cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አል-ፋሩቅ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

አላማው ሀቅን ከባጢል የሀቅ ሰውን ከባጢል ሰው መለየት ነው ሀቅ ምንጊዜም የበላይነው https://t.me/al_faruq_studio

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
225
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ማክሠኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ ደርስ ክፍል 111 الصحيح المصفى غزوة الخندق የኸንደቅ ዘመቻ👉🔴 በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ حغظه الله تعالى ዳንድቦሩ ሪልስቴት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉https://t.me/abunewas
Hammasini ko'rsatish...
الصحيح المصفى 111.m4a16.97 MB
أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ17وَإِلَى السَّمَاء كَيْفَ رُفِعَتْ18وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْ19 ወንድም አቡዱጃና حفظه الله تعلى 🎤🎤🎤መስጂድ ሪልስቴት {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/al_faruq_studoo ወደቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/al_faruq_studio https://t.me/abuhisham04
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ዱጃና.mp38.95 MB
1
" ثُمَّ أَنْشَأْنَا مِنْ بَعْدِهِمْ قُرُونًا آَخَرِينَ"" ٣٦ 🔴--➢ የዛሬው የሪል ስቴት ተፍሲር መነሻ....❗️ 🔴===== ======🔴 -- https://t.me/AbuNamuse
Hammasini ko'rsatish...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

ስለ ሸይኽ ዶክተር አብዱሏህ ቢን አብዱረህማን አል ጀርቡዕ አጭር የማህሙድ ማስታወሻ ወፈቀሁሏህ https://t.me/muslimochinketimetmetebeq
Hammasini ko'rsatish...
14.50 MB
وَإِذْ يَمْكُرُ بِكَ الَّذِينَ كَفَرُوا لِيُثْبِتُوكَ أَوْ يَقْتُلُوكَ أَوْ يُخْرِجُوكَ وَيَمْكُرُونَ وَيَمْكُرُ اللَّهُ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ 👆👆👆👆👆👆👆 አዎ የሱና ና የተውሂድ ጠላቶች ስራቸው ነው ብዙ ያሴራሉ እንኳን በኛላይ አይደለም በነቢዩም ላይ ሙሽሪኮችና አጋሮቻቸው ብዙ ሴያሴሩ ነበር ለማሰር ለመግደል ከሀገር ለማባረር ያሴራሉ ነገር ግን በአሏህ ፈቃድ አይሳካላቸውም 🟣 በሸይኻችንም ላይ ያለው አሁን ይሄው ነው አ الله ሏህ አያሳካላቸው የጃቸውን አሏህ ያስጣቸው https://t.me/yusuf_dessie/1221
Hammasini ko'rsatish...
يُــــوسُـــفُ الأَثَـــرِي (ደሴ)

وَإِذْ يَمْكُرُ بِكَ الَّذِينَ كَفَرُوا لِيُثْبِتُوكَ أَوْ يَقْتُلُوكَ أَوْ يُخْرِجُوكَ وَيَمْكُرُونَ وَيَمْكُرُ اللَّهُ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ 👆👆👆👆👆👆👆 አዎ የሱና ና የተውሂድ ጠላቶች ስራቸው ነው ብዙ ያሴራሉ እንኳን በኛላይ አይደለም በነቢዩም ላይ ሙሽሪኮችና አጋሮቻቸው ብዙ ሴያሴሩ ነበር ለማሰር ለመግደል ከሀገር ለማባረር ያሴራሉ ነገር ግን በአሏህ ፈቃድ አይሳካላቸውም 🟣 በሸይኻችንም ላይ ያለው አሁን ይሄው ነው አ الله ሏህ አያሳካላቸው የጃቸውን አሏህ ያስጣቸው

https://t.me/yusuf_dessie/1221

👍 2
ጣፋጭ ግጥም  ብዙነገሮችን ያካተተች በወንዲም አቡረይሀና  ኸዲር ግንባ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana ---------------------------------------
Hammasini ko'rsatish...
