cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 247
Obunachilar
+424 soatlar
+87 kunlar
+730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

💡ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ ይህ ሰለፍይ ነው። የተከበሩ ሸይኽ ረቢእ ቢን ሀዲ ኡመይር አል'መድኸሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ➤ #ሰለፍዩ ■ #ለስላሳ_ጎን አለው ■ #ለስላሳ_ምግባርም አለው ➤ሷሊህ የሆነ ሰለፍይ ፦ ● #በሃቅ ላይ #አደራ #ከመባባል #አይሰለችም። ● #ከምክር ወደ ኋላ #አይልም። ➦ያን በቁርኣንና በሱና የሚበረታታውን (ነገር ያደርጋል)። ➤ሰለፍዩ: ■ #ለወንድሙ_ለስላሳ ነው ■ #ለሃቅ_ትሑት እና #ጉጉ ነው። ➦ #በመልካምን_ማዘዝን ከሰማ ወደሱ #ይቻኮላል። ➦ #ከእሱ በኩል #ጥሰት ወይም #የሚያስወቅና_የተጠላ_ድርጊት ከተፈጠረ #ሲመክሩት_በደስታ_ይቀበላል። ● #ያን_ስህተት_ለማቆም_ይሽቀዳደማል ● ወይም ያን የሚሰራውን መጥፎ ድርጊት (ለማቆም ይሽቀዳደማል)። - አላህም በሙእሚኖች መካከል መሆን ስላለበት ሲናገር፡- { ሙእሚኖችና ሙእሚናት ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው። በመልካም ነገር ያዛሉ ፤ ከመጥፎ ነገርም ይከለክላሉ ፤ ሶላትንም ቀጥ አድርገው ይሰግዳሉ......} ሱራ አል'ተውባ:71 📙[አል-ሉባብ ሚን መጅሙዕ ነሷኢህ ወ ተውጅሃቱ አል'ሸይኽ ረቢዕ ሊ አል'ሸባብ ] 💡 والله وبالله وتالله هذا هو السلفي قال فضيلة الشيخ ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله : - السلفي: ■ لين الجانب ■ ولين العريكة السلفي الصالح: ● لا يأنف من التواصي بالحق ● لا يأنف من النصيحة >> التي حث عليها القرآن والسنة السلفي: ■ لين الجانب لأخيه ■ متواضع متلهف للحق - فإذا سمع أمرا بالمعروف >> بادر إليه وإذا وقعت منه مخالفة أو منكر >> فرح بمن ينصحه ● وبادر بالإقلاع عن هذا الخطأ ● أو هذا المنكر الذي وقع فيه - والله قال في أوساط المؤمنين : { والمؤمنون والمؤمنت بعضهم أولياء بعض يأمرون بالمعروف وينهون عن المنكر ويقيمون الصلوة } . [اللباب من مجموع نصائح وتوجيهات الشيخ ربيع للشباب] https://t.me/selefochin_enketel
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

👍 2
