uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Ko'proq ko'rsatish
3 587
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kunlar
+2430 kunlar
Postlar arxiv
የአስፋልት ጥገና እና የኮብልስቶንስራ ጨረታ ማስታወቂያ በቱሪዝም  ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት በግቢው ውስጥ ያለውን ነባር የግቢ አስፋልት ጠገና እና የግቢ ማቆሚያ ኮብልስቶን ስራ እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የመንገድ ተቋራጭ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንዲሁም የሰው ሀይል ፤ ማሽን እና የግንባታ ግብአቶችን ማሟላት የሚችሉ ስራ ተቋራጭ ስራውን ለማከናወን በግልጽ ጨረታ ውድድር መሳተፍ ይችላል ፡፡ •  በጠቅላላ ስራ/በመንገድ ስራ ተቋራጭነትደረጃ-5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ፤ •  የ2015 አ.ም አመን የታደስየንግድ ፈቃድ እነሰ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤ •  የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት (vat) ያላችው፡፡ •  የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት መለያ ቁጥር (taxpayer identification number)ሰነድ ያላቸው፤ •  የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ •  ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሊ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚያደርግ  15(አስራ አምሰት)ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋናንስ ቢሮ ክፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር)ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ •  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30.000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለ›ገነት ሆቴል አስተዳደር በሚል በማሰራት ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ለብቻውበፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ •  ተጫራቾች  የቴክኒክ ሰነድ እና ስራውን የመስሪያ ፋይናንሻል ሰነድ ለእያንዳዳቸው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በተናጥል ለየብቻ በማሸግ በጥቅል በአንድ ነሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ አስራ አምስት (15) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰአት ድረስ በድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ አስራ አምስት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው መክፈቻ በቀጣዩ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይሆናል ፡፡ •  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስር አምስተኛ ቀን(15) ከቀኑ 8፡30 በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ •  ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡    አድራሻ፡- አ/አ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-+251-0115-21-47-70/+251-115-50-47-01 በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ሳይት አዲስ ዘመን ጥር 5 ቀን 2015 ዓ.ም የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/un
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ሳይት አዲስ ዘመን ጥር 5 ቀን 2015 ዓ.ም የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የኮንስትራክሽንና ሲቪል ምህንድስና 35ኛው የብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት ስብሰባ የፀደቁ የኮንስትራክሽንና ሲቪል ምህንድስና ዘርፍ Construction Works ዩኒቲ፦ የኮን.ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

ማንኛውም የመሬት አገልግሎት ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ታግዷል። Construction Works ዩኒቲ፦ የኮን.ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን
ማንኛውም የመሬት አገልግሎት ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ታግዷል። Construction Works ዩኒቲ፦ የኮን.ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

የ4ኛዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንግድ ቤት ጨረታ ነገ ጥር 3/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሰንጠረዡ ውስጥ በተጠቀሱት የመሸጫ ፕሮጀክቶች / ቦታዎች የሚጀመር መሆኑን የአ/አ ቤቶ
የ4ኛዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንግድ ቤት ጨረታ ነገ ጥር 3/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሰንጠረዡ ውስጥ በተጠቀሱት የመሸጫ ፕሮጀክቶች / ቦታዎች የሚጀመር መሆኑን የአ/አ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን አስታወቀ። Construction Works ዩኒቲ፦ የኮን.ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

940_የሲሚንቶ_ግብይትን_ለመቆጣጠር_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_940_2015.pdf2.81 KB

የ2015 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ታሕሳስ 30/2015 ዓ/ም Construction Works ዩኒቲ፦ የኮን.ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን ጥር 02 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

Construction Claim Analysis Amazing book. ቴሌግራም @unitysupplywork1 Construction Works ዩኒቲ የኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን ጥር 02 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

