Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Ko'proq ko'rsatish3 587
Obunachilar
-324 soatlar
+87 kunlar
+4630 kunlar
Postlar arxiv
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን
ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው
*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*
ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል
🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm
ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
📱0911195872
📱0983774236
📱0922797141
አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
👉Construction Accounting Formulas🏗
1. Gross Profit = Sales – Cost of Goods Sold
2. Gross Profit Margin = (Gross Profit / Sales) x 100
3. Operating Profit = Gross Profit – Operating Expenses
4. Operating Profit Margin = (Operating Profit / Sales) x 100
5. Net Profit Margin = (Net Profit / Sales) x 100
6. Return on Investment (ROI) = (Gain/Cost) x 100
7. Return on Equity (ROE) = (Net Profit / Shareholder Equity) x 100
8. Asset Turnover = Sales / Total Assets
9. Inventory Turnover = Cost of Goods Sold / Average Inventory
10. Days Sales Outstanding (DSO) = Accounts Receivable /Sales x Number of Days
11. Days Inventory Outstanding (DIO)= Inventory / Cost of Goods Sold x 365
12. Current Ratio = Current Assets / Current Liabilities
13. Quick Ratio = (Current Assets – Inventory) / Current Liabilities
14. Debt-to-Equity Ratio = Total Debt / Shareholder Equity
15. Earnings Per Share (EPS) = Net Profit/Number of Shares
16. Price-Earnings Ratio (P/E Ratio) Stock Price / EPS
17. Break-Even Point (BEP) = Fixed Costs/ (Selling Price -Variable Costs)
18. Margin of Safety = (Sales – BEP) / Sales
19. Cost of Goods Sold (COGS) = Direct Materials + Direct Labor Overheads
20. Operating Leverage = (Operating Profit/Sales) x (Sales /Fixed Costs)
21. Financial Leverage = (Net Profit/Operating Profit) x (Operating Profit / Sales)
22. Return on Assets (ROA) = Net Profit/Total Assets
23. Return on Capital Employed (ROCE) EBIT / (Total Assets – Current Liabilities)
24. Residual Income (RI) = Net Profit (Total Assets x Cost of Capital)
25. Economic Value Added (EVA) = Net Profit – (Total Assets x Cost of Capital)
26. Cash Conversion Cycle = DIO + DSO-Days Payable Outstanding (DPO)
27. Asset Utilization Sales / Total Assets
28. Profitability Index (PI) = Present Value of Future Cash Flows/Initial Investment
29. Accounting Rate of Return (ARR) = Average Annual Profit/Average Investment
30. Payback Period = Initial Investment / Annual Cash Inflows
31. Discounted Payback Period = Initial Investment/Discounted Cash Inflows
32. Net Present Value (NPV) = Present Value of Future Cash Flows Initial Investment
33. Internal Rate of Return (IRR) = Discount Rate that sets NPV to zero
34. Cost of Capital = Weighted Average of Debt and Equity Costs
35. Weighted Average Cost of Capital (WACC) = (Cost of Debt x Debt) + (Cost of Equity x Equity)
36. Earnings Before Interest, Taxes, Depreciation, and Amortization (EBITDA) = Net Profit + Interest + Taxes + Depreciation + Amortization
37. Interest Coverage Ratio = EBIT/Interest Expenses