የታላላቅ ሊቃውንት ፈታዋዎች ⭕ወንዶች እራሳቸውን ለማስዋብ ሰንሰለት(ሀብል) ያደርጋሉ⭕ ሊቁ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❮❮❮ #እራስን_ለማስዋብ #ሰንሰለት (ሀብል) ማድረግ #ሀራም_ነው ምክንያቱም #ይህ #ከሴቶች_ባህሪያት_አንዱ ሲሆን #ከሴቶች_ጋር_መመሳሰል ነውና መልእክተኛው صلى الله عليه وسلم ደግሞ #ከሴቶች_ጋር_የሚመሳሰሉ_ወንዶችን_ረግመዋል። ➛ (ሀብሉ) #ከወርቅ_የተሰራ ከሆነ ደግሞ #የበለጠ_ሃራም እና #ወንጀል_ነው። (ይሄ ሀብል) ለወንዶች በሁለቱ መንገድ ሃራም ነው፦ #በአንድ_በኩል_ከወርቅ የተሰራ #በመሆኑ ነው በሌላ በኩል ደግሞ #ከሴቶች_ጋር_የሚያመሳስል_በመሆኑ። ➦(ሃብሉ ላይ) #የእንስሳት ወይም #የንጉሱ #ምስል_የያዘ_ከሆነ ደግሞ #የበለ_አስቀያሚ_ይሆናል, ከዚህ የበለጠና #ቆሻሻ (ወራዳ) #የሚያደርገው ደግሞ (በሃብሉ ላይ) #የመስቀል_ቅርፅ_ካለበት ነው። ይሄ ነገር በሴት ላይ ሳይቀር ሃራም ነው፦በላዩ ላይ ስእል ያለበትን አንባር መልበሷ ማለት ነው። ያ #ምስል #የሰው ወይም #የእንስሳት, #የሚበር ወይም #የማይበር, ወይም በእርሱ ላይ #የመስቀል_ምስልን የያዘ። ይህን ማድረግ(መልበስ) ማለቴ በእርሱ ላይ ምስል ያለበትን (ሃብል መልበስ) ለወንዶችም ለሴቶችም ሃራም ነው, #ለማንኛቸውም #የእንስሳት_ምስል ወይም #የመስቀል_ምስል ያለው ሃብል(አንባር) #መልበስ_አይፈቀድም።❯❯❯ 📚 መጅሙዕ ፈታዋ ወ'ረሳኢል፡ (97/11) فتاوي كبار العلماء *⭕لبس الرجل السلاسل للتجمل⭕* 📢 قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله : *▪اتخاذ السلاسل للتجمل بها مُحرم ،* لأن ذلك من شيم النساء ، وهو تشبه بالمرأة، وقد لعن الرسول صلى الله عليه وسلم المتشبهين من الرجال بالنساء ، *▪ويزداد تحريماً وإثماً إذا كان مِنَ الذهب،* فإنه حرام على الرجل من الوجهين جميعاً، من جهة أنه ذهب، ومن جهة أنه تشبه بالمرأة ، ▪ويزداد قبحاً إذا كان فيه صورة حيوان أو ملك، وأعظم من ذلك وأخبث إذا كان فيه صليب ، فإن هذا حرام حتى على المرأة أن تلبس حُليّاً فيه صورة، سواءً كانت الصورة صورة إنسان أو حيوان طائر أو غير طائر أو كان فيه صورة صليب ،  وهذا أعني لبس ما فيه صور ، حرام على الرجال والنساء فلا يجوز لأي منهما أن يلبس ما فيه صورة حيوان أو صورة صليب . 📚 مجموع فتاوى ورسائل : (97/11) https://t.me/selefochin_enketel
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

👍 5
