cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
191
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ኡድሂያ ለማረድ ካቀዱ ከወዲሁ ጥፍርና ጸጉርዎን ከመቁረጥ ይቆጠቡ! ------------------- ☞ እንድ ሙስሊም ሀጅ የማያደርግ ከሆነና በዒድ አል አድሀ እለት ኡድሂያን ለማረድ ካሰበ የዙልሂጃ ወር ከገባበት የምጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ጥፍሩንና ጸጉሩን አይቆርጥም፤ ቆዳውንም አይቀርፍም። ይህም ተከታዩን የኡሙሰለማ ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው።  ከኡሙ ሰለማ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያ ለማረድን ካቀደ፤ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል። በሌላም ዘገባም «ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩና ከጥፍሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። እንደዚሁ፤ «ከሰውነቱ ቆዳ ወይም ከፀጉሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። ይህ ማንኛውም ሙስሊም እራሱን በሀጅ ላይ ካሉ ሰዎች ጋር የሚያመሳስልበት እና የተወሰኑ የኢህራም ክልከላዎችን ከነሱ ጋር የሚጋራበት ዲናዊ ስርአትና ነብያዊ ትዕዛዝ ነው። ☞ ጸጉርንና ጥፍርን ከመቁረጥ የሚከለከለው ለራሱ ወይም ለሰው በራሱ ገንዘብ የሚያርድ ሰው ብቻ ነው። ህጉ የሚመለከተው የሚያርደዉን ሰው ብቻ ነው ሲባል፤ በወኪልነት ለሌላ ስው የሚያርድን ሰው አይጨምርም። ☞ እያወቀ ጥፍሩን ወይም ጸጉሩን የቆረጠ ወንጀል ፈጽሟልና ወደ አላህ በተውበት ሊመለስ ይገባዋል፤ ኡድሂያው ግን አይበላሽም ማካካሻ ከፋራም የለበትም። አንዳንዶች እንደሚያስቡት ሳይሆን ወንጀሉን ቢፈፅምም ኡድሂያ ማረዱን መተው የለበትም። ☞ በስህተት ወይም በመርሳት ፀጉሩን ወይም ጥፍሩን የቆረጠ ሰው ምንም ወንጀል የለበትም። በተመሳሳይ መልኩ በጣም አስፈላጊ ሲሆን ቢቆርጥ ችግር የለውም። ለምሳሌ የተጎዳን የሰውነት ቆዳ ለማከም ወይም የተሰበረ ጥፍሩን ለማስተካከል መቁረጥ ይፈቀድለታል። ፠ ስለ ኡድሂያ ጥቂት ተጨማሪ ነጥቦች 1 - በዙልሂጃ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደ አላህ መቃረብ አንዱ ነው። 2- ኡድሂያ በጣም ከጠነከሩ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች መካከል ነው። ኡድሂያ የነብዩ ኢብራሂምን ሱና ህያው ከማድረግ በተጨማሪ ለድሆች እና ችግረኞች መድረስ ነው። 3- ኡድሂያን በተመለከተ አላህ ከኛ የሚፈልገው ለእርሱ ያለንን ፍራቻ ተቅዋና ታዛዥነት ግልጽ ማድረጋችንን ብቻ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፤ {ﻟَﻦ ﻳَﻨَﺎﻝَ اﻟﻠَّﻪَ ﻟُﺤُﻮﻣُﻬَﺎ ﻭَﻻَ ﺩِﻣَﺎﺅُﻫَﺎ ﻭَﻟَٰﻜِﻦ ﻳَﻨَﺎﻟُﻪُ اﻟﺘَّﻘْﻮَﻯٰ ﻣِﻨﻜُﻢْ ۚ ﻛَﺬَٰﻟِﻚَ ﺳَﺨَّﺮَﻫَﺎ ﻟَﻜُﻢْ ﻟِﺘُﻜَﺒِّﺮُﻭا اﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﻫَﺪَاﻛُﻢْ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ اﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ} الحج 37 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡» አል ሐጅ 37 4- ኡድሂያ የሚታረደው ከዒድ ሰላት በኋላ ነው። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ከኢድ ሰላት በፊት ያረደ ሰው እንዲደግም አዘዋል። 5- ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት የዒድ ሰላት ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ የሶስተኛው ቀን ጸሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ኡድሂያን ማረድ ይቻላል። 6- ወንድም ይሁን ሴት ግመል፣ የቀንድ ከብቶች፣ በግና ፍየል ለኡድሂያ ይታረዱሉ። 7- የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንከን ያለባቸውን እንስሳት እንዳናርድ ከልክለዋል። አንድ አይኑ የታወረ፣ ስብራት ያለበት፣ የከሳና የደከመ ወይም የታመመ እንስሳ ለኡድሂያ አይሆንም። 8- ኡድሂያን ለብቻ ማረድ እንደሚቻለው ሁሉ ለሰባት ሆኖ አንድን ወይፈን ወይም በሬ መጋራትም ይቻላል። 9- አንድ ሰው ኡድሂያ ሲያርድ ለራሱ እና በህይወት ላሉም ይሁን በህይወት ለሌሉ ቤተሰቦቹ አስቦ ሊያርድ ይችላል። 10- የኡድሂያውን ስጋ፣ ለቤት፣ ለስጦታ እና ለሰደቃ አድርጎ ሶስት ቦታ መከፋፈሉ ሱና ነው። ይህ ማለት ግን እንደ አስፈላጊነቱ ለሶስቱም ያውለዋል ማለት እንጂ ሶስት እኩል ቦታዎች ይከፋፍለዋል ማለት አይደለም።» 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Sani55ali
Hammasini ko'rsatish...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