38. Cash Flow Margin = (Operating Cash Flow / Sales) x 100
39. Cash Flow Return on Investment (CFROI) = Operating Cash Flow/Total Assets
40. Free Cash Flow (FCF) = Operating Cash Flow – Capital Expenditures
የ ግንባታ ፍቃድ አጠያየቅ እና የወሰንተኛ ጉዳይ🏗
- የማሻሻያ፣ የመጠቀሚያ ፈቃድ፣ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ሲኖር በተናጠል በተዘጋጀላቸው (ማለትም ለአዲስ ለማስፋፊያ ወይም ለማሻሻያ ግንባታ ቅፅ፣ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ ቅፅ፣ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ፣ ለአገልግልት ለውጥ ቅጽ፣ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ) በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ፣ በመንግስታዊ፣ በሕዝባዊ እና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በኃላፊው ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማህተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል።
- ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ስለወሰንተኞቹ ትክክለኛ መረጃ በወሰንተኛ ግንባታ መግለጫ ቅጽ ላይ ወሰንተኛውን በማስሞላትና በማስፈረም ማቅረብ አለበት፣ ቅፁን ለመሙላት ፈቃደኛ በማይሆን ወሰንተኛ የከተማ አስተዳደሩ ቅፁን የማስሞላት ሃላፊነት አለበት።
- ወሰን ላይ የሚገነባ የምግብ ማብሰያና መሰል አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ግድግዳ የእሳት ቃጠሎን በተሻለ ሁኔታ መከላከል በሚችል ድፍን የግድግዳ ቁሳቁስ መገንባት አለበት። ጭስ እና እንፋልት ወደወሰነተኛ መውጣት የለበትም።
- በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ አንድ ዓይነት ስታንዳርድ ፕላኖች ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
- ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማካተት ይኖርበታል፣ ወለልና በላይ ያለው ማንኛውም ግንባታ (የምድር በታች ወለል ቢኖረውም ባይኖረውም) ከወሰን ሁለት ሜትርና ከዚያ በታች ተጠግቶ የሚሰራ ከሆነ በቅድሚያ የወሰን ላይ ግንባታ ቅጽ መሙላትና ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፣ ለፈቃድ የሚቀርበው ስትራክቸራል ዲዛይን የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መዋቅር ይዘት ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት፤ የሚቀርበው የዲዛይን ሠነድ የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መጠን ለምሳሌ የኃይል ሚዛን (Load) ከግምት ያስገባበት አግባብ ማመልከት አለበት፣ በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ላይ ምንም አይነት መናጋት እንዳይፈጠር በቁፋሮና በግንባታ ሂደት መወሰድ የሚኖርበትን የሚያሳይ የጥንቃቄ ንድፍ ለፍቃድ ከሚቀርበው ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት።
- አየር ማስገቢያ ሳይኖረው ብርሃን ብቻ የሚያስገባ ግንባታ ወሰን ላይ ለመሥራት ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁና አሳልፈው በማያሳዩ ውፍረታቸው ከ5 ሳ.ሜ የማያንስ የመስታወት ግርግዳ መጠቀም ይቻላል።
- ይህም በሚቀርበው ዲዛይን ላይ በግልጽ መጠቀስ ሲኖርበት ወሰን ላይ የተሰራ ከሆነ ወሰንተኛው እንደማንኛውም ድፍን የግድግዳ አካል አስጠግቶ ሊሰራበት ስለማይከለከል የብርሃን ማስገቢያ መስፈርት ለሚጠየቅበት ተጨማሪ ወይም አማራጭ የብርሃን ምንጭ ማመልከት አለበት።
- ማንኛውም ሰው ግንባታውን እስከ ወሠን አስጠግቶ ማከናወን ይችላል ሆኖም ወሠን ላይ ለመገንባት ያቀደ ሰው በአዋሳኙ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያደርገውን የመከላከያ ዘዴዎች ለአጎራባቹ ማሳወቅ ይኖርበታል።
- ግንባታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ በአጎራባቹ አደጋና ችግር በማያስከትል ሁኔታ መከናወን አለበት። በማንኛውም ጊዜ ወሰንተኛው ግንባታውን እንዲከታተል መፍቀድ አለበት።
- በማንኛውም የግንባታ ወቅት ለሚፈጠር ችግር ገንቢው ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል።
- በአዋጁ፣ በደንቡ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባረቀቀው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) እና በሌሎች የማስፈጸሚያ ሰነድች ላይ የተገለፁትን መስፈርቶች ያላሟላ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ በግንባታ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በተመለከተው ቦታ ያልተሟላበትን ምክንያት በመግለፅ ተመላሽ መደረግ ይኖርበታል።
🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ, ይሳተፉ!
