cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
923
Obunachilar
+524 soatlar
+77 kunlar
+1830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

01:02
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ ጥያቄ ለክርስቲያኖች▩▯ " እግዚአብሔር ከሰራው ስራ በሰባተኛው ቀን አረፈ አላህስ"?       ◍ በወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Hammasini ko'rsatish...
11.49 MB
👍 1
01:02
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ ጥያቄ ለክርስቲያኖች▩▯ " እግዚአብሔር ከሰራው ስራ በሰባተኛው ቀን አረፈ አላህስ"?       ◍ በወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Hammasini ko'rsatish...
11.49 MB
👍 1
ፈጣሪ ሚስትንና ልጅን ከመያዝ የጠራ ነው። በአሏህ ሥም እጅግ በጣም ሩኀሩኅ እድግ በጣም አዛኝ በሆነው። وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا «አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ መርየም 88-90 የባይብሉ እግዚአብሔር ግን "እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና ኤፍሬምም በኩሬ (የመጀመሪያ ልጄ)ነውና____ትንቢተ ኤርሚያስ ምዕ 31:9 ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ ተብሏል።የዮሐንስ ወንጌል 3:16 ላይ የሰው ልጅ አእምሮ ሊቀበል የሚችለው ከአፍሪካ የተወለደ ልጅ አፍሪካዊ ፣የቻይናው ቻይናዊ ፣የሕንዱ ደግሞ ሕንዳዊ ፣መምሰሉን ነው።የአምላክ ልጅ ደግሞ አምላክን መምሰል አለበት።የዚህ ብቸኛ የፈጣሪ ልጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምስልና ቅጂዎቹ በአያሌ ሰዎች ዘንድ ይገኛሉ።Jesus of Nazareth or king of kings ተብለው በሚጠሩት ፊልም ላይ ኢየሱስም ሆነ የሠራውን ተዋናይ ጆፈሪ ሀተሪን ስንመለከት የክርስቲያኖቹ አዳኝ ዞማ ጸጉሩ ፣ሰማያዊ ዓይኑ፣ስልካካ አፍንጫው ከቆንጆ ቁመናው ጋር ከአየሁዳዊ ይልቅ ጀርመናዊ ይመስላል። በእርግጥ ልጅ ነጭ ከሆነ አባትም ነጭ (አምላክ)ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ በምድረ ገጽ የሚገኙት ጥቁር ዘሮች ሁሉ ሳያውቁት የአምላክ የእንጀራ ልጆች እንደሆኑ ስለሚሰማቸው የበታችነት ስሜት ከነፍሳቸው ጋር ተዋህዷል። ምንም ያህል የፊት የቆዳና የጸጉር አለስላሽ ቅባቶች ቢወስዱም ይህንን የበታችነት ስሜት ከቶውኑም ሊያጠፉት አይችሉም።እንደ ሙሥሊሞች አመለካከት አምላክ ነጭም ጥቁርም ፣ሚስትና ልጅም የለውም ።የሰው ልጅ አእምሮ ሊያስበው ከሚችለው በላይ ነው። መጽሐፍ ቅዱሥ ግን፦ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ሕዝቅኤል እንዲህ ሲል መጣ: "" የሰው ልጅ ሆይ! ከአንድ እናት የሚወለዱ ሁለት እኅትማማቾች ነበሩ፣ እነርሱም በወጣትነታቸው ወራት በግብጽ ሲኖሩ ክብርናቸው ን አጥተው በመዋረድ አመንዝሮች ሆኑ።ከእነርሱም ታላቂቱ ኦሆላ ትባል ነበር፣ የምትወክለውም ሰማርያን ነው፣ታናሺቱ ደግሞ ኦሆሊባ ትባል ነበር፣ የምትወክለውም ኢየሩሳሌምን ነው፣እኔ ሁለቱንም አግብቼ ልጆች ወለዱልኝ""። ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 23:2-5 (ቀለል ያለ ዐማርኛ መ.ቅ)። መውለድና ሚስት ማግባት የፈጣሪ ባሕሪ ነውን?? በትህትና መልሱልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁኝ። ወሠላሙዐለይኩም ✍️ዙዙዬ (ሠሚራህ) ነኝ የተወዳጁ ወሒድ ተማሪ https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
Hammasini ko'rsatish...
ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

ደጋግመን ልንከፍታቸው ሞክረን እን(ም)ቢ ባሉን ከፊታችን ባሉ የተዘጉ በሮች ምክንያት አላህ እንዳልወደድና መልካም ነገር እንደነፈገን አስበን ይሆናል። ምናልባት ግን ከበሩ ኋላ ያለውን ብናውቅ ኖሮ ስለዘጋብን አላህን አብዝተን ባመሰገንን ነበር። "وَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ خَيْرٌۭ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ شَرٌّۭ لَّكُمْ "
Hammasini ko'rsatish...
ደጋግመን ልንከፍታቸው ሞክረን እን(ም)ቢ ባሉን ከፊታችን ባሉ የተዘጉ በሮች ምክንያት አላህ እንዳልወደድና መልካም ነገር እንደነፈገን አስበን ይሆናል። ምናልባት ግን ከበሩ ኋላ ያለውን ብናውቅ ኖሮ ስለዘጋብን አላህን አብዝተን ባመሰገንን ነበር። "وَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ خَيْرٌۭ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ شَرٌّۭ لَّكُمْ "
Hammasini ko'rsatish...
አንተ አክብደህ የምታየው .. ለአላህ ቀላል ነው፤ ለአንተ ትልቅ .. ለአላህ ትንሽ ነው፤ ይህማ አይቻልም ያልከው .. አላህ ዘንድ ተራ  ነው። ከአንተ የሚጠበቀው በሩን ደጋግመህ ማንኳኳት ነው.. እርሱ በጥበቡ ሕይወትህን ያስተካክላል !
Hammasini ko'rsatish...
01:41
Video unavailableShow in Telegram
▣ "አዎ ወንድ ልጅ አመልካለሁ" ! ------------------------------------------ ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
Hammasini ko'rsatish...
o0hEqfSNhQiRBlBEQl2iAeBPIDjiIugim2ELzu.mp41.81 MB
Repost from Sαlαh Responds
01:41
Video unavailableShow in Telegram
▣ "አዎ ወንድ ልጅ አመልካለሁ" ! ------------------------------------------ ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
Hammasini ko'rsatish...
o0hEqfSNhQiRBlBEQl2iAeBPIDjiIugim2ELzu.mp41.81 MB
ለኢየሱስ አምላክነት ከሚቀርቡ ጥቅሶች መካከል ዕብራውያን 1:1-10 ማብራሪያ በወንድም ነጃ ያንብቡ ያስነብቡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/eslmnan_teqebelu/491
Hammasini ko'rsatish...
ነጃ የንጽጽር መድረክ | 𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

