cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሰሃቦች በቆሙበት እንቁም እነሱን የበቃቸው እኛንም ይብቃን

ሰሃቦች በቆሙበት እንቁመ እነሱን የበቃቸው እኛንም ይብቃን t.me/Marifa_bint_zula

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
601
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kunlar
-830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

-🪷 فضائل وأحكام يوم عرفة | الشيخ عبدالسلام الشويعر 🫧🕋
Hammasini ko'rsatish...
فضائل_وأحكام_يوم_عرفة_الشيخ_أ_د_عبدالسلام_الشويعر_GVyq2X3qCY_139.m4a7.49 MB
وقال فصيل بن عياض رضي الله عنه ((من جلس مع صاحب البدعة فاحذَرْهُ ومن جلس مع صاحب البدعة لم يُعطَ الحِكمةَ، وَأُحِب أن يكون بَينِي وَبَينَ صاحب بدعةٍ حِصنٌ من حدِيدٍ، آكُلُ مع اليهوديِّ والنصرانيِّ أحَبُّ إليَّ من أن آكل عند صاحب بدعةٍ)) الإبانة (٤٩٥) ታላቁ ኣሊም ፉደይል ብን ኢያድ እንዲህ ይላሉ፦ ከብደኣ ባልተቤት አብረው የተቀማመጠ ሰውን ተጠንቀቁት, ከብደኣ በልተቤት አብረው የተቀማመጠ ሰው ሂክማን አልተሰጠም, በኔ ና በብደኣ ባልተቤት መካከል የብረት አጥር እንዲኖር እወዳለው,ከብደኣ ባልተቤት አብሬ ከምበላ ከየሁዳና ከነሳራ አብሬ ልበላ እወዳለው። https://t.me/nurat_tewheed
Hammasini ko'rsatish...
نور التوحيد Nur attewheed

وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا ጌታዬ ሆይእውቀትን ጨምርልኝ በል!

የሸይኽ ሁሴን 2`ኛ ሸርህ 📚📙📘📖📗📕📒 🔎 ሸይኽ ሁሴን ሙሐመድ አስልጢ አላህ ይጠብቃቸውና! የታላቁን ኢማም አህለሱና ወልጀመዓ በመባል የሚታወቁትን የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበልን ኪታብ በሚከተለው ርዕስ አብራርተዋል። 🏝 لزوم السنة في شرح أصول السنة 🏝 ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርእስ የተዘጋጀ ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ማብራሪያ በማዘጋጀት ልክ ከዚህ በፊት የኡሱሉ ሰላሳህ ኪብብ ማብራሪያ እንዳቀረቡት አቅርበውልናል። ➧ ኪታቧን በሊንኩ ገብታችሁ ተመልከቱ ➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/AbuImranAselefy/8834 🎙 ከሸርህ ኡሱሉ ሰላሳህ ደርስ ላይ የተወሰደ ድምፅ ነው
Hammasini ko'rsatish...
የሸይኽ ሁሴን 2`ኛ ሸርህ.mp31.09 MB
🔴 ዛሬ ከዙሁር በኃላ  በቀጥታ ስርጭት አልሉዕሉዑ ወልመርጃን ደርስ 👉የሀዲስ ቁጥር … 794 كتاب الحج باب استحباب الرمل في الطواف {ክፍል 50} የኪታቡ pdf https://t.me/abuabdurahmen/5047
Hammasini ko'rsatish...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

