uz
Feedback
ሰዋስው ☘☘☘☘

ሰዋስው ☘☘☘☘

Kanalga Telegram’da o‘tish

በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

Ko'proq ko'rsatish
1 161
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
🌹🌹🌹🌹 🍀🍀🍀 🌹🌹🌹🌹 ስርዓተ ማህሌት ዘካልዕ ጽጌ በዓለ ጰንጠሌዎን ወስደታ ለማርያም ወግዝረተ እግዚእነ ✴️✴️✴️✴️ 🌺🌺🌺 ✴️✴️✴️✴️ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @EOTCW @EOTCW መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም። @EOTCW ዚቅ፦ ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎም፤ናርዶስ ጸገየ ዉስተ አፍሆሙ፤ @EOTCW @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፤ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ(ጽላተ) ኪዳን፤ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን፤ብኪ ይትፌስሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን፤ወብኪ ይወጽኡ ኃጥአን እምደይን፡፡ @EOTCW ወረብ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ ኪዳን/፪/ ብኪ ይትፌስሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን/፪/ @EOTCW ዚቅ ሰንበቶሙ ይእቲ ለጻድቃን ትፍሥሕት፤ሰንበቶሙ ይእቲ ለኃጥአን ዕረፍት፤ኅቡረ ንትፈሳሕ ዮም በዛቲ ዕለት፡፡ @EOTCW @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ። @EOTCW @EOTCW ወረብ፦ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/ ወንዒ ሰናይትየ ወንዒ ሰናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ/፪/ @EOTCW @EOTCW ዚቅ ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ @EOTCW ዓዲ ዚቅ(ሌላ) ሃሌ ሃሌ ሉያ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት ፍናወ ዚአኪ ገነት @EOTCW @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ ተአምረ ግፍዕኪ ለአርእዮ እምገፀ ሄሮድስ መስቴማ፤አመራር ጐየይኪ ማርያም በሐዊረ ፍኖት እለ ደክማ፤ምስለ እግረ ጽኬኪ ልምሉም ኀበ አዕጋርኪ ቆማ፤ለምድረ ገዳምኪ ቅድስት ቊስቋም ስማ፤እምፈተውኩ በጺሕየ በሰጊድ እስዓማ @EOTCW ወረብ፦ ለምድረ ገዳምኪ ቅድስት ለምድረ ገዳምኪ/፪/ ቊስቋም ስማ በሰጊድ እስዓማ በሰጊድ እስዓማ እምፈተውኩ/፪/ ዚቅ፦ አዘክሪ ድንግል ንግደቶ ዘምስሌኪ እንዘ ትጐይይ ምስሌሁ እምሀገር ለሀገር በመዋዕለ ሄሮድስ ርጉም @EOTCW ዚቅ(ሌላ)፦ ሰላም ለኪ ኦ ደብረ ቊስቋም ውስቴትኪ መድኃኔ ዓለም ህየ ንስግድ ኵልነ ኀበ ቆመ እግረ እግዚእነ @EOTCW @EOTCW ማኅሌተ ጽጌ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ። @EOTCW ወረብ፦ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ/፪/ @EOTCW @EOTCW ዚቅ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም አክሊለ ንጹሐን ብርሃን ቅዱሳን። @EOTCW @EOTCW ሰቆቃወ ድንግል በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግጻዌ ዘአልቦ፤ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንቦ፤ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ሶበ ለኩለሄ ረከቦ፤ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ @EOTCW @EOTCW ወረብ፦ ከማሀ ኀዘን ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን/፪/ ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ ዓይነ ልብ ዘቦ/፪/ @EOTCW ዚቅ፦ እወ አማን እምውሉደ ሰብእ አልቦ፤ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በዉስተ ኩሉ ዘረከቦ፤ @EOTCW @EOTCW መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ፤ኪነ ጥበቡ መንክር ወእፁብ ለዘሀሎ መልእልተ አርያም።አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ።ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንፁህ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ወሠርዓ ሰንበተ ለነባረ ያዕርፉ ባቲ። አርአየ ምሕረቶ በላዕሌ:ማ- መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት። ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ። @EOTCW @EOTCW አመላለስ፦ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ፅጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት/፪/ ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ/፬/ https://t.me/Eotcw # Join & share