Construction Claim Analysis Amazing book. ቴሌግራም @unitysupplywork1 Construction Works ዩኒቲ የኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ጥር 01 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ጥር 01 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ------------ ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ጥር 01 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ጥር 01 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ------------ ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ጥር 01 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ጥር 01 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ------------ ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ሳይት አዲስ ዘመን ታህሳስ 30 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/uni
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ሳይት አዲስ ዘመን ታህሳስ 30 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ ጨረታ | bid @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ታህሳስ 30ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsuppl
የግንባታ ስራ ተቆራጭ ጨረታ | bid @unitysupplydb1 <<ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ ታህሳስ 30ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ------------ ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ምክር አገልግሎት የግንባታ ስራ ተቆራጭ ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን ታህሳስ 28 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/uni
የግንባታ ምክር አገልግሎት የግንባታ ስራ ተቆራጭ ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን ታህሳስ 28 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ምክር አገልግሎት የግንባታ ስራ ተቆራጭ ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን ጥር 01 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unity
የግንባታ ምክር አገልግሎት የግንባታ ስራ ተቆራጭ ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን ጥር 01 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ: የሰላም የፍቅር የደስታ የመረዳዳት የመከባበር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! ዩኒቲ ኦፊሻሎች: ከ49,000ሺ በላይ ቤተሰብ የያዘ ደህረ-ገፃችን በህብረ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ: የሰላም የፍቅር የደስታ የመረዳዳት የመከባበር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! ዩኒቲ ኦፊሻሎች: ከ49,000ሺ በላይ ቤተሰብ የያዘ ደህረ-ገፃችን በህብረት በመጎልበት በሁሉም የኮንስትራክሽን ዘርፍ ቀልጠፋ የሆነ ተደራሽነት ያለው የገበያ ትስስር በማስገኘት ትልቅ ሚና እያበረከተ ነው በዘመናዊ በድጅታል በመታገዝ በስራቸው ትርፋማ የሆኑ መልካም ስነ-ምግባር እና እውቅና ካላቸው ባለሞያዎች ፣ አምራቾች ፣ ድርጅቶች ፣ ወኪል አቅራቢዎች እና ባለንብረቶች ጋር በህብረት አብረን እየሠራን እንገኛለን። እርሶዎም ግሩፑን በመቀላቀል ፓርትነር በመሆን አብረውን በመስራት ትርፋማ ይሁኑ። ጊዜ እና ገንዘቦዎን ይቆጥቡ!!! ቴሌግራም+251-989-999-001 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን/// ዩ ኒ ቲ ኦ ፊ ሻ ል | አ ቅ ራ ቢ☟☟ t.me/UnitySupplydbot ☜|] መልዕክቶን ይላኩልን, ይደርሰናል! መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!!! ለርስዎና ለወዳጅ ዘመድዎ በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆን እንመኛለን! ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች http://t.me/unitysupplydb1

የሥራ ተቋራጭ ፣ አማካሪዎች ፣ የማሽን ባለንብረቶች ፣ የማሽን ኦፕሬተር ፣ ጨረታ የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ የግንባታ ማቴሪያል አቅራቢዎችን እና ሌሎችን በዩኒቲ ኮንስትራክሽን ኦፊሻል ያገኛሉ። ሁሉን
የሥራ ተቋራጭ ፣ አማካሪዎች ፣ የማሽን ባለንብረቶች ፣ የማሽን ኦፕሬተር ፣ ጨረታ የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ የግንባታ ማቴሪያል አቅራቢዎችን እና ሌሎችን በዩኒቲ ኮንስትራክሽን ኦፊሻል ያገኛሉ። ሁሉንም አይነት የኮንስትራክሽን ዘርፍ የያዘ በስራቸው ትርፋማ የሆኑ መልካም ስነ-ምግባር እና እውቅና ካላቸው ባለሞያዎች ፣ አምራቾች ፣ ወኪል አቅራቢዎች እና ባለንብረቶች ጋር በህብረት አብረን እየሠራን እንገኛለን። እርሶዎም የዚህ ገፅ የግሩፑ ቤተሰብ እና ፓርትነር በመሆን አብረውን መስራት ይችላሉ። ጊዜ እና ገንዘቦዎን ይቆጥባሉ! ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: Tel.✆+251-989-999-001 Tel.✆+251-984-865-338 Tel.✆+251-912-815-619 ቴሌግራም Inbox ጥያቄ ሆነ ሀሳብ ካለችሁ በቀጥታ ከስር ባለው አድራሻ: t.me/UnitySupplydbot ☜|] መልዕክቶን ይላኩልን, ይደርሰናል! ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች http://t.me/unitysupplydb1