cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

اترك الناس اتبع الحق, فَٱسْتَقِمْ كَمَا أُمِرْتَ

"ዝንጉ ብንሆንም ዝንጉዎችን ከማንቃት አንዘነጋም" «ማንኛውም ሰው በመልካም ማዘዝ፣ከመጥፎ መከልከል፣መምከርና መገሰፅ ግድ ነው።ከስህተት የፀዳ እንጅ አይመክርም ቢባል ኖሮ ከነብዩ ﷺ ውጭ አንድም ሰው አይመክርም ነበር ምክኒያቱም ከሳቸው በኋላ አንድም *ጥብቅ* ከስህተት የፀዳ የለም።አመፀኛ ሌላውም ወንጀለኛ የማይመክር ቢሆን ኖሮ ከሙሀመድﷺ በኋላ ማን ሊመክር ነው?» 📖📖

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር
Hammasini ko'rsatish...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
00:41
Video unavailable
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ «ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡» | አወ! ዱንያ የፈተና ምድር ናት። እሷ ለማንም ሳታደላ ሁሉንም ትፈትናለች። አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሺ ጊዜ ልትፈትን ሁላ ትችላለች። ይህን አምኖ መቀበል ነው የሚሻለው። ሃሳባችንን ሁሉ ተስፋ ሳንቆርጥ ለአላህ እንንገር፣ ለነገሮችም ከልክ በላይ አንጓጓ። ከሆነ ሆነ፣ ካልሆነ ፈሶብሩን ጀሚል .. ዉብ ትዕግስት ብቻ ነው ሚያዋጣው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Hammasini ko'rsatish...
2.60 MB
تلاوة طيبة 🍁 يَا بَنِي آدَمَ لَا يَفْتِنَنَّكُمُ الشَّيْطَانُ - القــارئ : سعود الشريم ~
Hammasini ko'rsatish...
سعود الشريم - لايفتننكم الشيطان 1429هـ مبكية.mp32.40 MB
﴿ ᷂وَاذْكُر ᷂رَّبَّكَ ᷂إِذَا ᷂نَسِيتَ ﴾ - ᷂لآ ᷂آلهَ ᷂الا ᷂الله. - ᷂سبحَان ᷂الله ᷂وَبٓحمده. -  ᷂سبحَآن ᷂الله ᷂العظيم. - ᷂استغفرالله ᷂واتوب ᷂إليه.
Hammasini ko'rsatish...
﴿ مَثَلُ الجَنَّةِ الَّتى وُعِدَ المُتَّقونَ تَجرى مِن تَحتِهَا الأَنهٰرُ أُكُلُها دائِمٌ وَظِلُّها تِلكَ عُقبَى الَّذينَ اتَّقَوا وَعُقبَى الكٰفِرينَ النّارُ ﴾
Hammasini ko'rsatish...
☑️ የጧት ዚክር አይርሱ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ ➡️ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ 📚(አል -ረዕድ 28)
Hammasini ko'rsatish...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

👍 1
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር
Hammasini ko'rsatish...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾. «اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
Hammasini ko'rsatish...