🕯                      እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ፡፡ በስመ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን፡፡ 🕊 [  የክብር ኮከብ ፤ የገዳም መብራት  ] " ብፁዕ አባታችን ከራሱ አብልጦ ባልንጀራውን ወደደ ፤ ቆሞ ስለ ኃጥአን ይጸልያል ፤ ለራሱ ምንም ሳያስብ ኖረ ፤ ስለ ኃጥአን ነፍሳት ሁል ጊዜ በስግደት ብዛት ላቡን ሲያፈስ ኖረ ፤ ከሲኦል ሜዳ የኃጥአንን ነፍሳት በረበረ ፤ ለሥጋው አስፈላጊ ስለሆነው ፤ የሚበላውን የሚጠጣውን የሚለብሰውን አይለምንም ነበር ፤ የዚህን ዓለም ገንዘብ አይፈልግም ነበር ፤ ፈጣሪውን መሰለው ፣ ባልንጀራውን ይወዳል ፤ ስለ ኃጥአንም ምሕረትን ይለምናል፡፡ የማይሰለች ተጋዳይ ፤ የክብር ኮከብ ፤ የገዳም መብራት ስም አጠራሩ እርግናው የተመሰገነ ፤ ብፁዕ ቅዱስ ደግ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከግብጽ ደቡብ ከቆላው አገር ከንኂሳ ሀገር የተገኘ ገዳማዊ ነው፡፡ በግብጽ በረሃ ፫ መቶ ዓመት ኖረ፡፡ ከዚያም ወደ ኢትዮጵያ ወጥቶ በዝቋላ ገዳም እህል ሳይበላ ውኃ ሳይጠጣ ፥ ልብስ ሳይለብስ ሁለት መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ዕራቁቱን ኖረ ፤ ኑሮውም እንደ ሰው አልነበረም ፤ በምድር ላይ እንደ መላእክት ሆኖ ኖረ እንጂ ተጋድሎውንም መጋቢት አምስት ቀን በዕለተ እሑድ ፈጸመ፡፡" ----------------------------------------------- እግዚአብሔር አምላክ ስለ እውነተኛ ወዳጁ ስለ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብሎ ይማረን፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🕊                     💖                       🕊

photo content

❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤ + + + ❤ "ሰላም ለአባ ጰንጠሌዎን ዘተናገሮ መልአክ ከመ ፋፃ ቀጢን እንተ ስቁረተ እብን። ትርጉም፦ በደንጊያ ቀዳዳ እንደ ቀጭን ፉጨት መልአክ የተናገረው ለኾነ ለአባ ጰንጠሌዎን ሰላምታ ይገባል። ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተአምኆ ቅዱሳን ላይ። + + + ❤ "ሰላም እብል ለጰንጠሌዎን ምኩር። በውስተ ጾማዕት ሕንፅት ዐቅመ መቃብር። አንሢኦ ምውተ በመልእክተ ቃሉ ክቡር። ሜጠ ውስተ ፍሥሓ ብካየ አሐቲ ዕቤር። ወነፍሰ ውሉዳ አግዓዘ እምቅኔ መሪር"። ትርጉም፦ በመቃብር ልክ የታነጸች በኾነች ዋሻ ውስጥ መከራን የተቀበለ ለኾነ ለጰንጠሌዎን ሰላም እላለኊ፤ በክብር የቃሉ መልእክት ሙቱን አንሥቶ የአንዲት ባልቴት ልቅሶን ወደ ደስታ ውስጥ መለሰ፤ የልጆቿን ሰውነት ከመሪር አገዛዝ ነጻ አወጣ። ሊቁ አርከ ሥሉስ አርኬ የጥቅምት 6 ቀን። https://t.me/Eotcw

