cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዋናው FKR ነው😘😂

wellcome for all members so you can find @keld ¶አስቂኝ video ¶አስቂኝ ጥቅስና አስተማሪ አባባል ¶አዝናኝ ቀልዶችና ¶አስደናቂ መረጃዎችን ያገኛሉ በተረፈ ፏ በሉ If you have question as wellcome To discussion group of the channel አስተያየት ካላ @boyikaw በinbox ይንገሩ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
328
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ድምፃዊ አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ😔😭 እዉቁ እና ተወዳጁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ድምፃዊ አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ባወጣዉ የሀዘን መግለጫ አስታዉቋል። REST IN PARADISE LEGEND🕯🕊
Hammasini ko'rsatish...
ሰዐት ጠብቀን ባለመላካችን ይቅርታ እንጠይቃለን ለማንኛውም አስተያየት👉👉👉@BOYIKAW👈👈👈
Hammasini ko'rsatish...
25:38
Video unavailableShow in Telegram
አደይ ክፍል 76 | ምዕራፍ 2 ክፍል 34 በሙሉ ጥራት ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ👆👆
Hammasini ko'rsatish...
ምዕራፍ 2 ክፍል 76።_hls-380-0.mp488.37 MB
30:32
Video unavailableShow in Telegram
አደይ ክፍል 75 | ምዕራፍ 2 ክፍል 33 በጥራት ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ👆👆
Hammasini ko'rsatish...
ምዕራፍ 2 ክፍል 75_http-380-0.mp4161.00 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አደይ ለሊትም በ Dstv አልታየም ምዕራፍ 2 ክፍል 33 በእርግጠኝነት ዛሬ ይኖራል ማታ ይጠብቁን።
Hammasini ko'rsatish...
26:25
Video unavailableShow in Telegram
አደይ ክፍል 74 | ምዕራፍ 2 ክፍል 32 በጥራት (HD) ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ👆👆
Hammasini ko'rsatish...
ምዕራፍ 2 ክፍል 74_hls-380-0.mp490.88 MB
አንድ የበረሮ ዝላይ ላይ ጥናት የሚያደርግ "ምጡቅ አሰላሳይ" ነበር- አሉ፡፡ ይህ ተመራማሪ አንዲት በረሮ ስድስት እግሮቿ ተራበተራ ሲቆረጡ ያምትሆነውን ለማጥናት ወሰነ፡፡ ይህ ተመራማሪም በመጀመሪያ በረሮዋን "ዝለይ!" አላት ፡፡በረሮዋ በጣም ዘለለች፡፡ ቀጥሎ ሁለት እገሯን ቆርጦ "ዝለይ!" አላት ከበፊቱ ባነሰ ከፍታ ዘለለች፡፡ ይህው "ተመራማሪ" ከቀራት አራት እግሮቿ ሁለቱን ቆረጦ ደግሞ "ዝለይ!" አላት :: እንደበፊቱ መዝለል ቢያቅታትም እንደምንም ዘለለች፡፡በመጨረሻም በረሮዋ የቀራትን ሁለት እግሮቿን ቆርጦ "ዝለይ!" ብሎ ደጋግሞ አዘዛት ፡፡ በዚህን ጊዜ በረሮዋ ልትዘል አልቻለችም፡፡ ስድስቱም እግሮቿ የተቆረጡት በረሮዋን "ተመራማሪው" ደጋግሞ "ዝለይ!" ቢላትም ልትዘል አልቻለችም፡፡ይህው "ምጡቅ አሰላሳይ" የጥናቱ ድምዳሜ አስገራሚ ነበር፡፡ድምዳሜውን ና ግኝቱን በጥንቃቄ በፅሁፍ አሰፈረ፡፡ ፨ ፠ ፨ ፠ "በረሮ ስድስት እግሮቿ ሲቆረጡ ጆሮዋ አይሰማም!" የሚል ነበር 😂😂😂😂😂😂😂 እውነትም ምጡቅ አደል እንዴ እነዚህንና ሌሎች የማይጠገቡ ቀልዶችን በየደቂቃው ለማየት ይህንን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 Https://t.me/ma3mea 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅 @BOYIKAW 👏👏👏🤝🤝🤝👆👆👆👍👍👍
Hammasini ko'rsatish...
28:09
Video unavailableShow in Telegram
አደይ ክፍል 73 | ምዕራፍ 2 ክፍል 31 በጥራት (HD) ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ👆
Hammasini ko'rsatish...
ምዕራፍ 2 ክፍል 73_hls-380-0.mp487.65 MB
25:51
Video unavailableShow in Telegram
አደይ ክፍል 72 | ምዕራፍ 2 ክፍል 30 በጥራት (HD) ቀደም ያሉ የአደይ ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ👆👆
Hammasini ko'rsatish...
ምዕራፍ 2 ክፍል 72_http-380-0.mp489.26 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.