cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ደረሳው ሚዲያ

እስላምያላህ ብርሀነው መስመሩን የዘረጋው አላህነውውብያደረገውእሱነው ሚጠብቀው ና እሚከላከልለትአላህነው እኛስራችንን እየጠበቅን ከኢስላም ተጠቅመን የምናልፍሰወችነን የመጠበቅ ግዴታ አለብን እምጠብቀው ኢስላምን በማወቅ ነው ያዘዘንንበመታዘዝ የከለከልንበመከልከል ነው

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
270
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-730 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 2016 ነው።
120Loading...
02
ሱረቱል ካህፍ ጅሙአ ቀን የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ,ብለዋል እረሱል ሱላላህአለይሂወሰለም አዳምጡ በዉዱ ነብያችላይ ሰለዋትም አትረሱ አላህ ሙሰሊ አላሙሀመድ
141Loading...
03
➡ሰሞኑን ለሰለሙ አራዳወች አድርሱ። «የአራዳነት ጥጉ» ---------------- በድንብር የሚጓዝ ፈሪ ሰልችቶኛል፡ ተውሒድን ፈላጊ ጀግና ይመቸኛል፡ ኢስላምን የያዙ የተባረኩ እጆች፡ ተመችተውኛል የአራድዬ ልጆች፡ እውነት እየጠማው ሀሰት የማይቀዳ፡ በጨለምተኛ አለም ሁሌ እማይነዳ፡ ይህ ነው የኔ ወጣት ይህ ነው የኔ አራዳ፡ ---------------------------- ሰላም ለማግኘት እውነትን መፈለግ፡ ከዚያም ቀጥ ማለት በነብዩ ፈለግ፡ ሰውነትን ማርኮ ሀሴት ይጨምራል፡ ኢስላም ላይ መፅናት ነው የአራዳነት ሞራል፡ ------------------------ የነቄነት ሞራል የብልጥነት ወጉ፡ የብስለት ንፁህ ግብ የጠቢባን ዘውጉ፡ የእውነተኞች ሞደል የመልካሞች ደጉ፡ አሏህን ማመን ነው የአራዳነት ጥጉ፡ ------------------------- «ሰሞኑን እየሰለሙ ያሉ የአራድዬ ልጆች አስደምመውኛል ይመቻችሁ አቦ....። «በኑረዲን አል አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
171Loading...
04
ዛሬም ሸገር ግፍ ጀምራለች....!!! ➡ጂልባብ ካላወጣችሁ አትፈተኑም። የ8ኛ ክፍል ተማሪወች ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጀምሮ ነበር። በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማ የጀሞ❷❶ኛ ት/ት ቤት #ሙስሊም ተማሪወች ጂልባብ ካላወለቃችሁ ሚኒስትሪ አትፈተኑም ተብለው ተከልክለዋል። ......ቀን 04/10/2016 የሸገር ከተማ መጅሊስ፣የኦሮሚያና የፌደራል መጅሊስ ሐላፊወች በዚህ ረገድ ቋሚ እና አስቸኳይ መፍትሔ ማበጀት  ልካም ነው። ....የፈተና ወቅት ስለሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር አስቸኳይ መፍትሔ እንድያገኙ መደረግ አለበት። በቅርቡ በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሳይቀር ጂልባብና ኒቃብን ለመከልከል እንደ ፋሽን የሚውለው ረቂቅ ተሻሽሎ ሳለ፣አንዳንድ ሙስሊም ጠል የሆኖ የፕሮቴሴታንትና የኦርቶዶክስ መጋኛውች ከፍተኛ የኢስሊምና የሙስሊም ጥላቻቸው በገነፈለ ቁጥር ከህግ ውጭ የግል ስርዓትን በማዋቀር ሙስሊም ተማሪወችን በእምነታቸውና በአለባበሳቸው ብቻ ከት/ት ገበታቸው የሚያፈናቅሉበትና የእምነትም ሆነ የአስተሳሰብ ነፃነታቸውን የሚነፍጉበት ተጨባጭ በተደጋጋሚ በተለያዩ ዘመናትና ጊዜያት ሙስሊሞች ላይ ብቻ ያነጣጠረ ትንክሳ አንዱ የዚህች ሀገር ጥቁር ጠባሳ ቢሆንም ቅሉ...