cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
10 983
Obunachilar
-1624 soatlar
-1417 kunlar
-64830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መርጌታ ሠናይ ።።። መስተፋቅር ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል። መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው። መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል። የመስተፋቅር አይነቶች 1.ለትዳር 2.ለበቀል 3.ገንዘብ ለመውረስ 4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት ወ ዘ ተ ሲሆኑ መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች 1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት 2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ 3.በ1ሰው ስም/ፎቶ 4.በሎሚ 5.በእጣን 6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ. 7.በንቅሳት 8.በጥርስ ማሟጫ 9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ ወ ዘ ተ ይሰራል። 0915194525ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
*መሪ ጌታ ሠናይ የባህል መድሀኒት*                 ✿አድራሻ :-ሰናይ ቃና ከአድባራቱ ቤ/ክርስተያን ፊት ለፊት """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ስ.ቁ:- 0915194525 ይደዉሉ ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0915194525
Hammasini ko'rsatish...
፨✝✝ መርጌታ  የባህል ህክምና አዋቂና ቀማሚ✝✝፨ #መርጌታ_                          📞0915194525                            📞0915194525 ከሀገር ውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ላላችሁ በርቀት ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ባላችሁበት መስራት እና መላክ እችላለሁ።                                ↘️ የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች : 1 =ለሀብት 2 =ለገበያ 3  =ለወሲብ ስንፈት (ለውፍረት:ለቁመት) 4 =ለመስተፋቅር 5 =ጥይት ለማያስመታ 6 =ለቁማር 7 =ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 =ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 =ለዓቃቤ ርዕስ 10 =ለመክስት 11 =ቡዳ ለበላው 12 =ሰላቢ የማያስጠጋ 13 =ለመፍትሔ ሀብት 14 =ለመፍትሄ ስራይ 15 =ለሁሉ ሠናይ 16 =ለህማም 17 =ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 =ለመድፍነ ፀር 19 =ለማንኛውም አይነት ቁስል መሻሪያ 20 =ለበረከት 21 =ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ) 22= አፍዝዝ አደንግዝ(እፀ_መሰውር) 23 =ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 =ለግርማ ሞገስ 25 =መርበቡተ ሰለሞን 26 =ለዓይነ ጥላ 27 =የሌባ ገትር(ሌባ የማያስገባ) 28 =ለሁሉ መስተፋቅር 29 =ለፊት ማዲያት 30 =ለእድል(ለቁማርም ቢሆን) 31 =ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 =ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 =ለመካንነት መሻሪያ 34 =ለኪንታሮት በሽታ(በሚቀባ የሚሰጥ) አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ማሳሰቢያ፦🌿የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿               📞0915194525 ለጥያቄዎ 📞0915194525ይደውሉልን::
Hammasini ko'rsatish...
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉ 0915194525
Hammasini ko'rsatish...
#የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር   መሰናክል #የስራ    መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ   መሰናክል #የሀብት መሰናክል #የጤና   መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን  ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ  አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት  መቋረጥ  ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት  የኑሮ ማሽቆልቆል  ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ  መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት 💛#የፅንስ አለመርጋት 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። #የገርግር_መንፈስ_ተፅኖና_አላማው 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል  መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...     #መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ #የጊዜዋ ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ  ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው #የጉፋ ተቀፅላ #የዋርካ ተቀፅላ #የፍየለፈጅ ፍሬ ፯ #የምሳና ተቀፅላ #በቅባቅዱስ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ። 👉ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ይደረግ 📱📲0915194525
Hammasini ko'rsatish...
#ቁጥር፪_የሴት_ልጅ_ዓይነጥላ #ሴት_ልጅ_እንዴት_በወንዶች_ትጠላለች። #እንዴት_ትዳር_ይገረግራታል #እንዴት_በባሏ_በፍቅረኛዋ ትጠላለች? #እንዴትስ_ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? #እንዴትስ_ወደው በአጭር ጊዜ ይጠሏታል? 👉 #ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 #ህይወት አጨላሚውን የሴት ልጅ አይነጥላ በዝርዝር እናያለን ❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። ❎ #የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዶች ላይ ይዛወርና ❎ #ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት እያለ ይፀፅተዋል ❎ #ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህ ወንድ አይሆንሽም አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው ያደርጋታል። 👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል ❤️ክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ (ወንድዛር) ስራው፦ ❤️ወንድ ማስጠላት ❤️ከቤት አለማስወጣት ❤️ፈሪ ማድረግ ❤️ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ❤️የወር አበባ ማዛባት ❤️በህልም ግንኙነት ማድረግ ❤️ወገብ ሕመም ❤️የማህፀን ፈሳሽ ሽታ ❤️በሰው ዘንድ ማስጠላት ❤️ግንኙነት መጠላት ❤️ማስወረድ (አቦርሽን) ❤️የመጣ ትዳር መመለስ ❤️ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ❤️እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ❤️የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ❤️ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ❤️ቤት አለመውጣት ❤️ቤት ዘግቶ ማልቀስ ❤️ከፍተኛ ራስምታት ❤️መሐን ማድረግ ❤️ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ❤️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ❤️በግንኙነት ጊዜ ስሜት ማጣት ወዘተ #ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩ #ሴቴ ብርጉድ ፪. #የሴቴ ሬት ስር ፫ #የሴት ቀስት ስር ፬ #የፈላፁት ስር ፭ #የደለሹት ( የሴት ልብ) ስር ከ፯ ላይ የሁሉንም ስሮች ነቅሎ ቀጥቅጦ ሴቴብርጉድ ጨምሮ ከ፯ -፲፬ -፳፩ ቢታጠኑት የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል። #ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃ ነው 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ ☎️ 0915194525
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.