Q42.) What is the minimum thickness of the flat slab? @consite🏗
የተዘጋጀ ቅይጥ አርማታ ጥራትን እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል(READYMIX CONCRETE)🏗
💫ቅይጥ አርማታ (ሬዲሚክስ ኮንክሪት) በኢትዮጵያ ውስጥ ለግንባታ ፕሮጀክቶች ተወዳጅና ተመራጭ ሆኗል፤ ምቹ እና አስተማማኝ ነው፤ ቅይጥ አርማታ በተፈለገው ጊዜ የተፈለገው የሥራ ቦታ ላይ ሊደርስ ይችላል።
ይሁን እንጂ የኮንክሪቱ ጥራት ሁሌም ደረጃውን የጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከጥራት ጋር በተያያዘ በቅይጥ አርማታ ምርት ላይ ቅሬታዎች ሲቀርቡ ይስተዋላል።
በኢትዮጵያ ውስጥ የቅይጥ አርማታ ጥራትን ለማረጋገጥ የሚከተሉትን አማራጮች መፈተሽ ተገቢ ነው:-
🚧ታዋቂ የሆነ አቅራቢ ይምረጡ
- የቅይጥ አርማታ ምርት ከፈለጉ በቅድሚያ በምርቱ አቅራቢዎች ዙሪያ ጥልቅ ምርምራ ያድርጉ፤ ጥራት ያለው እና መልካም ስም የገነባን የቅይጥ አርማታ አቅራቢን ይምረጡ። ከሥራ አጋሮቹ፣ ቤተሰብ ወይም የሥራ ባልደረቦች ምክሮችን ይጠይቁ። እንዲሁም በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ ያሉ ግምገማዎችን ለማረጋገጥ ይጣሩ።
🚧ስለ አቅራቢው የጥራት ቁጥጥር ሂደቶች ይጠይቁ
- ኮንክሪት ከፍተኛ ጥራት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ አቅራቢው ሥርዓት ያለው የጥራት ሂደት አሠራር የሚከተል መሆኑን ያረጋግጡ። በሲሚንቶ፣ በጠጠር፣ በኬሚካል እና በውሃ ስለሚያደርጉት የምጣኔ አሠራር ሂደቶችን፣ የኮንክሪትን ጥራት ለመጠበቅ ምን አይነት የአሠራር ስልት እና ቴክኖሎጂን እንደሚጠቀሙ እና የተገኙ ችግሮችን እንዴት እንደሚፈቱ ይጠይቁ።
🚧የኮንክሪት ናሙና ጠይቅ
- ይህ ኮንክሪቱን ለመፈተሽ እና የእርስዎን መስፈርቶች የሚያሟላ መሆኑን ለማረጋገጥ እድል ይሰጥዎታል። በቀለም እና በወጥነት አንድ ወጥ የሆነ ኮንክሪት ይፈልጉ። ኮንክሪቱ ከማንኛውም ጉድለቶች የጸዳ መሆኑን አረጋግጡ።
🚧የቀረበልዎትን ኮንክሪት ይፈትሹ
- ኮንክሪት ትክክለኛው ቀለም፣ ወጥነት እና ጥንካሬ ያለው መሆኑን ያረጋግጡ። ኮንክሪት በትክክለኛ የሙቀት መጠን ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበት። በጣም ቀዝቃዛ ወይም በጣም ሞቃት የሆነ ኮንክሪት ጠንካራ አይሆንም። ስለ ኮንክሪት ጥራት የሚያሳስብዎት ነገር ካለ፣ አቅራቢውን ለማነጋገር አያመንቱ። ጥሩ ስም ያለው አቅራቢ ማንኛውንም ችግር ለመፍታት ደስተኛ ነው።
+7
✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️
🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ
🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30
🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል
⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል
ይምጡና ይጎብኙን
📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን
☎️ 0911676967
☎️ 0970111177
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic
𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite
+3
✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ1 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን
🌠ኤጋ የተቀባ ☑️28 ጌጅ ☑️30 ጌጅ
⚒ አረንጓዴ
⚒ ሰማያዊ
⚒ ክሬም
⚒ቀይ
🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet
🔘 በ 1*1.10 =600sheet
☑️ ጋልቫናይዝድ በ28 እና በ30 ጌጅ
☑️ኤጋ ኮይል አለ
ስልክ 0913188417
0933672735
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