ጥፋጭ ግጥም.mp37.63 KB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር የደስታ ዜና
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Repost from N/a
⭕️👉በአላህ ይሁንባችሁ ስሙትማ ⭕️ይሄን ሙጂሪም ሙሺሪክ ⭕️👉አንተየ ይንነው ታላቅ አሊም መቶ ሁጃ ካላቆሙበት የሚሉት የዘመናችን ሙርጂአወች ⭕️👉ይሄን ምንትሉት ይሆን የሙሺሪክ ጠበቆች ⁉️
Hammasini ko'rsatish...
2.80 KB
👍 1
🍅👉  ጀይላኔን  ጋብዛችኋል 👈🍅 🍅=========         ==========🍅 🍅👉 ጀይላኔን  እኛ   ሰለፍዮች  ልክ   ከአድስ  አበባ  ያስመጣነው   አስመስለውታል  ።  ዶክተር  ጀይላኔ  ወደ ደሴ  የመጣበት  ምክናየት  ደሴና  ኮንቦልቻ  ላይ  እየተፈጠረ  የነበረውን  የአህባሽን  ጫና  መፍትሔ  ለመስጠት  ነው  ።  በዚሁ  ምክናየት  ሁለቱም የፌዳራል  የመጅሊስ  አመራሮችና  የክልል  የመጅሊስ  አመራሮች  ደሴ ላይ  በመጡበት  ጊዜ  የሐያት  ሰፈሩ  ችግር  ተከስቶ  ወንድሞችን  አሳስረው  የራሳቸውን   ኮሚቴ  መርጠው  አቡል  ሐሰንን  ከኢማምነት  አስወጥተውት  ነበር  ።  በሰለፍዮች  ላይ  የደረሰው  ችግር  የክልሎቹ  መጅሊሶች ደርሷቸው  ነበርና  የክልል  መጅሊስ  ሐላፊዎች  የዞኑ  መጅሊስ  ከዋናው   ከመጅሊሱ  አሰራር  ውጭ  እየሰሩ  ስለሆነ  ለፌደራል  መጅሊስ  ችግራችሁን  ብታስረዱልን  እኛ  የክልሎቹ   በዞን  መጅሊስ  ላይ  መጫን  እንችላለን  ።   የኛ  የሰለፍዮቹ  ኢማም  ተባሮ   አህባሽ  ኢማም  ተተካብን  ብላችሁ  ችግራችሁን  ለነ ዶክተር ንገሩልን  አሉን   ። ለኛም   ለክልሎቹ  አሰራር   ይጠቅመናልና  ብለው  ለወንድሞች  ነገሯቸው  ። -----            👉    ልብ  በሉ  ... ----- 🍅👉 የሚገርመው  አቡ ኒብራስና  ሙሐመድ  ሱሩር  ጎራርባ  ደንበል  ዋይ ተክሉ  በሚባሉት  አካባቢዎች  በደዕዋ  ላይ  ነበሩ  ።  የዛን  ሰዓት  ደሴ  የነበሩትን  ወንድሞች   የክልሎቹ  መጅሊሶች   የዞኑን  መጅሊስ  ማዘዝ  ስላልቻለ  ለፌደራል  መጅሊሶች    ይነገራቸው  በተባለው  መሰረት   ለነ  ዶክተር  ጀይላኔ   የሚገናኙበትን  ቦታ  በማመቻቸት  በመጠቋቆም  በሆቴል  ውስጥ   እንድገናኙ  ተደረገ  ።   ስለዚህ  ያመቻቹት  የክልሎቹ  መጅሊሶች  ናቸው  ። ስታስቡት  እኛን  አምነው  እነማንጋ  ብለው  ነው  ጀይላኔ  ዘና  ብሎ  የሚመጣልን  ።  ቂል  ይሔንን  ማደናገሪያ   ሚስትህን  አሙኝበት  ።  