photo content

photo content

❤ የአቴና ሰዎችም የሐዋርያዉን ስብከት በሰሙ ጊዜ እጅግ አደነቁ ወደ ዲዩናስዩስም ሩጠው እንዲህ ብለው ነገሩት አንድ ሰው ዛሬ ወደ አገራችን መጥቶ እኛ የማናውቀውን ወይም ከእኛ በፊት የነበሩ አባቶቻችን የማያውቁትን በአዲስ አምላክ ስም አስተማረን። ዲዮናስዮስም ልኮ ሐዋርያ ጳውሎስን ወደርሱ አስመጥቶ "በሀገራችን ውስጥ በአዲስ አምላክ ስም የምታስተምረው ምንድን ነው" አለው። ❤ ቅዱስ ጳውሎስም "በአደባባያችሁ መካከል አልፌ ስሔድ በአማልክቶቻችሁ ቤቶች በደጃፋ ላይ እልመክኑን የሚል ጽሑፍ አየሁ ይህም የማይመረመር አምላክ ወረደ ማለት ነው እኔም ለእናንተ የምሰብከው ይህንኑ ነው" ብሎ መለሰ። ❤ በዚያንም ጊዜ ከዐሥራ አራት ዓመት በፊት ያጻፈውን ያን መጽሐፍ ያመጣው ዘንድ ኡሲፎስን አዘዘው ሁለተኛም ጊዜውንና ወራቱን ሐዋርያውን ጠየቀው እርሱም በመጋቢት ወር በሃያ ሰባት ዓርብ ቀን በስድስት ሰዓት ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያን ጊዜ እንደ ተሰቀለ ፀሐይም እንደ ጨለመ ምድርም እንደተናወጠች አስረዳው። ❤ የአቴና ሰዎችም ይህን በስሙ ጊዜ ከቅዱስ ዲዮናስዮስ ጋር ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አመኑ የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቃቸው ዲዮናስዮስንም በእነርሱ ላይ ኤጲስቆጶስን አድርጎ ሾመው የቤተ ክርስቲያንንም ሥርዓት የተረጐመ እርሱ ነው። ❤ ከዚህም በኋላ በባሕር አቅራቢያ ወደ አለ አገር በመሔድ በሐዋርያት ዘመን አስተማረ ብዙ ወገኖችንም ክብር ይግባውና በጌታችንም አሳመነ ድንቆች የሆኑ ብዙዎች ተአምራትን አደረገ። ❤ ከሀዲ ንጉሥ ጠማትያኖስም ይዞ ጽኑ ሥቃይን አሰቃየው ከዚያም የከበረች ራሱን በሰይፍ ቆረጠው የተቆረጠች ራሱንም በእጁ ይዞ ሁለት ምዕራፍ ያህል ጐዳና ተጓዘ ሁለተኛም የደቀ መዛሙርቱን የኡሲፎስንና የኡርያኖስን ራሳቸውን ቆረጠ የሰማዕትነት አክሊልንም በመንግሥተ ሰማያት ተቀበሉ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአባ ዲዮናስዮስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። + + + ❤ የሴት ልጅ ቅዱስ ሄኖስ፦ ይህም ቅዱስ የእግዚአብሔርንም ስም መጥራት የጀመረ ይህ ሄኖስ ነው። ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ ቃይናንም ወለደው ቃይናንንም ከወለደው በኋላ ሰባት መቶ ዐሥራ አምስት አመት ኖረ ወንዶች ልጆችንና ሴቶች ልጆችን ወለደ በቅዳሜ ቀንም ዐረፈ። መላ ዕድሜውም ዘጠኝ መቶ አምስት ነው። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱስ ሄኖስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥቅምት 6 ስንክሳር። + + + ❤ "ሰላም ለዲዮናስዮስ ሱታፌ ሰማዕተ እንጦና። ኤጲስቆጶስ ዘሀገረ ባና። አንከሩ ፈድፍደ ወተደሙ ሰብአ አቴና። ለበድነ ሥጋሁ በጊዜ ነጸሩ ይምና። በዐዊረ ርእሳ ምትርት እንዘ ተሐውር ፍና"። ሊቁ አርከ ሥሉስ (አርኬ) የጥቅምት 6። + + + ❤ የዕለቱ የማኅሌት ምስባክ፦ "ንሕነሰ ሕዝቡ ወአባግዕ መሬቱ። ባኡ ውስተ አናቅጺሁ በተጋንዮ። ወውስተ አዕጻዲሁ በስብሐት እመንዎ። መዝ 99፥3-4 ወይም መዝ 65፥13-14 ወይም መዝ 112፥8 ወይም መዝ 101፥4። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ 10፥1-7 ወይም ማቴ 1ዐ፥32-ፍ.ም ወይም ሉቃ 2፥36-39። ። + + + ❤ የዕለቱ የቅዳሴ ምስባክ፦ "ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ። ሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ። ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ"። መዝ 102፥14-15። የሚነበቡት መልክታት ኤፌ 6፥1-10፣ ራይ 12፥1-13 እና የሐዋ ሥራ 6፥23-30። የሚነበበው ወንጌል ሉቃ 12፥16-32። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው። መልካም የነቢይት ቅድስት ሐና፣ የአባ ጰንጠሌዎን የዕረፍታቸው በዓል፣ የሁለተኛ ሳምንት የማኅሌተ ጽጌና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን። ❤ በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት። https://t.me/Eotcw

