cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ETHIO BANK VACANCY

ሁሉን የባንክ ስራዎችን የምናገኝበት ምርጥ ቻናል።

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya3 040Til belgilanmaganKaryera4 829
Reklama postlari
6 531
Obunachilar
-324 soatlar
-187 kunlar
-8230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from Ethiopian vacancy
Photo unavailableShow in Telegram
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡-074/24 አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ: ፓርኪንግ ተቆጣጣሪ የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ ወይም ከዚያ በላይ የመንጃ ፈቃድ ያለው የሥራ ልምድ: በፓርኪንግ ወይም ተሽከርካሪ አስተዳደር 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ደመወዝ: በባንኩ እስኬል መሠረት ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አዋሽ ባንክ ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ የፖ.ሳ.ቁ 12638 አዲስ አበባ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:- ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#new Vacancy at Hijra Bank S.C 🔰 Hijra Bank wants to recruit employees in the following vacant positions 1. Customer Service Officer 2. Executive Assistant 3: Senior Customer Service Officer 4: Branch Operation Supervisor 5: Branch Manager 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/company/hijra-bank-s-c/ Ⓜ️Telegram:- https://t.me/ETHIO_BANK_VACANCY 🔴Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። ተርጋግጧል  ከላይ በፎቶ አለላችሁ ። ቶሎ ጀምሩ 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05660554515 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🥰 1
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። ተርጋግጧል ከላይ በፎቶ አለላችሁ ። ቶሎ ጀምሩ 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05660554515 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Hammasini ko'rsatish...
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ  ከሌሎች ባንኮች ለየት የሚያደርገውን #የብድር አገልግሎት መተግበሪያ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው !! link :-https://t.me/ComBankOfEth_Investement/9587 ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ከ10,000 ሺህ ብር ጀምሮ እስከ 250,000 ሺህ ብር ድረስ የብድር አገልግሎት አመቻችቷል ። ከ ወለድ ነፃ በ 2 አመት ጊዜ ውስጥ ረጋ ብለው መክፈል የሚያስችልዎትን ሁኔታ አመቻችቷል ። ☑️ ስለሆነም ይህን አዲስ አገልግሎት ይዞ ሲመጣ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እና በዋናነት በንግድ እንቅስቃሴ ዉስጥ መሳተፍ ፈልገዉ በገንዘብ እጥረት ምክንያት መጀመር ላልቻሉ ወጣት ኢትዮጵያዊያን ነዉ። ስለሆነም ወደ ባንክ ሳይመጡ እቤትዎ ቁጭ ብለው የአግልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ▶ይህን አገልግሎት ለመጠቀም 1.  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጠቃሚ መሆን ይኖርብዎታል 2.  ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ መሆን ይኖርብዎታል 3.  በሚፈልጉት የገንዘብ መጠን ልክ ከ 10,000 ብር ጀምሮ ተቀማጭ ማድረግ ይኖርብዎታል 4.  ገንዘቡን በ2 አመት ዉስጥ ያለምንም ወለድ መመለስ ይኖርብዎታል 5.  ሲስተሙ ዉስጥ ያሉትን ዉሎች በትክክል አንብበዉ መስማማት ይኖርብዎታል ▶#አገልግሎቱን_ለመጠቀም  ከታች ያሉትን ቅደም ተከተሎች ይመልከቱ 1ኛ: በዚህ ማስፈንጠሪያ(Link) ገብታችሁ የባንኩን መተግበሪያ መጫን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Link :-  https://t.me/ComBankOfEth_Investement/9587 2ኛ: መተግበሪያውን በመክፈት Login ማድርግ 3ኛ:  For Credit የሚለውን በተን ትነኩና 4ኛ: መበደር የሚፍልጉትን የብር መጠን አስገብተው ቀጣይ የሚለውን መንካት                                              5ኛ:  የሚመጣልዎትን የብድር ዉል በደንብ አንብበዉ ይስማማሉ 6ኛ:  በመቀጠልም በምን ያህል ጊዜ ዉስጥ እንደሚመልሱ ካሉት ምርጫዎች ውስጥ ይመርጣሉ  ሞልተው እንደጨረሱም ወዲያውኑ አጭር የፅሁፍ መልክት ይደርስዎታል 7ኛ፡ የተበደሩትን ብር ከማንኛውም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል ሄደዉ አልያም በATM ማውጣት ይችላሉ። #የተቀማጭ_ሂሳብ_መግለጫዎች :- ▶ በ 10,000 ብር  ተቀማጭ ከ 10,000-100,000 ብር መበደር ይችላሉ። ▶ በ 15,000 ብር  ተቀማጭ ከ 100,000-150,000 ብር መበደር ይችላሉ። ▶ በ 20,000 ብር  ተቀማጭ ከ 150,000-200,000 ብር መበደር ይችላሉ። ▶ 25,000 እና ከዛ በላይ ተቀማጭ ላላችሁ እስከ 250,000 ብር መበደር የሚያስችላችሁን ሲስተም ባንኩ አመቻችቷል ። Link : https://t.me/ComBankOfEth_Investement/9587 አገልግሎቱን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ_ሁሌም_የሚተማመኑበት_ባንክ!!
Hammasini ko'rsatish...
Commercial Bank Of Ethiopia Investment