ዛሬም የትላንትን በሬ ለመጥመድና በትላንት በሬ ለማረስ ለመጋጋጥ መሞከር ምን ያክል አእምሮው የቀነጨረ ከትምህርት ገበታ የተጫረ ደናቁርት ሸገር ላይ እንደተሰገሰገና ሰላም ለማደፍረስ የሚሞክር #ባንዳ እንዳለ በቂ ማሳያ ነው። በመሆኑም የሚመለከተው የመጂሊስም ሆነ የመንግስት አካላት አፋጣኝ እርምጃ እንድወስዱ እናሳሳስባለን። በዚሁ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ሙስሊሞች በዬ መንግስት ተቋማቱ በእምነታቸውና በአለባበሳቸው እየተሳቀቁና እየተሳደዱ ባለበት ሰዓት ቡራ-ከረዩ እያሉ ለበደላችን የዳቦ ስም መስጠት ከግፈኞቹ በደል ያልተናነሰ በሙስሊሞች ቁስል ላይ እንጀት መስደድ ነውና አፋጣኝ እርምጃ እንድሰጠን እናሳስባለን። ➡በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው ግፍና መከራ ይብቃ!!! በኑረዲን አል አረብ ከደ/ወሎ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
250Loading...
05
Media files
190Loading...
06
ወሰወሰኝ ወላሒ የኔ ተራስ...!? ያ አሏህ.... የኔ እምነት ኢስላም እህህህህህህ እርካታዬ መጠጊያዬ ትዝታዬ ትውስታዬ የመኖሬም የመሞቴም ሚስጥር ኢስላም። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
260Loading...
07
«የብርሀን እምነት» የብርሀን እምነት የጀነት ውብ አርማ፡ የአሏህ ህገ-ቃል የነብያት ፊርማ፡ ከሚሳኤል በላይ ጠላት አስበርጋጊ፡ ለበለፀገ ሀገር ብሎም ለታዳጊ፡ መግባቢያ ቋንቋችን የሁላችን ከላም፡ የብርሀን እምነት እንደዚህ ነው ኢስላም፡    በኑረዲን አል አረብ
340Loading...
08
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ሰኞ ክፍል-12       شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት                حقوق شباب ✅ የወጣቶች ሀላፊነት  ٥=أشد وساوس الشيطان على الشباب 5)✅የሰይጣን ጉትጎታ በወጣቶች ላይ እጅግ የበረታ ስለመሆኑ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
320Loading...
09
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ቅዳሜ ክፍል-10 شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት حقوق شباب ✅ የወጣቶች ሀላፊነት ١=تعلم فرائض وأدائها 3)✅ግዴታውችን መማርና መተግበር 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
420Loading...
10
🛑👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው። ✅ እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም የእድሜያችን የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላልና በኢባዳ ልንጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ ድረስ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን በህይወት ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህንን ትልቅ እድል ተጠቅመን ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል። ✅በነዚህ አስር ቀናቶች ሸይጧንና ነፍሳችን መርታት ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች በበለጠ መልኩ በኢባዳ ለየት ልናደርግባቸው ይገባል። ¶ተውበት በማድረግ ¶ፃም በመፃም ¶ተክቢራ በማለት ¶ከወንጀል በመራቅ ¶ቁርአንን በመቅራት ¶ሰደቃ በመስጠት ¶ሌሊት በመቆም ¶ዚክር በማብዛት ¶ዱአ በማብዛት ¶ኢልም በመፈለግ ¶ዳእዋ በማድረግ ¶ሱና ሶላቶች በማብዛት ¶ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ ¶ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ። አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን። =
400Loading...
