Eagle Information Center
Kanalga Telegram’da o‘tish
Eagle information center For any information call "9737" Register Your Bussiness at https://www.eaglopia.com/
Ko'proq ko'rsatish766
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-1430 kun
Postlar arxiv
እነሆ እለተ አርብ መደበኛዉ ሽርሽራችንን ልናደርግ በሰዓቱ ተከሰትን፤
በአዲስ አበባ የመጀመሪያው...
ከመነሻችን ፒያሳ በቀደምቱ የሐገር ፍቅር ቲያትር ቤት አድርገን በራስ መኮንን ድልድይ ተሻግረን አራት ኪሎን ወረድ ብለን በታላቁ ቤተ-መንግስት አቅራቢያ የአዲስ አበባን ጥንታዊ መስጊድ ልንጎበኝ ተገኝተናል፤
ወሌ መሐመድ መስጊድ
በተለያዩ የአዲስ አበባ አከባቢዎች እና በበርካታ የኢትዮጵያ ስፍራዎች ላይ በርካታ የእድገት እና የግንባታ ምዕራፍ በተከፈተበት ወቅት በእነዚህ ግንባታዎች ላይ የራሳቸውን ጉልህ አሻራ ያኖሩት ሕንዳዊዉ ሀጂ ወሌ መሐመድ ለንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒሊክ መስጊድ ለመስራት ጥያቄ አቅርበው ንጉሱም ቤተ-መንግስት አከባቢ እንዲሰራ በመፍቀዳቸዉ በ1898 ዓ.ም በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን መስጊድ መሰረቱ፤
በፋሽስት ወረራ ዘመን በዚህ ጥንታዊ መስጊድ የነበሩት ጥንታዊ ቅርሶች ወድመዋል፤
ይህ መስጊድ በአሁኑ ወቅት ወሌ መሀመድ መስጊድ እየተባለ የሚጠራ ሲሆን የቁርዓን ትምህርት እና ሌሎች በርካታ መንፈሳዊ ትምህርትም ይሰጥበታል፤
ሀጂ ወሌ መሐመድ በወቅቱ የንጉሠ ነገሥቱ የግንባታ መሀንዲስ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን እንደ አዲስ አለም ማርያም፣ግቢ ገብርኤል ፣የምኒሊክ ቤተመንግስት ፣ የአድዋ ድልድይ እና ሌሎች የግንባታ ላይ ሙያዊ አስተዋፅኦ ያደረጉ የሐገር ባለዉለታ ናቸዉ፤
ሰናይ ሳምንት፤
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ
🦅ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ
🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB)
ደንብ እና ሁኔታዎች
1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Facebook ገፅ follow, share እና like ማድረግ፤
2. በኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር facebook ገፅ ላይ ከዚህ ቀደም የተለጠፉ 10 ፖስቶችን ላይክ ማድረግ፤
3. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤
4.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል
መልካም እድል
🦅 9737 🦅
ቀለል ላለ ሕይወት
#eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call
Telegram | Instagram | Facebook
እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
#eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #Call #Timket #OrthodoxTewahido #EthiopianEpiphany
Facebook (https://www.facebook.com/eagleinformationcenter/)
| Telegram (https://t.me/eagleinformationcenter)
| Instagram (https://www.instagram.com/eagle_information_center/)
መልካም የከተራ በዓል
#eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #Call #Timket #OrthodoxTewahedo #EthiopianEpiphany

From Eagle Gebeta
Nahom Dental Clinic
Service Description
General Dentistry
•Filling
•Root canals
•Extraction
Dental implants , cosmetic Dentistry
•Teeth whitening
•Teeth replacement
•Crowns
Orthodontics
•Orthodontics for adults
•Orthodontics for children
Preventive Dentistry
•Routine cleaning
•Fluoride application-prevent cavities
•Sealants
•Instant X-rays
•Panoramic X-rays
and others
for more information call us on 9737
#eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call #location #eagleinformationcenter #hospital
Telegram | Instagram | Facebook|Website