uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ሰዋስው ☘☘☘☘

ሰዋስው ☘☘☘☘

Kanalga Telegram’da o‘tish

በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

Ko'proq ko'rsatish
1 161
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን/፪/ በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ/፪/

እግዚኦ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል/፪/ እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/

ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/ "በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ/፪/

ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ/፪/ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት/፪/

"በገዳም"/፫/ ዘሴሰይኮሙ/፪/ ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ/፪/

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር/፪/ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር/፪/ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ/፪

በእደ መልአኩ አቀቦም መልአክ ለእስራኤል ፤ ወሴሰዮም መና “በገዳም” አርብዐ አመት

ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር/፪/ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ ለ፳ኤል አርብዐ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪

አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ/፪/ ወአንተኑ ለ፳ኤል መና ዘአውረድከ/፪

ክቡራን እና ክቡራት በቅርብ ቀን የህዳር ፲፫ን ወረብ እናደርሳለን☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ሁላችሁም ቃለ እግዚአብሔር እንዲዳረስ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ☘@eotcw ☘ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘በሚለው አድራሻችን ያዳርሱን☘☘☘☘☘ እናመሰግናለን☘☘☘☘☘☘መልካም በአል

┄┉┉✽̶»̶̥✿••✝••✿»̶̥✽̶┉┉┄ ስንክሳር 🔘════◉ ❖ ◉════🔘 ✝✞✝ እንኩዋን ለሊቀ መላእክት "ቅዱስ ሚካኤል" እና "ለቅዱሳኑ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✞✝ ✝✞✝ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ✝✞✝ =>ቅዱስ ሚካኤል በጥንተ ተፈጥሮ በኢዮር: ኃይላት በተባሉት ነገደ መላእክት ተሹሞ ነበር:: ሳጥናኤል በካደ ጊዜ እግዚአብሔር ባወቀ: አንድም በትሕትናውና ደግነቱ በ99ኙ ነገደ መላእክት ላይ ሁሉ ተሹሟል:: +ከፍጥረት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የቅዱስ ሚካኤልን ያሕል ክብርና ርሕሩሕ የለም:: በምልጃውም: በረዳትነቱም የታወቀ መልአክ ነው:: መጽሐፍ "መልአከ ምክሩ ለእግዚአብሔር" ይለዋል:: "ወስሙ መስተሣሕልም" ይለዋል:: ቂም የሌለው: ለምሕረት የሚፋጠን: ደግ መልአክ ነውና:: +በብሉይ ኪዳን በመከራ ለነበሩ ቅዱሳን ሁሉ ሞገስ: ረዳትና አዳኝ ቢሆናቸው "መጋቤ ብሉይ" ተሰኝቷል:: እሥራኤልን 40 ዘመን በበርሃ መርቷል:: መግቧልም:: ቅዱስ መጽሐፍ ስለ እርሱ ብዙ ይላል:: (ዘፍ. 48:16, ኢያ. 5:13, መሳ. 13:17, ዳን. 10:21, 12:1, መዝ. 33:7, ራዕይ. 12:7) +ደስ የሚለው ደግሞ ርሕሩሑ መልአክ ከእመቤታችን ጋር ልዩ ፍቅር አለው:: ከእናቷ ማሕጸን ጀምሮ እስከ ዛሬ እነሆ አብሯት አለ:: ደስ ብሎት ይታዘዛታል:: ማማለድ ሲፈልግም "እመቤቴ ሆይ! ቅደሚ" ይላታል:: ወደ እሳት መጋረጃ አብረው ገብተው ለዓለም ምሕረትን: በረከትን ያወርዳሉ:: +"+ ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ +"+ =>ዳግመኛ በዚህች ዕለት ቅዱስ ሚካኤል ኢያሱን እንደ ረዳው ታስተምራለች:: ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- +በመጽሐፈ ኢያሱ ምዕራፍ 5 ላይ እንደ ተጻፈው ቅዱሱ መልአክ ለኢያሱ ተገልጦለታል:: እሥራኤልን በምድረ በዳ የመራ ሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ሲያርፍ ታላቅ ሐዘንና ድንጋጤ ተፈጥሮ ነበር:: +እግዚአብሔር ግን ኢያሱን አስነስቶ አረጋግቷቸዋል:: ቅዱስ ሚካኤል 40ውን ዘመን እሥራኤልን ደመና ጋርዶ: መና አውርዶ: ክንፉን ዘርግቶ: ጠላትን መክቶ ከሙሴ ጋር እንደ መራቸው ከኢያሱ ጋርም ይሆን ዘንድ ከሰማይ ወረደ:: +በኢያሪኮ አካባቢም የተመዘዘ ሰይፉን ይዞ በግርማ ለኢያሱ ታየው:: ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ "አንተ ከእኛ ወገን ነህን? ወይስ ከጠላቶቻችን?" ሲል ጠየቀው:: ቅዱስ ሚካኤልም መልሶ "እረዳህ ዘንድ እነሆ የሠራዊት አለቃ ሆኜ ተሹሜ መጥተቻለሁ" አለው:: +ያን ጊዜ ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኢያሱ በግንባሩ ተደፍቶ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሰገደለት:: ቅዱሱ መልአክም አክሎ "ፍታሕ ቶታነ አሳዕኒከ እም እገሪከ: እስመ ምድር እንተ ትከይዳ ቅድስት ይዕቲ - የረገጥካት