11
https://youtube.com/shorts/f2UzYFabIbY?si=_hCSfip7qHCo5vJu
300Loading...
12
የት ሄጄ ልሳቅ አሉ ለምን ሸሀዳ ይዘው አይገላገሉም ከዚህ ሁሉ ዳር ዳር አላህዬ አንተው ትክክለኛውን መንገድ ምራቸው ልሀምዱሊላህ አለኒእመተለ ኢሥላም ድሮም እርጅናለነዉ ሀይኮበ የሚደረገዉ
380Loading...
13
إمام وخطيب المسجد النبوي فضيلة الشيخ | د.عبدالله البعيجان في #خطبة_الجمعة: أكثروا -عباد الله- من التسبيح والتحميد والتهليل والتكبير. ‏⁧ #يوم_الجمعه ⁩ ‏⁧ #المسجد_النبوي
220Loading...
14
إمام وخطيب المسجد الحرام فضيلة الشيخ| د.ياسر الدوسري في ⁧ #خطبة_الجمعة ⁩: إن مما يُشرعُ في هذه الأيام؛ صيام تسعة أيام من العشر، وأفضلها صيام يوم عرفة . #يوم_الجمعه #المسجد_الحرام
250Loading...
15
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል-8 شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት حقوق شباب ✅የወጣቶች ሀላፊነት ١=تعلم توحيد والعقيدة 2)✅ተወሒድን መማርና መተግበር 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
390Loading...
16
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ማክሰኞ ክፍል7          شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈                حقوق شباب ✅የወጣቶች ሀላፊነት          ١=تعليمهم العلم الشرعي ✅1)ሸሪዓዊ እውቀት መማር 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
380Loading...
17
«ዱንያ አትመኑ» ------------- የሞላ ሞራሌን ቶሎ አቀለጠችው፡ ልጅ ፍቅሬን ሰጠኋት አሸመገለችው፡ ለጋው ማንነቴን ግርጂጂ አረገችው፡ ስሟን ስሜ አድርጌው ስሜን ረሳችው፡      «አይ ዱንያ» ከሀቅ ሰወች ላይ መራራ ነው ክንዷ፡ እርግብ ተፈጥሮየን ዋጠው የባብ ለምዷ፡ ለሰው የማይገባ ገራሚ ነው ጉዷ፡ ምን ጥርሷ ቢገለፅ አይታይም ሆዷ፡ ቀጣፊ አጭበርባሪ ሌባ ነው ዘመዷ፡ ብረት ያልኩት ልቤን ስቃ እያቀለጠች፡ አጥብቄ እንዳልይዛት ቀጥፋ እያመለጠች፡ የኔን ንፁህ ጊዜ ሰልቅጣ እየዋጠች፡ ውስጤ ተፈተነ የፀናው እንደ-አለት፡ ትወጋኝ ጀመረች አዘጋጅታ ስለት፡ ገራሚ ፍጥረት ነች ይህች ዱንያ ማለት፡ በስደት በሀገር በገጠር ከተማ የትም ብትሆኑ፡ ክብር ከገንዘብ ጋር ቢዋጅም ዘመኑ፡ ገንዘብ ካለህ በእጅህ ቢሆንም ስልጣኑ፡ አደራ በአሏህ ዱንያን አትመኑ፡      «አይይ ዱንያ» በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
330Loading...