ልብ  በሉ   እኛ  ስልጣን  አልተጋራንም  አብረንም በመጅሊስ  ውስጥ  ገብተን   አልሰራንም  ።  ወንድሞች  ጀይላኔን  ያገኙበት  ምክናየት  የፌደራል መጅሊስ  ሆይ  ዞን  ላይ  ያሉትን  ሰዎቻችሁን  ያዙልን  ኢማማችን  ይመለስ  የሚል  መለክት  ለማስረዳት  ነበር  አስረዷቸው  አለቀ  በቃ    ።   ===== 🍅👉የሚገርመው   ፖሊስ  ጣቢያ   ፀጥታ  ቢሮ  ወይም  ከንቲባ  ሔደህ  መብታችንን  አትጋፉን  እንደሚባለው  ሁሉ   ወንድሞችም  ለመጅሊስ  አመራሮች  ስራችሁን  አሰራራችሁን  አስተካክሉልን ብለው   አስረዷቸው  አለቀ  በቃ ።   ዑስማን የሚባለው  የሰለፍዮች  ጥላት  የወይፈን  ኢኽዋንዮች  ወዳጅ  እነ ጀይላኔን  ጋበዛችሁ  አለ ወንድሞችን  እሱ  በፀጥታው  ፊት  ይህንን  የዘባረቀው  ለፀጥታው  ዓሊሞቻችንን  ያምኑባቸዋል  ለማለት  ነው  ። እናም  ብቃታቸውን  ስለምታውቁ  አትጠሏቸውም  ገብዛችኋቸዋል  አለ  ። ሁለተኛ  እነዚህኞቹም  በናንተ  እየታማን  ነው  ተናገር  ተብሎ  የተናገረ  ቀጣፊ  ሲጠና  ቱልቱላ  ነው  ።  ድሮ  ድሮ የዑስማን  ወሬ  ተቀባይነት   ውሸታም ነው  ይሉን ነበር  ዛሬ  በኛ  ላይ  የሚቀባጥረው  ሁሉ  እውነተ ሆነ እንጂ ..!  ----- 🍅👉 እነዚህ  መጅሊስ  ውስጥ   ከነ ፀጉራቸው  የተዘፈቁ  ገልቱዎች  እናንተስ  ጋብዛችኋል  አይደልን  ይሉናል  ...?   ድሮ  ፌደራል  መጅሊስ  ከሰሱን  ነበር  ያሉት  ቀጥለው  ሙስጤ  ጋበዘው  አሉን  ። ደሴ  እንደሌለን  ወቀሳ  ሲበዛባቸው  ሐሳብ  ቀየሩና  የሙስጤ  ግልገሎች  አሉን  ።  ዑስማን  ራሱ  እነሱ  ያወሩትን  ነው  ቃል  ሳይቀይር  የሚያወራው  ፋራ  አጭበርባሪዎች  ።   በጣም   አጭበርባሪ  አስመሳይ   ገራሚ  የሆኑ  ሰዎች  ናቸው  ።   ጠጋግናችሁ  አቀራርባችሁ  ጀይላኔ  ተጋበዘ  አላችሁ  ሀሀሀሀሀ  ።   ዑስማን  መጅሊሱን  እኛን  ኢኽዋን  እያሉ  እያጋለጡን  ነው  ጀይላኔን  እናንተው  ጋብዛችሁ  በልልን  ተብሎ  የተናገራት  እንደሆነች  ብልጦች  ያውቁባችኋል  ለዑለሞቹም  ክብር   ለናንተም  ሲል   ።  ቱልቱላው  ዑስማ  የራሱን  መጅሊስ  ለማስወደድና   እኛም  የመጅሊሱ  ጥገኛ  እንደሆን  ለማሳየት   በፀጥታው  ፊት  እናንተው  ዶክተርን  ጋብዛችሁ  አለና  አወራላቸው  አቦ  ።  በድምፅ   ለማውጣት  ስለፈለጉ  ነው  ጓደኛቸው  ዑስማን  አወራላቸው   ማስመሰል  ። ==== 🍅  እናንተ  ኢኽዋን  መጅሊስ  አልገባንም  ከሁለት  አመት  በፊት  የተከሰተ ነው  አለ  አቡ ፉዲሓችሁ  ሁድሁድ (ጉድጓድ)   አስተላለፉለት  ተመካክረው  የሚዋሹ  ቱልቱላዎችኮ  ናቸው ..!