❤ "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤ ❤ ጥቅምት ፮ (6) ❤ እንኳን ለነቢዩ ሳሙኤል ለቅድስት ሐና ለዕረፍቷ በዓል ቅዱስ አባት፣ ለነቢዩ ዕንባቆም ለመታሰቢያው በዓሉ፣ በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እጅ ለተጠመቀ ለሀገረ አቴና ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ዲዮናስዮስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ ለሴት ልጅ ቅዱስ ሄኖስ ለዕረፍቱ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ቡና ከሚባል አገር ከሆነ ከኤጴስቆጶስ እንጦንዮስ ከምስክርነቱ መታሰቢያ፣ ከቅዱሳን ርዋቅና እንጦንዮስ፣ ከአባ በጸሎተ ሚካኤል ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። + + + ❤ የዚህ ሳምንት መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ በ ፫ "ኪነ ጥበቡ መንክር ወዕፁብ ኪነ ጥበቡ መንክር ወዕፁብ ለዘሀሎ መልዕልተ አርያም አርአየ ምሕረቶ በላዕሌነ ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ (ብሩሃን)፤ አዝ፣ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንጹሕ (ንጹሐን)፤ አዝ ፣ ወሠርዐ ሰንበተ ለነባሪ ያዕርፉ ባቲ፤ አዝ ፣ መዐዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ ደንጐላት ዘውስተ ቆላት ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ"። ትርጉም፦ ኪነ ጥበቡ እፁብና ድንቅ ነው በአርያም ላይ የሚኖር ዕፁብ ድንቅ ነው። ሰማይን በብርሃን ከዋክብት የጋረደ፣ በእኛ ላይ ምሕረቱን ገለጠ፣ ያርፉባት ዘንድ ለነዋሪ ሰንበትን ሠራ፣ የቅዱሳን መዐዛቸው በቆላ እንዳለ የሱፍ አበባ ነው፣ ቀንሞስ ከናርዶስ ጋር አበቡ። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ። + + + ❤ የታላቁ ነቢይና ካህን የቅዱስ ሳሙኤል እናት ቅድስት ሐና፦ ይችም ቅድስት ከሌዊ ነገድ ናት የታኅርም ልጅ ሕልቃና አገባት ፍናና የምትባልም ሌላ ሚስት አለችው እርሷም ወላድ በመሆኗ ሐና ልጅ ስለሌላት መካንም ስለሆነች ሁልጊዜ ትገዳደራት ነበር። ❤ ሐና ግን ፈጽማ በማዘን አትበላም አትጠጣም ባሏ ሕልቃናም ያረጋጋታል ማረጋጋቱንም አልተቀበለችውም በሊቀ ካህናቱ በኤሊ ዘመንም ወደቤተ እግዚአብሔር ወጣች እያለቀሰችና እያዘነች በእግዚአብሔር ፊት ጸለየች እንዲህም ብላ ስለትን ተሳለች አቤቱ ልጅ የሰጠኸኝ እንደሆነ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ለአንተ የሚያገለግል አደርገዋለሁ። ❤ ካህኑ ኤሊም አያትና እርሷ የወይን ጠጅ ጠጥታ እንደ ሰከረች አሰበ እርሷ በዝምታ በልቧ ትጸልይ ነበርና በቊጣና በግሣጼ "የወይን ጠጅ ጠጥተሽ ወደዚህ ወደ እግዚአብሔር ቤት ለምን መጣሽ አሁን ሒጂ ስካርሺን በእንቅልፍ አስወግጂ" አላት። እርሷም እንዲህ አለችው "የወይን ጠጅ ከቶ አልጠጣሁም ልጅ ያጣሁ በመሆኔ በልቤ አዝናለሁ እንጂ" ካህን ኤሊም አጽናናት እንዲሁም ብሎ ባረካት የእስራኤል ፈጣሪ የለመንሽውን ይስጥሽ በሰላም ሒጂ በቃሉም አምና ወደ ቤቷ ገባች። ❤ ከዚህም በኋላ ፀንሳ ወንድ ልጅን ወለደች ስሙንም ሳሙኤል ብላ ጠራችው። ጡትንም በአስጣለችው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ቤት ይዛው ወጣች ወደ ካህን ኤሊም አቀረበችውና እንዲህ ብላ አስረዳችው "ከአሁን በፊት ልጅን ይሰጠኝ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ስጸልይና ስለምን ያየኸኝ ሴት ነኝ ልመናዬንም ሰምቶ ይህን ልጅ ሰጠኝ አሁንም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ለእግዚአብሔር አገልጋይ ይሆን ዘንድ አመጣሁት"። ❤ ከዚህም በኋላ ሐና እግዚአብሔርን አመሰገነችው። ልቤ በእግዚአብሔር አምኖ ጸና የሚለውን ጸሎትና ትንቢት እስከ መጨረሻው ተናገረች። ይቺም በዳዊት መዝሙር መጨረሻ ከሙሴ መኀልይ ቀጥላ ተጽፋለች። ❤ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔርን አገልግላ ጥቅምት 6 ቀን በሰላም ዐረፈች። