277
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from N/a
Pray for our Brothers & Sisters
#Turkey 🇹🇷
#Syria 🇸🇾
We are with you 🤲🏼❤️
100
የጌታቸው ሚስቶች ---ክፍል 4
🍁🍁ከጳውሎስ ኞኞ 🍁🍁
🍁🍁ትረካ በየሰይነሽ ልጅ 🍁
🍁🍁 በሰገነት ሚዲያ 🍁🍁
7000
ታላቅ የንስሀ እና የሱባኤ መዝሙር ሲሆን ወቅቱን የሆነ መዝሙር ነው
#አቤቱ_ማረኝ
.......................................................
ምስለ ኦርቶዶክስ በNTG
.......................................................
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረኝ
አቤቱ ማረኝ
እንደ ምህረትህ ይቅርታን ስጠኝ
ይቅርታን ስጠኝ
ከሀጥያቴም አንጻር ከብዙ በደሌ
ከብዙ በደሌ
ከዚያች ክፉ ሀጥያት እንዳልሆን አሎን
እንዳልሆን አሎን
እኔም አመጻዬን በደሌን ሳቀው
በደሌን ሳቀው
ከቶም የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው
ቸርነትህ ነው
አአንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረገ
ክፉም አደረገ
አሁን ይቅር በለን ከፊትህ ወደቅን
ከፊትህ ወደቅን
ከፊትህ ወድቄ ስምን አንተን
ስማጸን አንተን
መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሀን
አምላከ ብርሀን
ምስጋና
.......................................................
ምስለ ኦርቶዶክስ በNTG
.......................................................
https://t.me/+j2okgRppLu03ZmRk
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን [XQz_t1g7mvQ].m4a4.80 MB
7910
Repost from Super me ✌✌💕💃💃
ጸጉራችንን አንጨብርረን ሲያዩን በሱሪ ተጣብቀን
ሲያዩን ስንጠጣ ስንጨፍር ሲያዩን ለተዋህዶ
ለቤተክርስቲያናችን ዘብ የማንቆም መስሏቸው ነበረ
እንዴ🙄 የትኛው ወጣት ነው ሰፈሩ ያሉ
ደብሮችን ሳይሳለም የሚውለው የትኛው ሱሰኛ
ነው ቤተክርስቲያን በር ላይ ቆሞ ይሄ ህይወት
ሰልችቶኛል ብሎ የማይጸልየው የትኛዋ ሴት ነች
ቤተክርስቲያን በር ላይ ቆማ የማታለቅሰው
እምነታችን ላይ ደካማ ነኝ እንጂ አልተውነውም
መቼም አንተወውም ሰው ከቤቱ ወዴት ይሄዳል
ሌላ ቤት የት አለኝ እና አሁንም ቢሆን
የሚጠብቅ እንጂ የሚላላ ማህተብ የለንም🙏
ተመስገን እንበታትናቸዋለን ብለው ሰበሰቡን🙏
3800
Repost from Super me ✌✌💕💃💃
አላወቁም መሰል እንደጨበጥን እሳት
እንዳለነ ሃይሉ
የተረጋጋን ፍም ቆስቁሰው ቆስቁሰው
ተቃጠልን አሉ።
ቆስቋሾች እነሱ ተቃጣይ እነሱ
ተዓምር አይገታውም የኦርቶዶክስ መልሱ
#አትንኩን
ዮኒ
ኣታን @Yonny_Athan
@yegetemkalat
@Poem_merry
4100