ምድር የተቀደሰች ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ" አለው:: +ኢያሱም የተባለውን አደረገ:: ለዚህ ነው ቤተ ክርስቲያናችን "ለመላእክት የጸጋ (የአክብሮ) ስግደት ይገባል: በቅዱሳኑ ፊትም ጫማ ተለብሶ አይቆምም" የምትለው:: ያ መሬት ሊቀ መላእክት ቢቆምበት ተቀድሷል:: ዛሬም ቤቱ በታነጸበት: ታቦቱ በተቀረጸበት ቦታ ሁሉ ቅዱሱ መልአክ አለና ጫማን አውልቆ: ባጭሩ ታጥቆ መግባት ይገባል:: +ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከኢያሱ ጋር ሆኖ አማሌቅን ጨምሮ የእሥራኤልን ጠላት አጥፍቷል:: ጥቅመ ኢያሪኮን (ቅጥሩን) አፍርሷል:: ምድረ ርስትን አውርሷል:: በገባኦን ፀሐይን: በቆላተ ኤሎምም ጨረቃን ሲያቆም ከእርሱ ጋር ሆኖ ረድቶታል:: +"+ ዱራታኦስና ቴዎብስታ +"+ =>ቅዱሳኑ ዱራታኦስ (ዶርታኦስ) እና ቴዎብስታ (ቴዎብስትያ) የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች ናቸውና በዚህች ዕለት ይታሰባሉ:: በድርሳነ ሚካኤልና በመጽሐፈ ስንክሳር ተጽፎ እንደምናገኘው 2ቱ ቅዱሳን በተቀደሰ ትዳር ተወስነው: ሕጉን ትዕዛዙን ፈጽመው: ለነዳያን ራርተው: ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለው የሚኖሩ ነበሩ:: +ይልቁኑ ግን የጌታችን: የእመቤታችንን እና የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ ያለማስታጐል ያደርጉ ነበር:: ከጊዜ በሁዋላ ግን ሐብት ንብረታቸው አልቆ ተቸገሩ:: ግን የጨነቃቸው መቸገራቸው ሳይሆን የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ ሊያቆሙ መሆናቸው ነው:: +አማራጭ ሲያጡ ተቀምጠው ተመካከሩ:: የቅዱሱ መልአክ ዝክር ከሚቀር ልብሳቸውን (ያውም የክብር ልብሳቸውን) ሊሸጡ ተስማሙ:: በዚህ መሰረት ቅዱስ ዱራታኦስ ወደ ገበያ ሲሔድ ወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ከሰማይ ወረደለት:: +መንገድ ላይም የጦር መኮንን ሃገረ ገዢ መስሎ ተገናኝቶ አጫወተው:: ችግሩን ጠይቆም መፍትሔውን ነገረው:: "እኔ እዋስሃለሁና ለበዓል የሚያስፈልጉህን ነገሮች ሁሉ ገዝተህ አሰናዳ" አለው:: +"እኔ ወደ ቤትህ መጥቼ ስለምስተናገድ አንድ አሣ አምጥተህ አቆየኝ:: እኔ ሳልመጣ ግን አትረደው" አለው:: ቅዱስ ዱራታኦስ የተባለውን ሁሉ ፈጽሞ ወደ ቤቱ ሲሔድ ድንቅ ነገርን ተመለከተ:: ሚስቱ ቅድስት ቴዎብስታ በቤቱ መካከል ሁና ቤቱ በበረከት ሞልቷል:: +ማሩ: ቅቤው: እሕሉ ሁሉ በየሥፍራው ሞልቷል:: ባልና ሚስቱ ደስ ብሏቸው:: ነዳያንን ሲያበሉ: እንግዳ ሲቀበሉ ዋሉ:: በሁዋላ ያ መኮንን (ቅዱስ ሚካኤል) በቤታቸው መጥቶ ተስተናገደ:: +በእርሱ ትዕዛዝ የአሣው ራስ (ሆድ) ሲከፈት በውስጡ 300 ዲናር ወርቅ (እንቁ) ተገኘ:: ቅዱሳኑ ይህን ተመልክተው ሲደነግጡ ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን ዘርግቶ ራሱን ገለጸላቸው:: ደንግጠው በግንባራቸው ተደፉ:: +እርሱ ግን "በተገኘው ሃብት እዳችሁን ክፈሉ:: ከዚህ በሁዋላ ግን በምድር አትቸገሩም:: በሰማይም ክፍላችሁ ከእኔ ጋር ነው" ብሎ ባርኩዋቸው ወደ ሰማይ ዐረገ:: እነርሱም በሐሴትና በበጐ ምግባር ኖረው ዐርፈዋል:: ለርስቱም በቅተዋል:: +"+ ቅዱስ ባሕራን ቀሲስ +"+ =>የደጋግ ክርስቲያኖች ግን የድሆች ልጅ:: *በሕጻንነቱ በግፍ ወደ ባሕር የተጣለ:: *በእግዚአብሔር ጥበብ አድጎ የግፈኛውን ንብረት የወረሰ:: *በመልካም ትዳር በቅስና ያገለገለ:: *ምጽዋትን ያዘወተረ:: *አብያተ ክርስቲያናትን ያሳነጸ ደግ ክርስቲያን ነው:: ¤አርፎ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጁ በዕረፍተ ገነት አኑሮታል:: +"+ አፄ በእደ ማርያም +"+ =>"በዕደ ማርያም" ማለት "በማርያም እጅ" እንደ ማለት ነው:: እኒህ ሰው የኢትዮዽያ ንጉሥ ሲሆኑ የነገሡትም በ1460 ዓ/ም ነው:: ደጉ አባታቸው አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ሲያርፉ በመንግስቱ ተተክተው ሃገራችንን አስተዳድረዋል:: ድርሰት ደርሰዋል:: አብያተ መቃድስ አንጸዋል:: +በተለይ ለቅኔ ትምሕርት ማበብ ልዩ የሆነ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ ይነገራል:: ልክ በነገሡ በ10 ዓመታቸው ግን መንግስተ ምድር በቃኝ ብለው በምናኔ በርሃ ገብተዋል:: በዙፋናቸውም አፄ እስክንድር ተተክተዋል:: ጻድቁ ንጉሥ ግን ቅዱስ ሚካኤልን ይወዱት ነበርና በዚህች ቀን ዐርፈዋል:: =>አምላከ ቅዱሳን በክንፈ ሚካኤል ከክፉው ሁሉ ይሰውረን:: ከበረከታቸውም አይለየን:: =>ኅዳር 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት 2.ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ 3.ቅዱሳን ዱራታኦስና ቴዎብስታ 4.አፄ በዕደ ማርያም ጻድቅ 5.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ 6.ቅዱስ ባሕራን ቀሲስ 7.አባ ፊላታዎስ ሊቀ ዻዻሳት =>ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 2.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ 3.ቅዱስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ (ሰማዕት) 4.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ 5.አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ 6.ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ 7.ቅዱስ ድሜጥሮስ ሊቅ

በሰዋሰወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም🍀☘🍀☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ስርአተ ማህሌተ ሚካኤል ህዳር ፲፪ የየትኛውም ማህሌት መጀመርያ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። መልክአ ሥላሴ ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ፤ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ። ዚቅ አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር፤ ኢዜነዎ ለሰማይ፤ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፤ ወተከለ ፫ተ ዕፀ ህይወት በዲበ ምድር። ነግሥ ጎሣዐ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለ፳ኤል ዘአውረድከ መና። ወረብ አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ/፪/ ወአንተኑ ለ፳ኤል መና ዘአውረድከ/፪/ ዚቅ አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ወርእየቱ ከመ ተቅጻ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፤ አውኃዘ ሎሙ ማየ ህይወት፤ ዘትረ ኮክሕ ፈልፈለ ነቅዕ ዘኢይነጽፍ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ። መልክአ ሚካኤል ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤ ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤ ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ። ወረብ ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን/፪/ በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ/፪/ ዚቅ ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሠፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ ወረብ፦ ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር/፪/ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/ መልክአ ሚካኤል ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ፤ በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ፤ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ። ወረብ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/ "በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ/፪/ ዚቅ ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ሚካኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን። ወረብ እግዚኦ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል/፪/ እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/ መልክአ ሚካኤል ሰላም ለሕንብርትከ ሕንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤ ነግኃ ነግኅ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤ በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤ ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ። ወረብ "በገዳም"/፫/ ዘሴሰይኮሙ/፪/ ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ/፪/ ዚቅ ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ፤ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርባዐ ዓመተ፤ ወሴሰዮሙ መና ኅብስተ፤ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መስፈርተ። ወረብ ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር/፪/ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ ለ፳ኤል አርብዐ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪/ መልክአ ሚካኤል አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤ ለለ፩ ፩ ዘበበክፍሉ፤ ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤ ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ። ዚቅ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ። ወረብ ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ/፪/ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት/፪/ ምልጣን ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ አመላለስ፦ ሰፊሆ ክነፊሁ/2/ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ/4/ እስመ ለአለምዘሠንበት፦ ሠርዐ ለነ ሠንበት ለዕረፍት ዚአነ፤ ከመ ናዕበያ ወናክበራ ለእለተ ሰንበት፣መላዕክተ ሰማይኒ ወኩሉ ፍጥረት ፤እለ ውስተ ሲዖል እለ ውስተ ደይን፣ ያዕረፉ ባቲ ፤እስመ ቀደሳ አዕበያ ወአልዓላ ለዕለተ ሠንበት ፤መኑ ከማከ ስቡዕ እግዚኦ በውስተ ቅዱሳን ፤ማ፦ መንክር ስብዐቲከ፤ እግዚኦ ወትረ እሴብዐከ አመላለስ፦ መንክር ስብዐቲከ/2/ እግዚኦ ወትረ እሴብዐከ/4/ በ8 ሃሌታ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኢተዘኪሮ አበሳ ዚአነ፤ኢኃደገነ ፍጹመ ንማስን፤ ኄር እግዚአብሔር፤ማ፦ አዘዞሙ ሙሴ ለህዝብ፤ያክብሩ ሰንበተ በጽድቅ መልካም በዓል !