🌙ሰበር ዜና 📮 ነገ(ጁምዓ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። ⌚️ ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! ቻናልhttps://t.me/Sani55ali
Hammasini ko'rsatish...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

⭕️የባሰው መጣብን⭕️ ይህ የምታዩት 2014  የታተመው የ7ኛ ክፍል መፅሐፍ ነው። ❌ሙስሊሞችን ጣኦት አምላኪ አድርጎ ፅፎታል❌ ገፅ 116 እንዲህ ይላል፦Prophet Muhammed destroyed all the pagan gods (idols) exept the black stone......... ሙሀመድ ሁሉንም ጣኦቶች ሰባብሯል የመካው ጥቁር ድንጋይ ሲቀር።ይላል። እንግዲህ አስቡት አንዱ ጣኦት ቀርቷልና ሙስሊሞች ያመልኩታል ሙስሊሞች ጣኦት ያመልካሉ ማለቱ ነው። እንግዲህ አስተማሪዎቹ እንዴት እንደሚያስረዱት አላውቅም። ምንም በማያውቁት ህፃናት አዕምሮ ውስጥ ምን እንደሚፈጥርም አስቡት???? ሰው ከዝንጀሮ መሳይ እንሰሳ በዝግመተ ለውጥ መጣ ይላል ሳይንስ ብለን ዘራፍ ስንል ነበር።አሁንስ??? መሬት በፀሐይ ዙርያ ትዞራለች ይላል ሳይንስ ብለን ስንዝት ነበር።አሁንስ??? ጭራሽ እስልምናን የጣኦት አምልኮ እምነት አድርጎት አረፈ።❗️❗️❗️❗️ ከዚያም ሚስኪን ወንድምና እህቶቻችን ይማሩታል። በተለይ የትምህርት ሚንስተር  አስተማሪዎች ተማሪዎች ወላጆችም ጭምር በዚህ ጉዳይ መረባረብ አለባቸው። የኛ የሙስሊሞች ጉዳይ ነውና ሁሉም መነሳት አለበት። ጥቁሩ ድንጋይም ጣኦት አይደለም። ሙስሊሞችም ጥቁሩን ድንጋይ አናመልከውም በጭራሽ በፍፁም በቅንጣት❌
Hammasini ko'rsatish...
ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!! https://t.me/Sani55ali
Hammasini ko'rsatish...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ ዛሬ (ሐሙስ) የዙል_ቃዕዳ 28 ነው። ይህ ማለት ደግሞ ነገ (ጁምዓ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል። የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️ ስለዚህ ወዳጆች፦ 👉ፀጉሩን መቁረጥ፣ 👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣ 👉ጥፍሩን መቁረጥ፣ 👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከጁምዓ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ» 👆ይህ አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም በማስተላለፍ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው‼️‼️ https://t.me/Sani55ali
Hammasini ko'rsatish...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

#መልካም_ሥራ_ተቀባይነት_እንዲያገኝ #መሟላት_ያለባቸው_ነገሮች_ምንድ ናቸው* ?! "መልካም ሥራ በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሶስት (3) ነገሮች መሟላት አለባቸው ። .    እነሱም:- በአላህ አንድነትና ብቸኛ አምላክነት በትክክል ማመን።! .    (ቁርአን እንዲህ ይላል «إن الذين امنوا وعملوا الصالحات كانت لهم جنات  الفردوس نزلآ » سورة الكهف. እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎንም የሠሩ " የፈርደውስ ገነቶች ለነሱ መስፈሪያ ናቸው።! و قال صلى الله عليه و سلم قل امنت بالله ثم استقم « رواه مسلم. » 📰 የአላህ መልእክተኛ " ሰለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ) "እንዲህ ብለዋል :- በአላህ አመንኩ በልና በፍቃዱም ቀጥ በል። .      (ሙስሊም) 2} ሥራው የጠራና ከልብ የመነጨ መሆን:- ይህም ማለት ➖የሚሰራው መልካም ሥራ ለአላህ ውዴታ ተብሎ መሆን " እንዳለበት የሚያስገነዝብ ነው። 📰ሥራው" ስዎች ለማስደሰት ከሰው ፊት አክብሮትንና አድናቆትን ለማትረፍ ተብሎ የተሰራ የይስሙላ ሥራ) መሆን የለበትም።! 📜 «‌ و ما أمروا  الا ليعبدوا الله مخلصين له الدين حنفاء. » سورة البينة. አላህን ፡- ሀይማኖትን ለርሱ ብቻ አጥሪዎች " ቀጥተኞች ሆነው ሊገዙት፦ (98:5) *ሰራዎች  መከናወን ያለበት የአላህ መልእክተኛ (ሰ ዐ ወ) ባስተማሩት መሰረት መሆን አለበት*። 📜 «وما اتاكم الرسول فخذوه وما نهاكم عنه فانتهوا واتقوا الله إن الله شديد العقاب»  سورة الحشر. 📜መልዕክተኛው የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት። ከእርሱም የከለክላቹሁን ነገር ተከልከሉ።  አላህንም ፍሩ ፦ አላህም ቅጣተ ብርቱ ነውና።(59፡7) 📜 و قال صلى الله عليه و سلم من عمل عملآ  ليس عليه امرنا فهو رد »  رواه مسلم. የአላህ መልዕክተኛ ሰለሏህ ዓለይሂ ወሰለም) የእኛ ፍቃድ ያልሆነን ነገር ያከናወነ ሰው ተግባሩ ውድቅ ነው። ሲሉ ተናግረዋል። (ሙስሊም) ✍️___ https://t.me/ibunAbdelah
Hammasini ko'rsatish...
ኑ ዲናችን እማር

አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ይህ ቻናል የተከፈተው አላማ ሁሉም ሙስሊም ዲኑን እንዲረዳነው በቁርአን እና በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እናም በዚህ ቻናል ምርጥ ሙሀደራዎች፡ ምረጥ በሆኑ መሻይኮች አላህ ከሚጠቀሙ ያርገን

መልካም ሥራ በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሶስት (3) ነገሮች መሟላት አለባቸው ። .    እነሱም:- በአላህ አንድነትና ብቸኛ አምላክነት በትክክል ማመን።! .    (ቁርአን እንዲህ ይላል «إن الذين امنوا وعملوا الصالحات كانت لهم جنات  الفردوس نزلآ » سورة الكهف. እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎንም የሠሩ " የፈርደውስ ገነቶች ለነሱ መስፈሪያ ናቸው።! و قال صلى الله عليه و سلم قل امنت بالله ثم استقم « رواه مسلم. » 📰 የአላህ መልእክተኛ " ሰለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ) "እንዲህ ብለዋል :- በአላህ አመንኩ በልና በፍቃዱም ቀጥ በል። .      (ሙስሊም) 2} ሥራው የጠራና ከልብ የመነጨ መሆን:- ይህም ማለት ➖የሚሰራው መልካም ሥራ ለአላህ ውዴታ ተብሎ መሆን " እንዳለበት የሚያስገነዝብ ነው። 📰ሥራው" ስዎች ለማስደሰት ከሰው ፊት አክብሮትንና አድናቆትን ለማትረፍ ተብሎ የተሰራ የይስሙላ ሥራ) መሆን የለበትም።! 📜 «‌ و ما أمروا  الا ليعبدوا الله مخلصين له الدين حنفاء. » سورة البينة. አላህን ፡- ሀይማኖትን ለርሱ ብቻ አጥሪዎች " ቀጥተኞች ሆነው ሊገዙት፦ (98:5) *ሰራዎች  መከናወን ያለበት የአላህ መልእክተኛ (ሰ ዐ ወ) ባስተማሩት መሰረት መሆን አለበት*። 📜 «وما اتاكم الرسول فخذوه وما نهاكم عنه فانتهوا واتقوا الله إن الله شديد العقاب»  سورة الحشر. 📜መልዕክተኛው የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት። ከእርሱም የከለክላቹሁን ነገር ተከልከሉ።  አላህንም ፍሩ ፦ አላህም ቅጣተ ብርቱ ነውና።(59፡7) 📜 و قال صلى الله عليه و سلم من عمل عملآ  ليس عليه امرنا فهو رد »  رواه مسلم. የአላህ መልዕክተኛ ሰለሏህ ዓለይሂ ወሰለም) የእኛ ፍቃድ ያልሆነን ነገር ያከናወነ ሰው ተግባሩ ውድቅ ነው። ሲሉ ተናግረዋል። (ሙስሊም) ✍️___
Hammasini ko'rsatish...
.   ╭──••──═••═─••──╮ .     📮ስለ ወንድማማችነት .   ╰──••──═••═─••──╯ 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🕌 በገነቴ ከተማ የተደረገ ሙሃደራ 📅هـ 22/11/1445 🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቀው ። 👌ሸር ሸር ሸር 🔗https://t.me/Abulharis1/3561
Hammasini ko'rsatish...
▲☞ስለ ወንድማማችነት☜.mp3107.04 MB
.   ╭──••──═••═─••──╮ .     ❓ጥያቄ እና መልስ ✅ .   ╰──••──═••═─••──╯ 📌 ወሳኝ ብዙ ፋኢዳ የምታገኙበት መደመጥ ያለበት ነው 🕌 በገነቴ ከተማ هـ22/11/1445 📅 🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቀው ።              👌ሸር      ሸር      ሸር 🔗https://t.me/Abulharis1/3562
Hammasini ko'rsatish...
ጥያቄ እና መልስ.m4a32.69 MB