cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኢየሱስ ነኝ!

" ሁሉ የእናንተ ነው፥ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው። " (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:23) ለአስተያየት @Commet237bot @Commet237bot ላይ ያድርሱን።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
205Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስካሁን እንዳየው በእድሜ ዘመኔ ማንም አላገኘው እንዳንተ ለእኔ እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ ማንም ያልቻለውን ሚስጥሬን ያስክልኝ.... 😭😭😭😭 እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ አደራ ያላንተ ማንም የለኝ.....🙏😭 አንተን ችላ ያሉ ጸጋህ ሲርቃቸው አይቻለው ጌታ ቀን ሲመሽባቸው እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ካንተ ጋራ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ እኔ ካንተ ሌላ ማንም አደራ ኢየሱስ ማንም የለኝ.... 😭😭😭😭😭😭 ባለፈው ዘመኔ ብዙ አጥፍቻለው ባለማስተዋሌም ተጎድቻለው ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ እንዴት ይዘለቃል የዚህ አለም ኑሮ አሁንም ጌታዪ መንገዴን አደራ ታዳጊዪ አንተ ነህ በሚገጥመኝ መከራ መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ስራህን ልስራ ጉዞዪን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔስ ስራሄን ልስራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👇👇👇👇👇👇👇 @excellencess @excellencess
Hammasini ko'rsatish...
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 Leave to Commet
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/MelkamWetat_2014 👆👆በዚህ #የመልካም_ወጣት_የቴሌግራም_ቻናል ✔️ምስክርነት ✔️የቀን ውሎ ✔️የስልጠና ቀናት ጊዜ ✔️ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የተጨመሩ ሰዎች ብዛት ✔️በአጠቃላይ በዚህ ቻናል( @melkamwetat2014 )በመልካም ወጣት #2014 የሚከናወኑ ነገሮችን እቤትዎ ሆነው ይከታተሉ። 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 http://t.me/melkamwetat2014
Hammasini ko'rsatish...
መልካም ወጣት 2014/2022

መልካም ወጣት እግዚአብሔር አየረዳን እዚ ደርሰናል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ወደ እናንተ ስንደርስ ቆይተናል ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን። ✔️በተለያየ ጊዜ ይህን የመልካም ወጣት አገልግሎት ስትደግፉ ለነበራችሁ አሁንም ምስጋናችን የላቀ ነው አሁንም ይህ አብሮነታችሁ እንዲቀጥል በአክብሮት እንጠይቃለን ♊️ከሁሉ ይልቅ እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎት አግዙን ለማንኛውም ጥያቄ @melkamwetat2014bot

#ዘማሪ ሳሚ በጉባኤ ፊት #ንስሀ ገባ☝️☝️ 🥇#ምሳሌ ሆነሀል ለዚህ ትውልድ🥇 💾#5MB 👇👇100% ህይወት ቀያሪ ቻናል👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ @ye_kerestos_negn 🔸ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔸
Hammasini ko'rsatish...
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ስላንተ አወሩ ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ካንተ ጋር ውዬ ለሌ መዋያ አላስፈለገኝ ካንተ ጋር ቆየሁ ሌላ መቆያም አላስፈለግኝ አንተን አግኝቼ ሌላ አመሄጃ አላስፈለገኝ ብቻዬን በቃህኝ !!! . ስምህን ጠራው - ዘማሪት ጄሪ ልዩ የአምልኮ ጊዜ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
Join
Biblical questions
Like
Bible verses
https://t.me/Truechristianitych
New Protestant songs
Share
Share
ሉዓላዊ በረከት ደጀኔ በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየዕለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዛስ እንዴት ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት በዚ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገርን ማወቅ ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ እግዚአብሄር ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም ሸማኔው አንተ የህይወቴ ሸማኔ ሸክላ ሰሪው አንተ የሂወቴ ሸክላ ሰሪ /2X ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሄር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው /2X በረከት ደጀኔ -||- ሉዓላዊ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot https://t.me/Markenzema1@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...