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በነቢይት ቅድስት ሐና ጸሎት ይማረን በረከቷም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። + + + ❤ "ሰላም ለዕንባቆም ነቢይ ዘርእየ ርደቶ ለሊቅ፤ ዘጸዳለ ወልታሁ ከመ መብረቅ፤ ዘብርሃኑ ማዕበል ወቅድመ ገጹ ዘየሐውር ቃል፤ እምቴማን ምጽአቱ ዘእምዓለም ፍኖቱ፤ ርእየ ፈርሀ ወአንከረ"። ትርጉም፦ ከዓለም በፊት የነበረ ጎዳናውን አይቶ የፈራና ያደነቀ፤ አመጣጡ ከቴማን የኾነ አካላዊ ቃል በፊቱ የኼደ፤ የጋሻው ብርሃን እንደ መብረቅና ብርሃኑም ቀስትነት ያለው የመምህር ክርስቶስን አወራረድ ያየ ለኾነ ለነቢዩ ዕንባቆም ሰላምታ ይገባል። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተአምኆ ቅዱሳን ላይ። + + + ❤ ነቢይ ቅዱስ ዕንባቆም፦ ይህም ነቢይ የስሙ ትርጓሜ አዋቂ የሆነ ማለት ነው። ከስምዖንና ከዮሴፍ ነገድ የዮሳፍጥ ልጅ ነው ዜናውን በግንቦት ወር በሃያ አራት ተጽፎ አለ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በነቢዩ ቅዱስ ዕንባቆም ጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ❤ የሀገረ አቴና ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ዲዮናስዮስ፦ ይህም ቅዱስ በአቴና አገር በእውቀቱና በመራቀቁ የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ነው። በአቴናው ከተማ በዐዋቂዎች የመሳፍንት አንድነት ከአማካሪዎች አንዱ እርሱ ነው። ❤ ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስም ወደዚያ በደረሰ ጊዜ ሃይማኖትን አስተምሮ የክርስትና ጥምቀትን አጥምቆ በአቴና አገር ኤጲስቆጶስ አድርጎ ሾመው። ብዙ ድርሳናትንም ደረሰ ከእርሳቸውም አንዱ ክብር ይግባውና ስለ መድኃኒታችን ስቅለት የደረሰው በዕለተ ዐርብ የሚነበብ አንዱ ነው። ❤ የእምነቱም ምክንያት እንዲህ ነው ከዕለታት በአንዱ በፍልስፍናው ቤት ተቀምጦ ሳለ የአቴናም ፈላስፎች በእርሱ ዘንድ ተሰብስበው ነበር እርሱ ለሁሉም አለቃ ስለሆነ በዐርብ ቀንም ቀትር ሲሆን ፀሐይ ጨለመ ታላቅ ንውጽውታም ሆነ አሕዛብ ሁሉ ደንግጠው እጅግ ፈሩ ቅድስ ዲዩናስዩስንም በዓለም ውስጥ የሆነውን ጌታችን ሆይ አስረዳን ብለው ጠየቁት። እርሱም ፀሐይን ጨረቃንና ከዋክብትን መረመረ ጸጥ ብለው አገኛቸው ደግሞ ባሕሮችን ትልቁንም በዓለም ዙሪያ ያለውን የውቅያኖስን ባህር መረመረ እሱንም ጸጥ ብሎ አገኛው። ❤ ከዚህም በኋላ አርስጣላባ የሚባል የፍልስፍና መጽሐፍን አንስቶ ሲመረምር በውስጡ "እልመክኑን" የሚል አገኘ ይህም "ኀቡእ አምላክ ወረደ ወገኞቹም በእርሱ ላይ ተነስተው ሰቀሉት" ማለት ነው በዚያችም ጊዜ ልብሱን ቀዶ ታላቅ ሀዘንን አዘነ ከበታቹ ምሁራን ያየውን ያስርዳቸው ዘንድ ለመኑት እርሱም ሁሉን ነገራቸው እነርሱም ይህን ሰምተው ታላቅ ፍርሃት ፈሩ። ❤ ደቀ መዝሙሩ ኡሲፎስንም የሆነውን ሁሉ የዚያችንም ቀን ስሟን ሰዐቷን ወርዋን ዘመኑንም እንዲጽፍ አዘዘው ዳግመኛም በጣዖታቱ ቤቶች በደጃፋቸው እልመክኑን እያሉ እንዲጽፉ አዘዘ። ❤ ከዐሥራ አራት ዓመትም በኋላ ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ ወደ አቴና አገረ መጣ ክብር ይግባውና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መውረዱን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ መወለዱን መከራ መቀበሉን መሰቀሉንና መሞቱን በሶስተኛው ቀን መነሳቱን ማረጉንም በሕያዋንና በሙታን ለምፍረድ ዳግመኛ መምጣቱን አስተማረ።