ስርአተ ዋዜማ ዘህዳር ፲፪ ☘☘☘☘☘☘☘☘ መርሆሙ መዓልት በደመና፤ ወኩሉ ሌሊት በብርዐነ እሳት ፤ ወአውጽኦሙ በትፍስዕት፤ ፈነወ መልዐኮ ፣ ወአድዐኖሙ፤ማ፦ እንዘ ሚካኤል የሐውር፤ ቅድመ ትይንቶሙ ለእስራኤል። አመላለስ፦ እንዘ ሚካኤል የሐውር/2/ ቅድመ ትይንቶሙ ለእስራኤል እንዘ ሚካኤል የሐውር/2/ ለእግዚአብሔር ምድር፦ በዕደ መልዐኩ ይቀበነ ወይከሠት አዕይንተ አልባቢነ በዕደ መልዐኩ ይቀበነ እግዚአብሔር ነግሰ፦ ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኩልነ መልአኪየ ይቤሎ መልአክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ አኮኑ ይት፦ ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስዕል ለክሙ ኃበ እግዚአብሔር ልዑል ዘይሰርር ለመድሀኒተ ኩሉ ዓለም በክልዔ ክንፍ ሰላም፦ በ፪ ዳንኤልኒ ይቤ ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት፤ እምቅዱሳን ቀደምት መጽአ ይርድአኒ፤ አጽንዓኒ ወይቤለኒ፤ ኢትፍራህ ብእሲ ፍትወት አንተ፤ ሰላም ለከ ጽናዕ ወተአገሥ፤ ወእንዘ ይትናገረኒ ጸናዕኩ ወይቤሎ፤ ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ፤ ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ፤ ሚካኤል መልአክክሙ። አመላለስ፦ ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ ወይቤለኒ፤[፪] ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ ሚካኤል መልአክክሙ(፬) መልካም በአል!

የፊታችን እሁድ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አለ።