⛔️አደገኛ ንግግር⛔️ #ዘፋኞች_አላህን_በዘፈናቸው_ቢያወሱት ምን (ይፈጠራል) #ምን_ችግር_አለው? • መክሑል አል-አዝዲ -አላህ ይዘንለትና - እንዲህ ብሏል፦ “ለኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) አልኩት፡- ንገረኝ እስኪ ስለ ነፍሰ ገዳይ፣ ስለ መጠጥ ጠጪ፣ ስለ ሌባና ዝሙተኛ ሰወች አላህን ያወሳሉ እና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፡- {አስታውሰኝም አስታውሳችኋለሁና} • አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ አለ። #ያ አላህን #የሚስታውስ_ከሆነ #ዝም_እስከሚል ድረስ #አላህ #በእርግማኑ እሱን #ያስታውሰዋል። [ 📚 ተፍሲር ኢብኑ ከሲር (1/197)] 🔄 • ሸይኽ አህመድ ሻከር - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ አሉ። 👉"ኢብኑ ዑመርም የተናገረው እውነት ነው #በእኛ_ዘመን #አመፀኞች ፣ #ዛዛታና_የማይረባ ነገር ላይ ያሉ ሰዎች #በሚያደርጉት ነገር ላይ #ሙሉ_በሙሉ #ተፈፃሚ_ሲሆን ይህም #በስረአት_አልባነትና #በአመፅ ቦታ ሆኖ ላይ ከፍ ያለውን #አላህን_የሚያወሳ #በምሽት_ዘፈኖቻቸውም እንደዚሁም እነሱ ለተርቢያና ለማስተማር ነው ብለው በሚሞግቱለትም #በደለኛ_ድራማቸው እንደዚሁም #የተቀጣጠፈ በሆነው #ቂሷቸው ያ እነሱ በብቸኝነት ወይም ለዛ በቀረበ አደብ አድርገው የያዙት በዛ ድኑን መጫወቻ አድርገው በያዙበትና (ሃይማኖታዊ ግጥሞች) ብለው በሰየሙት እና (ልመና) አላዋቂ አንባቢዎች የሚጫወቱበት። የኹሹዕና በዒባዳ በመገለል ጊዜ የሚዘፍኑበት ለተራውን ህዝብ (ይሄን ኮተታቸውን)በእስልምና ስርአት እስከሚሸፈኑት ድረስ ፤ ➤ #እነዚህ_ሁሉም #አላህን_ያስታውሳሉ #አላህም #ዝም #እስከሚሉ_ድረስ #በእርግማኑ_ያስታውሳቸዋል። [📚ዑምደቱ አል-ተፍሲር (1/198)] 🍁 ⭕ كلام خطير ⁉ ماذا يحصل إذا المغنون و المطربون ذكروا الله بأغانيهم • قال مكحول الأزدي - رحمه الله تعالى - : " قلت لابن عمر رضي الله عنه : أرأيت قاتل النفس ، وشارب الخمر ، والسارق والزاني يذكر الله ، وقد قـال الله تعالى : { فاذكروني أذكركم } • فقال رضي الله عنه : إذا ذكـر الله هـذا ، ذكـره الله بلعنتـه حتّى يسكت [ 📚 تفسير ابن كثير ( ١ / ١٩٧ ) ] . 