ማህሌቱን ለምትቆሙ መልካም አገልግሎት

+9
🌱🌱ዚቅ ዜማ@EOTCW

❣❣❣❣❣❣❣❣❣ ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @EOTCW ✨መልክአ ሥላሴ ሰላም ለሕፅንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ። @EOTCW 🌱ዚቅ በአፍአኒ አንትሙ፣ ወበውሣጤኒ አንትሙ፤ በገዳምኒ አንትሙ፤ ብርሃኑ ለዓለም (ለኢያሱ) አንትሙ። @EOTCW ✨መልክአ ሚካኤል ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤ እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ። @EOTCW 🌱ዚቅ ከመ መዓዛ ቅዱሳን፤ ውስተ አብያተ ክርስቲያን፤ ይሰምዖሙ ጸሎቶሙ ለንጹሐን ከመ መዓዛ ቅዱሳን። @EOTCWW 🌱🌱ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCW 🌱ዚቅ እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ፤ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ፤ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ መድኃኒተ ሕዝብ፤ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን። @EOTCW ✨መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኆኅያቲሁ ቅሩጽ፤ ኀበ ዓምደ ብርሃን ጽዱል ወአኮ ዘዕፅ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኃያል ሠዋቄ ትንቱናን እምዳኅፅ፤ ለዝክረ ስምከ ሠናየ ዜና ወድምፅ፤ ትሴብሕ ኢትዮጵያ ወትዜምር ግብፅ። @EOTCW 🌱ዚቅ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ። @EOTCWW ❣❣ወረብ ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ/፪/ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ አማን በአማን ሐዋርያ/፪ @EOTCWW ዓዲ (ወይም) 🌱ዚቅ ፃማ ቅዱሳን ዲቤሁ አዕረፈ፤ አፈዋተ ወንጌል ጸገየ ዘልፈ፤ አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሃይማኖተ ተአጽፈ፤ ኀበ ዓምደ ወርቅ ስሙ ተጽሕፈ። @EOTCW ✨መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለጒርኤከ ኅሩመ መብልዕ ዘኮነ፤ ወእስከ ስቴ ማይ መነነ፤ ሶበ ረድኤተከ ርእዩ ወኪዳነከ እሙነ፤ ይቤሉከ ኲሉ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡነ፤ በኪዳንከ አሥራተ ንሥአነ። @EOTCW @EOTCW ❣❣ወረብ አሥራተ ንሥአነ አሥራተ ንሥአነ/፪/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ ንሥአነ/፪/ @EOTCW 🌱ዚቅ በመንግሥተ ሰማያት ይነግሥ ምስሌከ፤ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረከ፤ ወጸውዓ ስመከ እንዘ ይብል አምላከ ተካየድከ፤ በእንተዝ ንሥአነ ለሕዝብከ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ በኪዳንከ። @EOTCWW @EOTCWW ✨መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለአዕጋሪከ እለ ኢሖራ በፍናዊሃ፤ ለዛቲ ዓለም ዘዕበድ ጥበባቲሃ፤ ለኢትዮጵያ ምድርነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያሃ፤ ውስተ ገፀ ኲሉ ደወላ ዜና ነገርከ በዝኃ፤ ወእስከ ጽንፋ ለምድር ነቢብከ በጽሐ። @EOTCW 🌱ዚቅ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ ዘተፈነወ ውስተ ምድርነ፤ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ፤ ሐዋርያ ዘኮነ ወተሰምዓ ዜናሁ፤ ውስተ ኲሉ ምድር። @EOTCW ❣❣ወረብ ዝንቱሰ ገብረ ሕይወት ተፈነወ ውስተ ምድርነ/፪/ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ ሐዋርያ ሐዋርያ ዘኮነ/፪/ @EOTCW @EOTCW ✨ሰቆቃወ ድንግል እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ። @EOTCW ❣❣ወረብ በከመይቤ"ኦዝያን"(፪) ለክብረ ቅዱሳን/2/ እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/ @EOTCW 🌱ዚቅ ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ @EOTCW @EOTCW ✨ማኅሌተ ጽጌ እምደቂቀ ሕዝብኪ አነ እንዘ ነዳይ ወአባሲ፤ በብዕለ ዚአኪ ድንግል እትሜካሕ ከመ ነጋሢ፤ወበጽድቅኪ እትፌሣሕ አርአያ ጻድቅ ብእሲ፤እስመ ብየ ተአምርኪ ጌጋየ ኃጥአን ደምሳሲ፤ወመዝገበ ብዕል ጽጌኪ ለኲሉ ዘይሴሲ @EOTCW 🌱ዚቅ ማርያምሰ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ወአነሂ እትፌሣሕ በእንቲአኪ፤እስመ ረከብኩ እምዉስተ ደቂቅኪ እለ የሐዉር በትእዛዝየ፤አምኂ አምኂ፤አምኂ ደቂቀ እኅትኪ ኅሪት። @EOTCW @EOTCW ❄️ምልጣን ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ። @EOTCW @EOTCW 🔹አመላለስ አማን በአማን/፬/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ/፬/ @EOTCW ☘ቅንዋት እስመ አንተ ትክል አንጽሖትየ እግዚኦ፤ወበቃልከ እለ ለምፅ አንጸሕከ፤ወበፅጌያት ምድር አሠርጎከ፤ወበመስቀልከ ለጻድቃን አብራህከ #ለወዳጆ_ያጋሩ https://t.me/Eotcw # Join & share #

