cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት)SamuelTube

ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት) የቆዩት እና የቅርብ እንዲሁም አዳዲስ የጉራጊኛ ዝማሬዎች ቋት ነው 1,የጉራጊኛ ዝማሬዎች ተደራሽነት ለማስፋፋት 2,ከመጣፋት ለመታደግ ዝማሬዎች እየተረሱና እየጠፋ መምጣታቸው ለማስቀረት 3,ሰምተን ልንባረክባቸው የተከፈተ ቻናል ነው። 👉 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስታየት @Samueltsegaye አናግሩኝ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 797
Obunachilar
-224 soatlar
+347 kunlar
+14130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🎲 Quiz 'ይህ 46ተኛ ዙር በጉራጊኛ መዝሙር ቻናል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና  ጥያቄ በሮሜ  ምዕራፍ 16ላይ የተመሰረተ ነው። ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ' መልካም እድል !🏆 ይህ ጥያቄና መልስ የሮሜ ጥናታችን  ለማጠናከር ይጠቅማል በሚል ነው ትኩራታችሁ ጥናቱ ላይ አድርጉ ሁሌም  በጉራጊኛ መዝሙር ቻናል በ @Guragignamezemur @SamuelTsegaye 🖊 12 questions · ⏱ 2 min
Hammasini ko'rsatish...
👏 1
Start this quiz
Start quiz in group
Share quiz
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ዛሬ ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ የምናነበው የምናጠናው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ሮሜ ም 16ሙሉ ቁጥሩን በማንበብና ለፈተና በመዘጋጀት እንዲሁም በቀጥታ ስርጭት የእግዚአብሔር ቃል አብረን እናጥና ሌሎች ወዳጅ ዘመዶቻችሁንም ጋብዙ አድ አድርጉ ይህ 46 ኛው ዙር ነው     ጥያቄው በመስራት 1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ 2ተኛ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3ተኛ ለወጣ 25 ብር ካርድ ጥያቄው ከተለቀቀ 5 ደቂቃ ውስጥ ቀድሞ ከጨርሱና  ጥሩ ውጤት ላመጡ  ሽልማት ስላዘጋጀን በስልካችሁ ያሉት አማኞች አድ አድርጉ ተባረኩልኝ 🙏🙏           Share and Join 📖 @Guragignamezemur 📖 📖 @Guragignamezemur 📖 📖 @Guragignamezemur 📖
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ምርጫን ማስተካከል✅          🔵 ሉቃ15:11 🔵 🔴ለማያዘልቀን እሩቅ መንገድ መጓዝ ለመመለስ እንኳ ዋጋ ያስከፍላል። 🔵መምረጥ መብት ነው።ምርጫውን መቀበል ግን ግዴታ ነውምርጫ ከጊዚያዊው ደስታ አንፃር ከሆነ መጥፌያም ነው 👉የአባት እቅፍ መሸሽ..👉በውጪው አለም መማረክ 👉ድርሻዬን ስጠኝ   👉አባከነ 👉ተቸገረ 👉የአባቱ ገበታ አጥቶት የአሳማ ምግብ ተመኘ 👉እራሱን ከልጅነት ወደ ባርያነት.. 😳ልብ በገዛ ጊዜ 👉ለመመለስ አሰበ 💔ተፀፅቶም በደልሁ አለ 🙏በአባቱ አባትነት እርግጠኛ መሆን ጀመረ 👉ወስኖ በተመለሰ ጊዜ 🙏አባቱ ተቀበለው ❤አሮጌውን አወለቀለት ❤ጌጠኛ አለበሰው 👉ሁልጊዜ ምርጫ በቀረበላችሁና ምርጫ ባገኛችሁ ጊዜ እግዚአብሔር የመረጠላችሁን ለዩ።በምርጫ ስህተት የወደቁት ወንድሞቻችሁ እንደ ባርያ አትቁጠሩ(ሉቃ15:25-32            🔴ማጠቃለያ🔴 🍒በምርጫ ስህተት ከራቃችሁ ወደአባታቹ ለመመለስ ወስኑ።በእቅፉ ካላችሁ ደግሞ የጠፉ ሊመጡ ነውና ልባችሁን አቅኑ። 🙏አሜን ጌታ እኔና ወንድሞቼ በዚህ ባርከን🙏   ከወንድም ይሳቅ በሉቃስ ወንጌል 15 ጥናት ከጉራጊኛ መዝሙር በቴሌግራም ህብረት 🔴 @Guragignamezemur 🔵 🔴 @Guragignamezemur 🔵 🔴 @Guragignamezemur 🔵
Hammasini ko'rsatish...
🥰 4👍 3👏 3 1
🔥ነገ ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ የምናነበው የምናጠናው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ሮሜ ም 16ሙሉ ቁጥሩን በማንበብና ለፈተና በመዘጋጀት እንዲሁም በቀጥታ ስርጭት የእግዚአብሔር ቃል አብረን እናጥና ሌሎች ወዳጅ ዘመዶቻችሁንም ጋብዙ አድ አድርጉ ይህ 45 ኛው ዙር ነው     ጥያቄው በመስራት 1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ 2ተኛ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3ተኛ ለወጣ 25 ብር ካርድ ጥያቄው ከተለቀቀ 5 ደቂቃ ውስጥ ቀድሞ ከጨርሱና  ጥሩ ውጤት ላመጡ  ሽልማት ስላዘጋጀን በስልካችሁ ያሉት አማኞች አድ አድርጉ ተባረኩልኝ 🙏🙏           Share and Join 📖 @Guragignamezemur 📖 📖 @Guragignamezemur 📖 📖 @Guragignamezemur 📖
Hammasini ko'rsatish...
🎻 ዘማሪ ደስታ አለሙ🪗           🔵ማራናታ 🔵 🎸እኖርኛ🎸 🥁ሁሌም ጉራጊኛ ዝማሬ ስትፈልጉ በቴሌግራም እና በyoutubeስርች ያድርጉ@Guragignamezemur ✅ ✅ @Guragignamezemur ✅ ✅ @Guragignamezemur
Hammasini ko'rsatish...
🔥 2
🎸ዘማሪ ሀይሉ ባመንጋ 🎸 ✅ ተኸበድ ጐቶ ተኸበድ ✅       ⏰ Time 6፡52 ⏰ ጉራጊኛ ዝማሬ በቴሌግራም እና በYoutube page ታገኛላችሁ 🔴 @Guragignamezemur 🔴 🔴 @Guragignamezemur 🔴 🔴 @Guragignamezemur 🔴
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🔥 1
🎸ዘማሪ ሀይሉ ባመንጋ 🎸 ✅ያፎሪሽ እማት ብእግዘሩ ✅       ⏰ Time 6፡52 ⏰ ጉራጊኛ ዝማሬ በቴሌግራም እና በYoutube page ታገኛላችሁ 🔴 @Guragignamezemur 🔴 🔴 @Guragignamezemur 🔴 🔴 @Guragignamezemur 🔴
Hammasini ko'rsatish...
🥰 4👍 3
🎸ዘማሪ ሀይሉ ባመንጋ 🎸 ✅ኢየሱሰና ኢየሱሰና ✅       ⏰ Time 6፡52 ⏰ ጉራጊኛ ዝማሬ በቴሌግራም እና በYoutube page ታገኛላችሁ 🔴 @Guragignamezemur 🔴 🔴 @Guragignamezemur 🔴 🔴 @Guragignamezemur 🔴
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 1🔥 1