18
...እነሱ በዚህ ልክ ሙስሊሙን ለማጥፋት እየተናገሩ እኔ የምፈራበት አንድም አላማ የለኝም። ሙስሊሙ ንቃ!! በደሉ ይብቃ!! በተለይ የወሎ ሙስሊም ንቃ!! የፋኖ ደጋፊወች.... ➡አሁንስ ከቅዠት አልነቃችሁምን...!? አላማችሁ መች ጠፋን ለአንድ እምነት ብቻ እንደምትታገሉ ለሁሉም ግልፅ ነው። ሙስሊሞች ሆን በአሏህ ንቁ እንንቃ በተለን የወሎ ሙስሊሞች የዚህን መንጋ አላማ አልተረዳንም በተለይ ደግሞበስደት ያለንወንድም እህቶች እንንቃ ከዚህበላይ ምን ይበሉ በአሏህ...!? http://t.me/nuredinal_arebi
331Loading...
19
አዲስ ተከታታይ ደርስ 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 እለተ ቅዳሜ ክፍል- 5 شبابك قبل هرمك ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት جملة من حقوق الشباب የወጣቶች ሀላፊነት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
420Loading...
20
Media files
280Loading...
21
Media files
450Loading...
22
Media files
500Loading...
🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8 2016 ነው።
Hammasini ko'rsatish...
ሱረቱል ካህፍ ጅሙአ ቀን የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ,ብለዋል እረሱል ሱላላህአለይሂወሰለም አዳምጡ በዉዱ ነብያችላይ ሰለዋትም አትረሱ አላህ ሙሰሊ አላሙሀመድ
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20230505-WA0006.mp39.17 MB
➡ሰሞኑን ለሰለሙ አራዳወች አድርሱ። «የአራዳነት ጥጉ» ---------------- በድንብር የሚጓዝ ፈሪ ሰልችቶኛል፡ ተውሒድን ፈላጊ ጀግና ይመቸኛል፡ ኢስላምን የያዙ የተባረኩ እጆች፡ ተመችተውኛል የአራድዬ ልጆች፡ እውነት እየጠማው ሀሰት የማይቀዳ፡ በጨለምተኛ አለም ሁሌ እማይነዳ፡ ይህ ነው የኔ ወጣት ይህ ነው የኔ አራዳ፡ ---------------------------- ሰላም ለማግኘት እውነትን መፈለግ፡ ከዚያም ቀጥ ማለት በነብዩ ፈለግ፡ ሰውነትን ማርኮ ሀሴት ይጨምራል፡ ኢስላም ላይ መፅናት ነው የአራዳነት ሞራል፡ ------------------------ የነቄነት ሞራል የብልጥነት ወጉ፡ የብስለት ንፁህ ግብ የጠቢባን ዘውጉ፡ የእውነተኞች ሞደል የመልካሞች ደጉ፡ አሏህን ማመን ነው የአራዳነት ጥጉ፡ ------------------------- «ሰሞኑን እየሰለሙ ያሉ የአራድዬ ልጆች አስደምመውኛል ይመቻችሁ አቦ....። «በኑረዲን አል አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬም ሸገር ግፍ ጀምራለች....!!! ➡ጂልባብ ካላወጣችሁ አትፈተኑም። የ8ኛ ክፍል ተማሪወች ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጀምሮ ነበር። በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማ የጀሞ❷❶ኛ ት/ት ቤት #ሙስሊም ተማሪወች ጂልባብ ካላወለቃችሁ ሚኒስትሪ አትፈተኑም ተብለው ተከልክለዋል። ......ቀን 04/10/2016 የሸገር ከተማ መጅሊስ፣የኦሮሚያና የፌደራል መጅሊስ ሐላፊወች በዚህ ረገድ ቋሚ እና አስቸኳይ መፍትሔ ማበጀት  ልካም ነው። ....