ነገረ ዕብራውያን በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 20፥14 *«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና አምልከኝ*፡፡ ሶላትንም በእርሷ እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡ إِنَّنِىٓ أَنَا ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّآ أَنَا۠ فَٱعْبُدْنِى وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ لِذِكْرِىٓ አታምጣ ስለው አምጥቶ ቆለለው ክርስቲያኖች የእኛ የሚስሊሞችን የስንት አመታት ጥያቄዎች መመለስ ሲያቅታቸው ኢየሱስን አምላክ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ስንት አመታትን ኢየሱስ አምላክ ነኝ ያለበትን አምጡ ስንላቸው ህፃን የሚያታልሉ ይመስል አንዴ ሊል አልመጣም ሊያሳይ እንጂ አንዴ ለአብ የተባለውን በግድ እጂን ጠምዝዘው ለኢየሱስ ለማድረግ እየጣሩ ብዙ አሳልፈናል አሁን ደሞ ኢየሱስ ምን ፈጠረ ኢየሱስ አምላክ ለመሆኑ ማስረጃ ስጡን ስንል ዕብራውያን 1:1-10 ማለት ጀምረዋል እውን ይሄ ክፍል የኢየሱስ አምላክነትን ያሳያልን እንመልከት ከዛ በፊት ግን ዕብራውያን ፀሀፊ ማነው? ጳውሎስ 14 መልዕክቶችን እንደፃፈ የሚታመን ሲሆን እነዚህ ደብዳቤዎች በተለያዩ አካባቢ ለሚኖሩ ሰዎች እንዲሁም ግለሰቦች የተላኩ ናቸው። ሮሜ፣ ቆሮንቶስ 1 እና 2፣ ገላትያ፣ ኤፌሶን፣ ፊልጵስዩስ፣ ቆላስይስ፣ ተሰሎኔቄ፣ ዕብራውያን ለተጠቀሱት ማህበረሰብ የተላኩ ሲሆኑ፤ ጤሞቴዎስ 1 እና 2፣ ቲቶ እና ፊልሞና ደግሞ ለግለሰቦቹ የተፃፉ ናቸው። ይሁን እንጅ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ዕብራውያንን ጨምሮ 7 መልዕክቶች በይዘታቸውና በአፃፃፍ ስልታቸው ከሌሎቹ የጳውሎስ ስራዎች ጋር የማይዛመዱ በመሆናቸው የጳውሎስ ተማሪዎች ፅፈዋቸው ሊሆን እንደሚችል መላምት አለ።(1) ዋቢ መፅሀፍትን ተመልከት!! __ (1) Felix Just, S.J. “New Testament Letter Structure” from…

ጨረቃን ታመልካላችሁ እንዴ? ❌❌❌❌❌❌❌❌❌ ክፍል ሁለት፥ በአሕመዲን ጀበል ቀደም ባለው ክፍል አላህ(ሰወ) በቁርኣኑ ሙስሊሞች የጊዜ፥ዘመንና አቅጣጫን እና የሒሳብ ስሌት ማወቅ እንደሚገባቸው አብራርተናል።በተጨማሪም ሙስሊሞች ጨረቃን ጨምሮ ከአለህ ዉጭ ማንንም እንደማያመልኩና ለማንም እንደማይሰግዱ ከ1445ኛ ዓመተ ሒጅራ ዘመን መጠናቀቅ ዋዜማን ምክንያት በማድረግ ስለዘመን አቆጣጠርም በጨረፍታ ተመልክተናል። ቀጣዩን ክፍል ደግሞ እነሆ። የቀድሞ የዐረቦች የዘመን አቆጣጠር 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 ከነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) በነቢይነት መላክ በፊት ዐረቦች ዘንድ የተለየ የሚታወቅ የዘመን መቁጠሪያ አልነበረም።ሰባት የሳምንት ቀናት እና አስራ ሁለት ወራት በጥቅም ላይ ቢዉሉም ዓመቱን አስመልክቶ በተከታታይነት የሚቇጠር አልነበረም። ሆኖም ዓመትን ከሌላው ለመለየት የሆነ ጉልህ ክስተት የተፈጠረበትን እንደማጣቀሻ በመዉሰድ «የእንትን ዓመት» እየተባለ ይጠቀስ ነበር። ለምሳሌ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበትን ዓመት ብንወስድ በተለምዶ እንደምናውቀው የተወለዱት በዝሆን ዓመት ነው።ማለትም ከኢትዮጵያ ወደ የመን ያቀናው አብረሃ የተባለው አስተዳዳሪ ወደ መካ በማቅናት ካዕባን ለማፍረስ በዝሆን ጭምር የታጀበ ጦር ይዞ የዘመተበት ዓመትን ለመጥቀስ ነው «የዝሆን ዓመት» የተባለው።