🔄 • قـال الشيخ أحمد شاكر - رحمه الله تعالى - : 👈🏻 " و هذا الذي قاله ابن عمر حق ، ينطبق تماما على ما يصنع أهل الفسق والمجون في عصرنا ؛ من ذكر الله سبحانه وتعالى في مواطن فسقهِم وفجورِهم ، وفي الأغاني الداعرة ، والتمثيل الفاجر الذي يزعمونه تربية و تعليماً ، و في قصصهِم المفترى الذي يجعلونه أنه هو الأدب وحده أو يكادون وفي تلاعبهم بالدِّين بما يسمونه ( القصائد الدينية ) و ( الابتهالات ) التي يتلاعب بها الجاهلون من القراء ، يتغنون بها في مواطن الخشوع و أوقات التخلي للعبادة ، حتى لَبّٓسوا على عامة الناس شعائر الإسلام . فكل أولئك يَذكرون الله فيذكرهم الله بلعنته حتى يسكتوا " . [📚عمدة التفسير (  ١ / ١٩٨ ) ] . 🍁 https://t.me/selefochin_enketel
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

👍 2
♻️ #እኔ_ሰለፍይ_ነኝ_ማለቱ ምን አስፈለገ #ሙስሊም_በሚለው ለምን #አንብቃቃም ? ➥ይሄ የመከፋፈል ጥሪ አይደለምን? የሸይኹ መልስ፡ ሙሐመድ ናስር አል-ዲን አል አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና ጥሩ ውይይት፣ ሰለፊይ የሚለውን ቃል ለማረጋገጥ ጥሩ ውይይት። በውስጡ መከፋፈልን በመፍራት እኔ ሰለፊይ ነኝ ማለትን ለሚቃወሙት ምላሽ ይዟል። ሸይኹል አልባኒ ረሂመሁላህ ስለ ጉዳዩ እንዲህ ብለዋል፡- “ወንድሞቻችንን የእውቀት ፈላጊወች ይህንን ውይይት እንዲያስታውሱት እጠይቃለሁ። ምክንያቱም ፍሬው በጣም አስፈላጊ ነውና። ➛ጥያቄው ፦ አንዳንድ ዱዓቶች እንዲህ ይላሉ፡- #እኔ_ሰለፍይ_ነኝ ማለትን #እቃወማለሁ (ምክንያቱም) #ሰዎች እንደ #ወገንተኛ #እንዳይመለከቱኝ_በመስጋት#ይህ አባባል #ትክክል ነው #ወይንስ #ሰለፊያን_ለሰዎች_ማስረዳት_አለብኝ? መልስ፡- በእኔ እና በቁርኣንና በሱና አብረውን ካሉት የእስልምና ጸሃፊዎች በአንዱ መካከል ውይይት ተደረገ። የእውቀት ፈላጊወች ይህንን ውይይት እንዲያስታውሱ እጠይቃለሁ; ምክንያቱም ፍሬው በጣም አስፈላጊ ነው። ➜ እኔም እንድህ አልኩት፦ #አንድ_ጠያቂ #መዝሃብህ_ምንድነው? #ብሎ_ቢጠይቅህ፡ መልስህ ምንድን ነው? ➛እርሱም እንድህ አለኝ፡- #ሙስሊም (ብየ እመልሳለሁ) ➜እኔም እንድህ አልኩት፦ #ይህ_መልስ_ስህተት ነው። ➛እርሱም፡- #ለምን? አለኝ ➜ እኔም ፦ #አንድ_ጠያቂ #ሃይማኖትህ_ምንድነው? ብሎ ቢጠይቅህስ አልኩት ➛እርሱም፡- #ሙስሊም (ብየ እመልሳለሁ) አለ ➜ እኔም እንድህ አልኩት፡- #በመጀመሪያ #ሃይማኖትህ_ምንድን ነው? ብየ አልጠየቅኩህም። #የጠየቅኩህ_መዝሃብህ ምንድነው? ብየ ነበር። ➤ እና ዛሬ #በእስልምና_ምድር ላይ #ብዙ እና #በጣም_ብዙ_መዝሃቦች እንዳሉ ታውቃለህ። ➥ #ጥቂቶቹ_በፍፁም_የእስልምና አካል #እንዳልሆኑ_በመወሰንም_ከእኛው_ጋር_ነህ። ➥ለምሳሌ እንደ ድሩዝ፣ ኢስማዒሊያ፣ ዓላውያ እና የመሳሰሉት። ⛔️እንድህ ከመሆኑም ጋር እነርሱ ግን፡- #እኛ_ሙስሊሞች_ነን ይላሉ። ➥እዚህ ላይ #በእርግጥ_ከእስልምና_ወጥተዋል_የማንላቸው_ሌሎች_አንጃዎችም አሉ። ● #በብዙ_ጉዳዮች_ከቁርኣንና_ከሱና #ያፈነገጡና_የተሳሳቱ_አንጃዎች_መካከል #መሆናቸው_ምንም_ጥርጥር_የለውም። እንደ ሙዕተዚላ፣ ኸዋሪጅ፣ ሙርጂዓ፣ ጀብሪያ እና የመሳሰሉት። እና ምን ይመስልሃል #ዛሬ #እነዚህ (አንጃወች) #አንተ_ጋር_አሉ_ወይ?