🍅 🍅 ---- 🍅👉 ማንከፈለ  ምን  ተጠቀሙ  የሚለውንኮ  አታውቁትም  ።  አሁንም  ዛሬም  ነገም   እኛ  አብረን  አንሾምም  የነሱ  ስራ  አስፈፃሚ  አንሆንም  ነገር  ግን  መስጅዶቻችንን  ሊወስዱ  ሊቀሙን  ሲመጡ  ቁጭ  ብለን  እንወያያቸዋለን  ።  ብልፅግናን   እንደምናወራ  እናወራቸዋለን ። ፈጣሪያችሁን  ፍሩ  እንላቸዋለን  ።  መላክተኛ  አብረው  አልሰሩም  አትንኩን  አንነካችሁ  ግን  ከአይሆዶችጋ  ቁጭ  ብለው  አውርተዋል  ተጋብዘዋልም  ተፈራርመዋል  ። አብረው  ግን  የስልጣን  ክፍፍል  አላደረጉም  ።  ------- 🍅👉 እኛን  ሻይ  አጠጣችሁ  ጥብስ  አበላችሁ  ብላችሁ  ባላረጋገጣችሁት  ነገር  እናንተ መጅሊስ  መግባታችሁን  ልትሸፍኑበት  ትፈልጋላችሁ  ..?  ""ግመል  ሰርቆ  አጎንብሶ መሔድ  ""   የቂልነት  ጥግ  ነው  ።  ይሄንን  አስተሳሰብ  ሹቡሐችሁን  የጨረሰ  ደደብ   ሞኛሞኝ   ጅላንፎ  ንፍጡ  አፍንጫው  ላይ  የደረቀበት  እንጂ  ማን  ይሰማችኋል  ...? --======🍅 🍅👉የዒራቅ  ሰዎች   ኢብን ዑመርን   ዝንብ  ወይም  ትንኝ  መግደል  እንደት  ይታያል  ..?  ብለው  ሐጅ  ላይ  ጠየቁት  ... ! ኢብን  ዑመር  የመላክተኛውን  የልጅልጅ  ገድላችሁ  እንደ  ፅዩፍ እንደ ንፁህ   ስለ ትንኝ  መግደል  ትጠይቁኛላችሁን  ..?   አላቸው  ..!! ------- 🍅👉 የማይመስል  ሰበብ  አታብዙ  ተዘፍቃችኋል  ተውበት  አድርጉ  በቃ  ተውበት  ከጥፋት  ለመውጣት  እሺ  ማለት  እንጂ  አንተ  ለራስህ  እንድህ  እየሰራህ  አይደል  የጀምዒዮች ማለት  ደረቅ   ሙገታ  ነው  ። ----- የናንተን   የመጅሊስ  ስልጣንና  ጀይላኔን  መጅሊሶችህን  ያዝልን  ለማለት  ከጀይላኔ  መገናኘት  ምን  አገናኘው  በምን  ሚዛን  አመጣጠንከው  አንተ  ወይፈን  ኢኽዋን  ...? 👉 ዑስማን  ውሸታም  ቱልቱላ   ለመሆኑ   ለፀጥታው  ሙስጤ   አህባሽ  ከለቀቀ  መጅሊስ  ፌደራል  እገባለሁ  ብሏል  እያለ  የሚበጠረቅ   ቱልቱላ  ነው  ።  ሙስጤ   የኔን  ልጆች  ዝምበላቸው  ትክክለኛው  የመስጀደ ነስር  ኢማም  ሸይኽ  ሰዒድ  ነው  ብሎኛል  እያለ  የሚቀደድ  ጣቃኮ  ነው  ። ይህ  ቱልቱላችሁ   ስማችንን  መጅሊስ  ገብተዋል  ብሎ  ማህተም  አድርጎ  ሊሰጣችሁም  ይችላል  ።  አገር  ቱልቱላነቱን  የተረዳው  መጅሊሶቹ  ራሱ  ዑስማን  ይዋሻል  ይላሉ ።አዎ   መጀመሪያምኮ  ኢኽዋን  ለመሆን  መዋሸት  የግድ  ነው  ይገባናል  ።   የዑስማን  ወሬ  ተይዞ  ልንተችበት  በተናችሁት
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.