ዓመቱን ከሌላው ለመለየት የተጠቀሰው በዚያ ዓመት የተፈጸመውን ጉልህ ክስተትን መሠረት በማድረግ «የዝሆን ዓመት» ተብሎ ይታወሳል። ቀጥሎም ሌላ ጉልህ ክስተት ሲመጣ እንደገና አዲሱን ክስተት በማጣስ «የእንትን ዓመት» ተብሎ ይጠራ ነበር። የሚታወስና ትክረት የሚስብ ጉልህ ክስተት ካልተፈጠረ ግን ከቀደመው ክስተት በፊት፥ በኋላ እየተባለ ይጠቀስ ነበር።ልክ እኛ ሀገር የገጠር ሰዎች እድሜያቸውን ሲጠየቁ «በእንትን ዓመት ተወለድኩ»፥ ከክስተቱ አንድ ዓመት በፊት፥ በኋላ ተወለድኩ እንደሚሉት ማለት ነው። በዐረቦች ዘንድ ዓመቱ አሥራ ሁለት ወራት ያሉት መሆኑና የወራቱ ስያሜ ቀድሞውኑ የነበረ ነው።ከነቢዩ ኢብራሂም(ዐሰ) ጀምሮ በነርሱ ዘንድ በቀረ ቅሪት እውቀት፥እምነትና ልማድ መሠረት ከአስራ ሁለቱ ወራት መካከል አራቱ ወራት የተከበሩ መሆናቸውን ይረዳሉ።እነርሱም ዙልቂዕዳ፥ዙልሂጃ፥ሙሐረም እና ረጀብ የተሰኙት ወራት ናቸው።እነኝህ ወራት ዉስጥ ዉግያ ማድረግ ክልክል ነው። ሆኖም የጎሳ መሪዎች ለነርሱ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያ ጥቅም ሲሉ በተለያየ ጊዜ የተከበሩ ወራቶች ሲገቡ በስምምነት የዚያን ወር ስያሜ በመለወጥ ወይም ዓመቱን አዲስ እንደጀመረ በመስማማት ያንን የተለያዩ ክልከላዎችን በዉስጡ የያዘውን የተከበረውን ወር ገብቶ ሳለ በስምምነት ብቻ ገና እንዳልገባ በዘዴ ለማዘግየት ይሞክሩ ነበር።በዚህ ዘዴያቸው በተከበረው ወር ገብቶ እያለ በስምምነት ሌላ ወር ነው ብለው በመወሰናቸው ብቻ የዚያ የተከበረውን ወር ክብር ይዳፈራሉ። በተከበረው ወር ዉስጥ እርም የተደረገን ነገር (ለምሳሌ ዉግያ) በዚህ ዘዴያቸው የተፈቀደ እንደሆነ አድርገው ይቆጥራሉ። የተከበረ ያልነበረውን ሌላኛውንም ወርም በተራው የተከበረው ወር እርሱ ነው ብለው የስያሜ ለውጥ ያደርጉ ነበር።በቀጣይ ዓመት ደግሞ ወራቱን በመለዋወጥ ዉስጥ የነርሱ ጥቅም ከሌለበት የወራቱ ሁኔታ በነበረው መልኩ እንዲቆጠር ይተዉ ነበር።ይህንን አስመልክቶ አላህ(ሱወ) በቁርኣን እንዲህ በማለት ይተቻቸዋል፦ إِنَّمَا ٱلنَّسِىٓءُ زِيَادَةٌ فِى ٱلْكُفْرِ يُضَلُّ بِهِ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ يُحِلُّونَهُۥ عَامًاوَيُحَرِّمُونَهُۥ عَامًا لِّيُوَاطِـُٔوا۟ عِدَّةَ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ فَيُحِلُّوا۟ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ زُيِّنَلَهُمْ سُوٓءُ أَعْمَـٰلِهِمْ وَٱللَّهُ لَا يَهْدِى ٱلْقَوْمَ ٱلْكَـٰفِرِينَ «የአንዱን ወር ክብር ወደ ሌላው ማዘግየት በክህደት ላይ (ክህደት) መጨመር ብቻ ነው። በእነርሱ እነዚያ የካዱት ሰዎች ይሳሳቱበታል። በአንድ ዓመት የተፈቀደ ያደርጉታል።በሌላው ዓመትም ያወግዙታል።(ይህ) አላህ ያከበራቸውን ወሮች ቁጥር ሊያስተካካሉ፤ አላህም እርም ያደረገውን የተፈቀደ ሊያደርጉ ነው። የሥራዎቻቸው መጥፎው ለእነርሱ ተዋበላቸው።አላህም ከሓዲያን ሕዝቦችን አይመራም።»