cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🎀እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ዳግም 💎ንግስት ሁኚ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🎀እህቴ ሂጃብሽ ሱትራሽ ነው ሱትራሽ ደግሞ አትርሺ በዱንያ ብቻ አይደለም ሚጠብቅሽ ለአሄራሽም ነው🎀 አደራሽን እህቴ ተሳተሪ በሂጃብ ዳግም ንግስት ሁኚ💎 የኡሙ ሀኒፍ ና የ አዙቲ 🌷ግጥሞችና ፅሁፎች ሚገኙበት ቻናል . . ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ👇👇👇አናግሩኝ ኢንቦክ ላይ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 788
Obunachilar
+424 soatlar
+547 kunlar
+5630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

☀️ቤቷ ውስጥ ባለው ምንጣፍ ላይ ተቀምጣ በጥሞና ቁርዓንን ታነባለች። ፊቷ ከምታነባቸው የቁርዓን አንቀፆች ጋር እንደሁኔታው ይቀያየራሉ። ስለ ጀነት የሚናገሩ አንቀፆችን ስታነብ ፊቷ በደስታ ያበራል። ስለ አሳማሚው የጀሃነም ቅጣት የሚናገሩ አንቀፆች ላይ ስትደርስ ደስታዋ ብንን ብሎ ይጠፋና እንባ ከዓይኖቿ ኩልል ኩልል እያሉ ይፈሳሉ። ባሏ ይህን ትዕይንት ከቅርብ ርቀት ሆኖ እየተከታተለ መሆኑን አላስተዋለችም ነበር። ድንገት ቀና ስትል ዓይን በዓይን ተጋጩ። ንባቧን አቋርጣ በፈገግታ... አቤት ሆዴ! ምን ፈልገህ ነው? ምን ልታዘዝ አለችው። ዓይኖቹ በደስታ እያነቡ አዎ የሆነ ነገር ፈልጌ ነው አላት። ተነስታ አጠገቡ በመምጣት እሺ ምን ፈለክ ውዴ! አለቸው። እቅፉ ውስጥ አስገብቷት "ውዴ በጀነት ውስጥም አብረን እንድንሆን ፈለኩ ቃል ትገቢልኛለሽ?" አላት። ዓይኖቿ በእንባ ተሞልተው... አዎ፤ አዎ፤ አዎ ውዴ! ቃል እገባለሁ እያለች ጥምጥም አለችበት። ያ አላህ! ጅማሬው ዱንያ ላይ ሆኖ መቋጫውን  አኺራ ያደረገ ምንኛ የማረ ፍቅር ነው። ያ ረብ! እንደዚህ አይነቱን ሙሃባ ወፍቀን! #𝙘𝙤𝙥𝙮..
Hammasini ko'rsatish...
8👍 6🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#አላሁ_አክበር ‼ #ዳዒ የትም ቢሆን ዳእዋውን አይተውም ! ከእስር ቤት የደረሰን አስደሳች መረጃ ወንድም ቢላል ማይዶ እስር ቤት ውስጥ ሁኖ ለታሳሪዎች ባደረገው ደእዋ 30 ታሳሪዎች ሰልመዋል #አላሁ_አክበር #አልሀምዱሊላህ ላሰለማቸው ታሳሪዎች ኢስላምን በማስተማርና ሰላትን በጀመዓ እያሰገደ እንዲሁም ቁርዓንን እያስቀራ  በማጠናከሩ አሳሪዎቹ ከሌሎች ታሳሪዎች ነጥለው ለብቻው ለቀናት አስረውት ነበር  ። አላህ ከእስር ነፃ  ያውጣቸው "#ፍትሕ_ለቢላል!
Hammasini ko'rsatish...
🔥 3👏 2
እስቲ ዛሬ ተራው ለናንተ ይሁንና አላህ ዱአችሁን ይቀበላችሁ ዱአ አድርጉልኝ❓
Hammasini ko'rsatish...
💍ኒካህ💍 ከኒካህ በፊት ሃራም የነበረው ከኒካህ ቡሃላ ሃላል ይሆናል ከኒካህ በፊት ወንጀል የነበረው ከኒካህ በሁላ ሃሰናት ይሆናል ከኒካህ በፊት የሰይጣን መንገድ የነበረው ከኒካህ ቡሃላ የነብያት መንገድ ይሆናል ከኒካህ በፊት ግንኙነት ርዝቅን ይዘጋ የነበርው ከኒካህ ቡሃላ ርዝቅን ይጨምራል ከኒካህ በፊት ግንኙነት የምድር ብክለት ያስፍፍ የነበረው ⇢ከኒካህ ቡሃላ በሃላል የተጠለለ አንድ መሃበረሰብ ትፈጥር አለክ 🥀ኒካህ ኒካህ ፍቅር ያለው እዛነው ለካ🥀 ላላገቡት አሏህ ይወፍቃቸው ላገቡትም አሏህ እስከጀነት ድርስ አሏህ ያዝልቃቸው 🌸 🌸https://t.me/nhwdr
Hammasini ko'rsatish...
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር

👍 8
~ ኒፋቅ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
Hammasini ko'rsatish...
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር_16-10-22_20-56-55-748.mp32.29 MB
👍 1
✍     ኢኽላስ እና ተውሒድ ልብ ውስጥ ያለ ዛፍ ነው!! ቅርንጫፎቹ……        መልካም ስራዎች ናቸው። ፍሬዎቹ……    ዱንያ ላይ መልካም ሐይወት እና   አኼራ ላይ ዘውታሪ የሆነው ፀጋ ማግኘት ነው።    /إمام ابن القيم/        
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ኢላሂ ጌታዬ ብቻዬን አትተወኝ
Hammasini ko'rsatish...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
👆ፎቶውን ፕሮፋይን ያድርጉ ሀላል አድርጉት ካልሆነ መንገዱን ዝጉት! ጉዳዩን ወደ አላህ ያስጠጋ አሳፍሮት አያውቅም! በተቃራኒው በሃራም የምንሄደው ምንገድ መጨረሻው አያምርም... ብንጋባ እንኳ በትዳራችን ላይ መረጋጋትን አናገኝም!ምን አልባት ጥሩ ምሽቶችን ማሳለፍ እንችል ይሆናል ነገር ግን ጥሩ ቀኖች አይኖሩንም ትዳር ደግሞ አብሮ መተኛት ብቻ አይደለም! 🤲 ያረቢ ከሃራም ግኑኝነት የፀዳ ትዳር ስጠን! 👉 ላተቅረቡ ዚና(ዚናን አትቅረቡ መንገድነቱም ከፋ) 🔥የዝሙት ሌላኛው ስሙ የሃራም ፍቅር ነው❗️ በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቅለው ይከታተሉን👇👇 https://t.me/latekrebu_zina https://t.me/latekrebu_zina
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
ስለ ነፍስህ|ስለ ራስህ ማወቅ ከፈለግክ፡ እፍኝ አፈርን ዘግነህ ተመልከታት፡ 👉ከሷው ተፈጥረሀል፡ 👉ወደ'ሷም ትመለሳለል፡ 👉ከሷም ትወጣለህ! ስለዚህ እራስህን አታካብድ፡ ቀለል አድርግ፡ ጋሽ አፈር! قال ابن الجوزي رحمه الله፡ إنْ أردت أنْ تنظر إلى نفسك فخُذ كفًا من تُراب فإنك منه خلقت وفيه تعود ومنه تخرج 📚 التذكرة (١٦٩/١) https://t.me/kukusal https://t.me/kukusal
Hammasini ko'rsatish...
🎀እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ዳግም 💎ንግስት ሁኚ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🎀እህቴ ሂጃብሽ ሱትራሽ ነው ሱትራሽ ደግሞ አትርሺ በዱንያ ብቻ አይደለም ሚጠብቅሽ ለአሄራሽም ነው🎀 አደራሽን እህቴ ተሳተሪ በሂጃብ ዳግም ንግስት ሁኚ💎 የኡሙ ሀኒፍ ና የ አዙቲ 🌷ግጥሞችና ፅሁፎች ሚገኙበት ቻናል . . ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ👇👇👇አናግሩኝ ኢንቦክ ላይ

👏 4
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.