ዘገብረ መንፈስ ቅዱስ ዋይዜማ @EOTCW

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ስርአተ ዋዜማ ዘጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣ በ 1 - ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ @EOTCWW ❄️ምልጣን፦ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ ጸሊ በእንቲአነ፤አባ ጸሊ በእንቲአነ @EOTCWW @EOTCWW 🔹አመላለስ፦ አባ ጸሊ በእንቲአነ/2/ አባ ጸሊ ጸሊ በእንቲአነ/4/ @EOTCWW @EOTCWW 💎ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ ጸሎትከ ወትረ ይብጽሐነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ። @EOTCWW @EOTCWW 💎እግዚአብሔር ነግሠ፦ ጼና አልባሢሁ አባ መባእ ጽዮን ስሂን ገነት ከመ ይርአይ ዘሜላት ዘወረደ ውስተ ገነት ከመ ይርአይ ስነ ፅጌያት @EOTCWW @EOTCWW ✴️ይትባረክ፦ ኪያከ መሠረት አንተ ብነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ እስመ ጸሎተ ጻድቅ ይሰምዕ እግዚአብሔር @EOTCWW @EOTCWW 🔸ሰላም፦ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ዜና ምግባሩ ትሩፍ ለአረጋዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኮከብ ገዳም ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ፀጉያን እሙንቱ እምፅጌ ሮማን ወቀ ይሐን እምከላ ገዳም ፤ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ደቂቁ ሔራን ልኡላን ክቡር ወስያ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም እንዘ የአርግ መስዋዕት ሰላም ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም @EOTCWW @EOTCWW 🔹አመላለስ፦ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/2/ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/4/ https://t.me/Eotcw # Join & share

photo content
+6

photo content