hadeeth1271 اللؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان.zip

👆👆ማነው ትክክሉ ኢብን ሙነወርና ኸድር አል_ከሚሴ ሳያቁ እርስ በእርስ ረድ እየተደራረጉ ነው።በሌላው አቋማቸው ግን አሁንም ኣንድ ላይ ናቸው። ተከታዮቻቸው ከሁለቱ ዬትኛውንና ማንን እንደሚከተሉ አናቅም። የተምታታ መንሃጅ ማለት ኢሄ ነው። t.me/ibnawolllll t.me/ibnawolllll
Hammasini ko'rsatish...
ማነው.m4a7.92 KB
👍 1
በአጉል ፍትሃዊነት ስም ከተውሒድ መራቅና ኒፋቅን መሸከም!! 〰 የሀይማኖት ነፃነት እኩልነት ሲባል በካፊር መንግስት ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች እና በሙስሊም መንግስት የሚኖሩ ካፊሮች የሚሰጣቸውን ነፃነት አስመልክቶ ያለው እይታ መለያየቱን የሚቃወም ሀቅንና ባጢልን እኩል መብት መሰጠት አለባቸው የሚል ሎጅክ ተከታይ ከተውሒድ ተስፈንጥሮ ሲወጣና ኒፋቅን ሲሸከም ይስተዋላል። ሙስሊሞች በካፊር መንግስት ውስጥ ሆነው ልክ ነፃነታቸውን እንደሚፈልጉት ሁሉ ሙስሊሞችም መንግስት ሲሆኑ ሌሎች ነፃነት መስጠት አለባቸው በሚል ከኢስላም በልጠው ፍትሀዊነትን ይሞግታሉ። አክለውም በቀጥታ ኢስላምን ነው የምንቃወመው እንዳይሉ ጭራሽ አልፈው ተርፈው የሆነ ቅጥያ ስም ይፈጥሩና ይሄ የውሀብያ ወይም የመድኸልዮች እምነት ነው በማለት በእጅ አዙር ሸሪዓን ይፋለማሉ። ለነኝህ አጉል አወቅን ባይነትና አጉል ፍትሀዊይ ነን ባይነት መንገድ ላሳታቸው ሠዎች የምንላቸው ሙስሊሞች በካፊር (በካህዳን) ሀገሮች ቢኖሩና ነፃነት ቢሰጣቸው አንድ አምላክ ያመልካሉ። ይሄን ሀያል አምላካቸውን ለማምለክ ደግሞ ምድርን ከምንም አይነት ቆሻሻ ንፁህ እናድርግ ነው የሚሉት። ካፊሮች (ካህዳን) በሙስሊም ሀገር ውስጥ ሲኖሩ ነፃነት ሲሰጣቸው የመጠጥ የዝሙት (የመገላለጥ የዘፈን የፊልም) የቁማር የወለድ የሌሎችም ብልሽቶች ነፃነት ይሰጠን ምድርን በተለያዩ ማበላሻዎች እናበላሻት ነው የሚሉት። ታዲያ እንደት አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል አካል ሁለቱን ነፃነቶች እኩል ያደርጋል?? ከርዕሱ ወጣ ብለን ስንመለከት ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጣም የሚገርመው የካፊር ሀገራት በሀገረ ሳዑዲ ላይ ብልሹ አስተሳሰባቸውን ለመጫን ከባድ ጫና ሲፈጥሩ ያን ብልሹ አስተሳሰባቸውን የሚያጎለብት የሆነውን “የሀይማኖት ነፃነት”ን በአንድ በኩል በመስበክ የሚጎተጉቱ ኢኽዋኖች . . . ዘወር ብለው ሳዑዲ እንዲህ አደረገች እያሉ በሌላ በኩል ዘመቻቸውን ይቀጥላሉ። ወደ ርዕሳችን ስንመለስ የሀይማኖት ነፃነት የሚሉት ነገር በሙስሊም ሀገር ላይ ካልተተገበረ የሚሉት ካፊሮች መግቢያ ላይ የተወሱ ብልሽቶችን በምድር ላይ እንዲያስፋፉ ነፃነት መስጠት ማለት ነው። እንጅማ ከዛ ውጭ ጦርነት ካላወጁ ሙስሊሞች ዘካ እየሰጡ እነሱ ግብር እየከፈሉ በቃል ኪዳን በሰላም ይኖራሉ። አይ ምንም ብልሽት ቢያስፋፉም ሙሉ ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል። በየትም ሀገር የዲሞክራሲ አካሄድ ነው የሚያስፈልገን ከዛ ውጭ ከሆነ ተበደልዋል የሚሉ ሠዎች እቃቸውን ጠቅልለው ከተውሒድ አስተምህሮት ኪኢስላም የወጡና ሙናፊቅነትን የተሸከሙ ናቸው። በምድር ላይ ትልቁ በደል ማለት በአለማት ጌታ በአላህ ላይ ሺርክ (ማጋራት) ኩፍር  (መካድ) መሆኑን አያውቁምን? وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ “ ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡” [ ሱረቱ ሉቅማን - 13 ] ይሄ ትልቅ በደል ደግሞ ከላይ ከተጠቀሱትና ከሌሎችም ብልሽቶች ሁሉ በላይ ምንም ተወዳዳሪ የማይገኝነት ብልሽት ነው። የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abdurhman_oumer
Hammasini ko'rsatish...