(አል-ተውባህ፡37) የወራት ብዛት ስንት ነው? ⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕ የተለያዩ የዘመን መቁጠሪያዎች በዓመት ዉስጥ የተለያዩ ብዛት ያላቸው ወራት አላቸው።አብዛኛዎቹ አስራ ሁለት ወራት ሲኖራቸው ከፊሎች ደግሞ ከአስራ ሁለት ወራት በላይ አሏቸው።ለምሳሌ አሁን በኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያለው የዓመተ ምህረት(ዓ.ም) እያለ ከክርስቶስ ስቅለት ጋር ምህረት ተገኘ ብሎ የሚቆጥረው የክርስትና የዘመን አቆጣጠር(ጳጉሜን እንደ 13ኛ ወርነት ይቆጥራል)።የሂብሩና የቻይና የዘመን መቁጠሪያም በየተወሰነ ዓመታት 13ኛ ወር በዓመቱ ላይ ይጨምራሉ። የበሃኢ እምነት ተከታዮች የዘመን አቆጣጠር (Bahá'í Calendar) ደግሞ 19 ወራት ሲኖሩት በናይጄሪያ ያለው የኢግቦ የዘመን መቁጠሪያ(Igbo Calendar) አስራ ሦስት ወራት አሉት።ሌሎች ደግሞ ከአስራ ሁለት ወራት ያነሰ ወራት ያሏቸው አሉ። ከዚህ ረገድ ኢስላማዊ ካላንደር በዓመት ዉስጥ ምን ያክል ወራት ይኑረው? የሚለው ጥያቄን አላህ(ሱወ) በምርጫነት ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፥ ለሰሃቦች ስምምነት(ረዐ) ወይም ሙስሊሞች እንዲወስኑበት ምርጫ አልሰጣቸውም። በቀጥታ ራሱ በቁርኣን ላይ ሰማይና ምድር ከተፈጠሩ እለት አንስቶ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው የወራቱ ብዛት አስራ ሁለት መሆናቸውን ግልጽ አደረገ። ከአስራ ሁለቱ መካከልም አራቱ የተከበሩ መሆናቸውንም ጠቀሰ። እንዲህ በማለት፦ إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِى كِتَـٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው። ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው።ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው።»(አል-ተውባህ፡36) የቀን፥ ወርና ዓመት አፈጣጠር ❓❓❓❓❓❓❓❓❓ አላህ የፈጠራቸው ፀሐይና ጨረቃን ጨምሮ የተለያዩ አካላት መስመራቸውን ጠብቀው በፍጠረተ ዓለሙ ዉስጥ ይጓዛሉ። አላህ(ከማይገባው ገለጻ ጥራት ይገባውና) በቁርኣን ሌሊትና ቀን ፀሐይና ጨረቃ ሁሉም እርሱ ባስቀመጠላቸው የየራሳቸው ምህዋርን(ፈለክን) ይዘው እንደሚጓዙ እንዲህ በማለት ይገልጽልናል፦ وَهُوَ ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلَّيْلَ وَٱلنَّهَارَ وَٱلشَّمْسَ وَٱلْقَمَرَ كُلٌّ فِى فَلَكٍ يَسْبَحُونَ «እርሱም ሌሊትንና ቀንን፥ ፀሐይንና ጨረቃንም የፈጠረ ነው። ሁሉም በፈለካቸው ዉስጥ ይዋኛሉ።»(አል-አንቢያእ፡33) ፀሐይና ጨረቃ ቀንና ሌሊት የተቀመጠላቸው የሚጓዙበትን መስመር ስተው አይጋጩም።አንዱም ከተቀመጠለት መስመርና ፍጥነት ወጥቶ ሌላኛውን አይቀድምም።ሁሉም እንዲዞሩበት አላህ የሰጣቸውን ምህዋራቸው ዉስጥ ይዞራሉ።ይህንኑ አላህ (ሱወ) እንዲህ በማለት ይገልጽልናል፦
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.