(አሉ ብለህ ታምናለህ ወይ) ➛እርሱም፡- አዎ አለኝ ➜ እኔም እንድህ አልኩት፦ ከዚሁ ጋር #ከእነዚህ #ሰዎች_አንዱን #መዝሃብህ #ምንድነው? #ብለን_ብንጠይቀው ልክ እንዳንተ ንግግርህን በመጠበቅ #ሙስሊም_በማለት_ይናገራል ! ➤ #አንተም_ሙስሊም ነህ #እርሱም_ሙስሊም ነው። ➦አሁን #ከእስልምናህና_ከሃይማኖትህ_በኋላ #ስለ_መዝሃብህ_በመልስህ_ግልጽ_እንድታደርግ_እንፈልጋለን? ➛እርሱም፡- #ስለዚህ_መዝሃቤ_ቁርኣንና #ሱና_ነው አለ። ➜እኔም ፡- #በድጋሚ ይህ #መልስ_በቂ_አይደለም አልኩት። ➛እርሱም፡- #ለምን? አለኝ ➜እኔም ፡- 👉ምክንያቱም #የጠቀስናቸው_ሰዎች_ሙስሊም_መሆናቸውን_ስለራሳቸው_ይናገራሉ። ➤አንዳቸውም ቢሆኑ፡- #እኔ_ቁርኣንና_ሱናን_አልከተልም_አይሉም ። ⛔️ ለምሳሌ፡- #ሺዓዎች፡- #እኛ_ቁርኣንና_ሱናን_እንቃወማለን_ይላሉ? ይልቁንም፡- #እነሱ_በቁርኣንና_በሱና #ላይ ነን #ይላሉ። #እናንተም_ከቁርኣንና_ከሱና_አፈንግጣችኋልይላሉ። ኡስታዝ ሆይ፡- እኔ #በቁርአን_እና_በሱና ላይ #ሙስሊም_ነኝ_ማለቱ_በቂ_አይደለም። #ሌላ #ማቀፊያ_መኖር_አለበት። ➦ ምን ይመስልሃል፡ #ቁርኣን እና #ሱናን #በአዲስ_መንገድ_መረዳት_ይፈቀዳል? ወይንስ #ቁርኣን እና #ሱናን #በመረዳት_ረገድ #የሰለፉነ_ሷሊህ(የመልካም ቀደምቶቻችን) አረዳድን #መጠበቅ_ቅሮት የሌለው ጉዳይ ነው? ➛እሱም: #ይሄማ_ቅሮት_የሌለው_ጉዳይ ነው አለ። ➜እኔም፡- የሌላ መዝሃብ ተከታዮች - ከእስልምና ውጪ ያሉት ፤ #እስልምናን #የሚሞግቱት አሁንም #በእስልምና_ክበብ ውስጥ ያሉ ነገር ግን #አንዳንድ_ፍርዶቹን_የተው #ከአንተና_ከእኔ ጋር ፡ #እኛ_በኪታብና_በሱና ላይ #እንድሁም #በሰለፉነ_ሷሊህ_መንሃጅ ላይ ነን #ማለት #አለባቸው_ብለህ_ታምናለህን? አልኩት። ➛እሱም: #አይ_ከእኛ_ጋርማ_መጋራት #የለባቸውም። አለ ➜እኔም ፡- #ስለዚህ #እኔ_ኪታብና_ሱናን_እከተላለሁ ማለት #በቂ_አይደለም፡ #ሌላ—ማቀፊያ_ሊኖር ይገባል። አልኩት ➛እርሱም፡- አዎ። አለ ➜ እኔም፡- እንደዛ ከሆነ ፡ #እኔ_በቁርኣንና_በሱና እንዲሁም #በሰለፉነ_ሷሊህ_መንሃጅ ላይ ነኝ እንዲህ ማለት አለብህ። ➤ አሁን ወደ ዋናው ነጥብ እንደርሰናል #የፊደል_ሰውና እና #ጸሃፊ_ለሆነው እንዲህ አልኩት፡- #እነዚህን ሁሉ #ቃላቶች_የሚያጠቃልልን በአረብኛ ቋንቋ አንዲት ቃል አለች ወይ፦ #ሙስሊም_በቁርኣንና #በሱና ላይ እና #የሰለፉነ_ሷሊህ_መንሃጅ የሚሉትን የሚያጠቃልል #ለምሳሌ #እኔ_ሰለፍይ ነኝ? ማለትን ይመስል እርሱም፡- #አወ_እንደዚሁ ነው። (ትክክል ነው) አለ (እሱም) #ተፀፀተ_መልሱም_ይህ ነው። አለ ➤አንድ ሰው እንደዚህ (ስለሰለፊያ) ቢቃወምህ የጠቀስናቸውን ቃላት ንገረው፡ አንተስ? እሱም ፡ ሙስሊም ነኝ ይልሃል እና የቀረውን ከእሱ ጋር ውይይቱን ቀጥል። አላህ ሆይ ጥራት ይገባህ ምስጋና ይድረስህ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ። መሃርታህንም እጠይቅሃለሁ ወደአንተም እመለሳለሁ። 