረም ጀማል ይሆናል። ርዕስ በጊዜው የሚገለፅ ይሆናል። ✔ ግሩፑን መቀላቀልንና ለሌሎች ሼር ማድረጎን እንዳይረሱ‼▼▼ https://t.me/+WYgr8wO7GbHkErF_ https://t.me/+WYgr8wO7GbHkErF_ https://t.me/+WYgr8wO7GbHkErF_
Hammasini ko'rsatish...
Hi الله., Welcome to የ ሙባረክ ኢብራሂም( ትምህርቶች) group 🗓 Today : Sunday 10 December 2023 ⏰ Hour : 18:33 This message will be deleted after 3 minutes
Hammasini ko'rsatish...
🛍ተጋበዙأريحوا سمعكم 🛍 ለ      ተ            ሳ ተ        ፋ              ቹ                     በ                          ሙ                               ሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይር 👏👏👏👏⤵️ አድ  አድ አድርጉ ባራክ አላሁ ፊኩም!
Hammasini ko'rsatish...
- _ 4 upHZEcVHIHw.m4a3.94 MB
የዛሬው ሙሀደራ፦ የኢስላም  ብርሀን የዕውቀት ማዕድ   መድረክ ላይ [የቀረበ 👤 للأستاذ أبو عبد الرحمن عبد القادر حسن ( حفيظه الله ). 👤በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) ✅ العنوان: - دعوة التوحيد للأمة الإسلامية 📝ርዕስ:-የተውሂድ ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ share ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ   አላማችን ሽርክን ከምድር ማጥፋት ተውሂድን የበላይ ማድረግ ነው። ወደ  የኢስላም  ብርሀን የዕውቀት ማዕድ ] ጉርፕ  ተቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed https://t.me/+7kEq1SMpEGRiMWJk
Hammasini ko'rsatish...
record.ogg24.13 MB
🌸ተጋበዙ &አድ እያደረጋችሁ አምሹ ጀግና ↷ሱኒዎች↷ ﴿كَتَبَ رَبُّكُمْ عَلَى نَفْسِهِ الرَّحْمَةَ أَنَّهُ مَنْ عَمِلَ مِنكُمْ سُوءًا بِجَهَالَةٍ ثُمَّ تَابَ مِن بَعْدِهِ وَأَصْلَحَ فَأَنَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾ قال : { كتب ربكم على نفسه الرحمة } أي : أوجبها على نفسه الكريمة ، تفضلا منه وإحسانا وامتنانا ◄ { أنه من عمل منكم سوءا بجهالة } قال بعض السلف : كل من عصى الله ، فهو جاهل . وقال معتمر بن سليمان ، عن الحكم بن أبان ، عن عكرمة في قوله : { من عمل منكم سوءا بجهالة } قال : الدنيا كلها جهالة . رواه ابن أبي حاتم . ◄ { ثم تاب من بعده وأصلح } أي : رجع عما كان عليه من المعاصي ، وأقلع وعزم على ألا يعود وأصلح العمل في المستقبل { فأنه غفور رحيم } ●| تفسيـــر ابـــن كثيـــر ╭┈──── ••⇣⇣🌸🍃 ╰┈➢https://t.me/terbyataselef
Hammasini ko'rsatish...
4_5910978913265256419.mp34.21 MB
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ 🔉ታላቅ ብስራት ለሙስሊሞች በሙሉ!! የሙሀደራ ፕሮግራም ዛሬ ጁምአ ምሽት በኢትዮ አቆጣጠር 3:00 ሰአት በኃላ በቃጥታ ስርጭት በonline የሚተላለፍ ይሆናል ኢንሻ አሏህ ➠የእለቱ ተጋባዥ እንግዳ ➥ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱልቃድር ሀሰን (አሏህ ይጠብቀው) 📝ርዕስ: የተውሂድ ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ ቦታ የኢስለም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ቀደም ብላችሁ በመገኘት የሙሀደራውን ከጅምሩ ጀምራችሁ እንድትከታተሉ ስንል ለማስታወስ እንወዳለን። ሊኩን ሼር ሼር በማድረግ እና አድ አድ በማድረግ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ!! https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Hammasini ko'rsatish...
የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add addd እያደረጉ የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን ▽ ▷ @Quran_wesunah_1bot

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.