የፈተና ወቅት ስለሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር አስቸኳይ መፍትሔ እንድያገኙ መደረግ አለበት። በቅርቡ በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሳይቀር ጂልባብና ኒቃብን ለመከልከል እንደ ፋሽን የሚውለው ረቂቅ ተሻሽሎ ሳለ፣አንዳንድ ሙስሊም ጠል የሆኖ የፕሮቴሴታንትና የኦርቶዶክስ መጋኛውች ከፍተኛ የኢስሊምና የሙስሊም ጥላቻቸው በገነፈለ ቁጥር ከህግ ውጭ የግል ስርዓትን በማዋቀር ሙስሊም ተማሪወችን በእምነታቸውና በአለባበሳቸው ብቻ ከት/ት ገበታቸው የሚያፈናቅሉበትና የእምነትም ሆነ የአስተሳሰብ ነፃነታቸውን የሚነፍጉበት ተጨባጭ በተደጋጋሚ በተለያዩ ዘመናትና ጊዜያት ሙስሊሞች ላይ ብቻ ያነጣጠረ ትንክሳ አንዱ የዚህች ሀገር ጥቁር ጠባሳ ቢሆንም ቅሉ...ዛሬም የትላንትን በሬ ለመጥመድና በትላንት በሬ ለማረስ ለመጋጋጥ መሞከር ምን ያክል አእምሮው የቀነጨረ ከትምህርት ገበታ የተጫረ ደናቁርት ሸገር ላይ እንደተሰገሰገና ሰላም ለማደፍረስ የሚሞክር #ባንዳ እንዳለ በቂ ማሳያ ነው። በመሆኑም የሚመለከተው የመጂሊስም ሆነ የመንግስት አካላት አፋጣኝ እርምጃ እንድወስዱ እናሳሳስባለን። በዚሁ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ሙስሊሞች በዬ መንግስት ተቋማቱ በእምነታቸውና በአለባበሳቸው እየተሳቀቁና እየተሳደዱ ባለበት ሰዓት ቡራ-ከረዩ እያሉ ለበደላችን የዳቦ ስም መስጠት ከግፈኞቹ በደል ያልተናነሰ በሙስሊሞች ቁስል ላይ እንጀት መስደድ ነውና አፋጣኝ እርምጃ እንድሰጠን እናሳስባለን። ➡በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው ግፍና መከራ ይብቃ!!! በኑረዲን አል አረብ ከደ/ወሎ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
00:26
Video unavailableShow in Telegram
ወሰወሰኝ ወላሒ የኔ ተራስ...!? ያ አሏህ.... የኔ እምነት ኢስላም እህህህህህህ እርካታዬ መጠጊያዬ ትዝታዬ ትውስታዬ የመኖሬም የመሞቴም ሚስጥር ኢስላም። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
5.36 MB
00:19
Video unavailableShow in Telegram
«የብርሀን እምነት» የብርሀን እምነት የጀነት ውብ አርማ፡ የአሏህ ህገ-ቃል የነብያት ፊርማ፡ ከሚሳኤል በላይ ጠላት አስበርጋጊ፡ ለበለፀገ ሀገር ብሎም ለታዳጊ፡ መግባቢያ ቋንቋችን የሁላችን ከላም፡ የብርሀን እምነት እንደዚህ ነው ኢስላም፡    በኑረዲን አል አረብ
Hammasini ko'rsatish...
3.35 MB
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ሰኞ ክፍል-12       شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት                حقوق شباب ✅ የወጣቶች ሀላፊነት  ٥=أشد وساوس الشيطان على الشباب 5)✅የሰይጣን ጉትጎታ በወጣቶች ላይ እጅግ የበረታ ስለመሆኑ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
Hammasini ko'rsatish...
ክፍል❶❷_ወጣትነትሺን_ከእርጅናሽ_በፊት.mp36.74 MB
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ቅዳሜ ክፍል-10 شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት حقوق شباب ✅ የወጣቶች ሀላፊነት ١=تعلم فرائض وأدائها 3)✅ግዴታውችን መማርና መተግበር 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn
Hammasini ko'rsatish...
ክፍል ❿ወጣትነትሺ ከእርጅናሽ በፊት.mp35.01 MB
ክፍል_⓫ወጣትነትሺን_ከእርጅናሽ_በፊት.mp37.65 MB