🌺»ምክር ከጥበበኛው ሉቅማን ለልጁ🌺« 🌺#ልጄ ሆይበዝምታየ ተፀፅቼ አላውቅም፡ ልጄ ሆይከጠጣህበት የውሃ    ጉድጓድ ውስጥ ድንጋይ አታስገባ፡፡ 🌺ልጄ ሆይ ፧ ምላስክን 'አሏህ ሆይ ማረኝ ማለትን አለማምድ ለአሏህ ጠያቂን የማይመልስበት ሰዓታት አሉትና፡፡ 🌺#ልጄ_ሆይ፧ ከሌላ ሰው እጅ ካለ በሬ       በእጅህ ያለች ወፍ ትበልጣለች 🌺#ልጄ_ሆይ ፧ ከመገረም ጋር አትሳቅ; ከማይመለከትህም ነገር አትጠይቅ፡፡ 🌺ልጄ ሆይ ፧ ሁለት ነገሮችን አታውሳ ፧ ሰዎች ወዳንተ ያደረጉትን በደልና ፣ ለሰዎች ያደረከውን መልካም  ነገር፡፡ 🌺#ልጄ_ሆይ ፧ በጣም ጣፋጭ አትሁን እንዳትዋጥ መራራ አትሁን እንዳትተፋ 🌺ልጄ ሆይ ፧ ከጥጋብ ላይ ጥጋብ ሆነህ አትመገብ ; ከምትመገበው ለውሻ ብትጥለው የተሻለ ነው ፡፡ 🌺#ልጄ_ሆይ ፧ የአሏህን ፈራቻ ንግድ አድርገህ ያዘው ; ትንሽ የማይባል ትርፋማ ሆኖ ይመጣልሀል፡፡ 🌺ልጄ ሆይ ፧ ጥበብ (እውቀት ) ምስኪኖችን የነገስታት ደረጃ አድርሳለች፡፡ 🌺ልጄ ሆይ ፧ አደራህን በብድር ላይ ; ብድር የቀን ውርደት የማታ ጭንቀት ነው ፡፡ 🌺ልጄ_ሆይ ፧ የማይረዳን ከማስረዳት ቋጥኝን ከቦታው ማንሳት ይቀላል 🌺ልጄ_ሆይ ፧ ባወከው  ነገር  እስከምትሰራ ያላወከውን አትማር፡፡ልጄ ሆይ ፧መጥፎ ጎረቤት ከከባድ ብረት በላይ ይከብዳል መራራ ነገሮች ሁሉ ቀምሻለሁ ከድህነት በላይ መራራ ነገር አልቀመስኩም፡፡ 🌺ልጄ ሆይ አንድን ሰው ወንድም ለማድረግ ከፈለክ መጀመሪያ በቁጣው ጊዜ ካለፍክ ካልሆነ ተጠንቀቀው ፡፡ 🌺#ልጄ_ሆይ ፧ በሰው ቤት ውስጥ ከሆንክ አይንህን ጠብቅበስብስብ መካከል ከሆንክ ምላስክን ጠብቅ ፤ በሰላት ውስጥ ስትሆን ልብህን ጠብቅ ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
~> ምክር ለኢብኑ ሙነወር ∬₸₸₸₸₸₸₸₸₸₸₸∬ 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው! ✅ የአኺ ኢብኑ ሙነወር ሆይ! ቆም በልና ራስህን ተመልከት ወላሂ ለነፍስህ መከላከል አይጠቅምህም፤ ምንም አያደርጉልህም!ሱናን አስፋፋ፣ ተውሂድን አስፋፋ፣ አትዋሽ፣ አታጭበርብር እስኪ ራስህን ቆም ብለህ አስተውል! ወላሂ እዚህ ያደረሰህ ለምን እንዲህ ይሉኛል የሚለው ራስን የመከላከል ዘይቤ ነው። ለራስ ሲሉ መበቀል ሰለፍያን የበታተነ፤ በሰለፍዮች መካከል ጥላቻን ያስፋፋ እና አንድነታቸውን ያንኮታኮተ ነው። በቢድዓ ሰዎች ላይ በፍትህ እና በመልካም ሁኔታ የተመዘዘ ሰይፍ ሁን! ይህ ካንተ የሚጠበቅ ነው። ከሸይጧን ውስወሳዎች ተጠንቀቁ! ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Hammasini ko'rsatish...
ምክር ለኢብኑ ሙነወር.mp31.01 MB
👉 ጀልሳ ከሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር....
— የተለያዩ ሰዎች ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ይሳደባሉ ብለው ይላሉ ይሄ አባባል እውነታው ምን የህል ነው? — ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ "ተብዲዕ" ሚያደርጉት በዘፈቀደ ነው ወይስ በማስረጃ ነው በዚህ ዙሪያ ምን ምልከታ አሎት? — እውን ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ሰዎችን በዘፈቀደ ያከፍራሉን?! — የስድብ አይነቶች.... —ሙመይዕ፣ሱፊይ፣ተብሊጊይ፣ ኢኽዋኒይ ማለት ስድብ ነውን?! — የሰዎችን ሁኔታ ማንሳት ስደብ ነው ወይስ ቅንነት... — "ዷል"፣ "ሙዲል" የሚሉት ገለፃዎች... https://t.me/abdulham/2291
Hammasini ko'rsatish...
_ጀልሳ ከሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ጋር!_.mp317.43 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🖋ነጥቄ ባልሄድም ብዙም ባልማርም 🖋ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀልም 🖋ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም 🖋ግን በመንሀጄ ላይ አልደራደርም 🖋ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም 🖋እኔ ሀቅ እንጅ ሰው አልከተልም። ✍መንሀጅ ሰለፍ ሂወቴ እስክታልፍ 🍃🌺🍃
Hammasini ko'rsatish...
3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.