የብድር አገልግሎቱን ለመጠቀም ይህን አፕ አውርዳችሁ  login አድርጋችሁ For Credit ሚለው ጋ በመግባት መበደር ትችላላችሁ Commercial Bank of Ethiopia by Commercial Bank Of Ethiopia com.combanketh.mobilebanking Version: 5.0.4(25) Updated: Feb 9, 2024

👍 2🥰 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
New Vacancy at Siinqee Bank 🔰Siinqee Bank would like to invite competent applicants for the following Professions. 👁Professions: Computer Engineering, IT, Computer Science, Information Systems, Information Science, SECURITY (10th Complete with Police or Military Certificate), ELECTRICIAN, Management, Business Administration, Economics, Accounting, Finance, Business Leadership, Marketing Management or associated fields. 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://ethioworks.com/siinqee-bank-vacancy/ 🔴Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት 🔰 Telegram:- https://t.me/ETHIO_BANK_VACANCY
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
New Vacancy at ZamZam Bank ❇️ ZamZam Bank Ethiopia is invites job seekers for appointment. 1: Banking Business Officer I 3: Branch Manager 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/company/zamzam-bank/ Ⓜ️Telegram:- https://t.me/ETHIO_BANK_VACANCY መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም/ በስራ ፍለጋ ላሉ ወገኖቻችን እናካፍል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Call for Written Exam ************ Dear Applicants, Thank you for your application for the position of Corporate Safety Manager for the Commercial Bank of Ethiopia. We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday, April 27, 2024 at 2:30 local time (Morning) at the Employees Cafeteria found near the old Commercial Bank of Ethiopia Head Office/ Finfinnee Branch. Note: • You are required to bring your ID card; • Mobile phone is strictly prohibited. Please check name lists of applicants to seat for the written exam using the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Applicant_List_12300058dc.pdf
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
Call for Written Exam ************ Dear Applicants, Thank you for your application for the position of Corporate Safety Manager for the Commercial Bank of Ethiopia. We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday, April 27, 2024 at 2:30 local time (Morning) at the Employees Cafeteria found near the old Commercial Bank of Ethiopia Head Office/ Finfinnee Branch. Note: • You are required to bring your ID card; • Mobile phone is strictly prohibited. Please check name lists of applicants to seat for the written exam using the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Applicant_List_12300058dc.pdf
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Vacancy ======= Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions: 1. Senior Psychiatry Nurse 2. Senior Biomedical Engineer 3. Neurologist 4. Radiologist 5. Gynecologist 6. Specialist Physician (Internist) 7. General Practitioner 8. Junior Pharmacy Service Officer 9. Junior Psychiatry Nurse Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website ( https://vacancy.cbe.com.et ) from April 08 - 14, 2024. For requirements and other detail information, please use the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_97b7ef4f03.pdf
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 5🙏 1