📚 ምንጭ፡ ሲልሲለቱ አል'ሁዳ ወአል'ኑር -725። ሰለፍይ የሚለውን ቃል ለማረጋገጥ ጥሩ ውይይት https://t.me/selefochin_enketel
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

👍 1
🌸 #ለአላህ ሲሉ #መዋደድ ያለው #ዋጋ   🌸           አል'ዓላመቱ አል'ሙሃድስ መሓመድ ናስር አል-ዲን አል አልባኒ፣ ከፍ ያለው አላህ ይዘንላቸውና፦ ❮❮❮❮ ወንድሙን ለአላህ ሲል በእውነት የሚወድ ይህን ታሪክ በኢማሙ አልባኒ - አላህ ይዘንላቸው - እና ትምህርታቸውን በተከታተሉት መካከል ያለውን ታሪክ ያንብብ 👇 🔺 ጠያቂ፡- #ለአላህ ብሎ #የሚወድ ሁሉ እኔ #ለአላህ_ብዬ_እወድሃለሁ ማለት #ዋጅብ ነውን? 🍓 ሸይኹ፡- #አዎ ነገርግን #ለአላህ_ብሎ #መውደድ #ከፍተኛ_ዋጋ አለው; #የሚከፍሉትም_ጥቂቶች_ናቸው!!  ከእናንተ መካከል ዋጋውን የሚያውቅ አለ? ማነው የሚያውቀው መልሱን የሚሰጠን...? 🔺 ከተሳታፊወቹ አንዱ፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- " ከአላህ ዓርሽ ጥላ በቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን ሰባቶቹ ከአላህ ዓርሽ ጥላ ስር አላህ ያስጠልላቸዋል...." ከነዚያም መካከል ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች በዚያ ተስማምተው በዚያ የሚለያዩ። (ይገኙበታል) አለ 🍓 ሸይኹ፡- ይህ በራሱ ትክክለኛ አባባል ነው ግን ለጥያቄው መልስ አይደለም ይህ ለአላህ ሲሉ መዋደድ ከሞላ ጎደል ፍቺ እንጂ የተሟላ ፍቺ አይደለም!!  የኔ ጥያቄ ለአላህ ብለው የሚዋደዱ አንዳቸው ለሌላው የሚከፍሉት ዋጋ ምን ያህል ነው እና በአኼራ ያለውን ሽልማት ማለቴ አይደለም! በጥያቄው ልናገር የምፈልገው፡-በሁለት በሚዋደዱ ሰዎች መካከል ያለው ለአላህ ሲሉ መዋደድ ተግባራዊ ማስረጃ ምንድን ነው? (ነው)! ➥ #በእርግጥ #ሁለት_ሰዎች_በመዋደድ_ውስጥ ሊሆኑ ይችላሉ, ነገር ግን #ውደታቸው #የሆነ_ቅርፅ ያለውና #እውነተኛ_ያልሆነ ነው, ስለዚህ የእውነተኛ ፍቅር ማስረጃ ምንድነው? ➥ከታዳሚው አንዱ፡ “ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ መውደድ አለበት። አለ 🍓 ሸይኹ፡- ይህ የመዋደድ ባህሪ ወይም ከፊል የመዋደድ ባህሪያት ነው... ከታዳሚው አንዱ፡- አላህ جل جلاله እንዲህ ብሏል {አላህን የምትወዱ ከሆናችሁ ተከተሉኝ አላህ ይወዳችኋል}። 🔺 ሸይኹ፡ ይሄ ለሌላ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ነው.... ከታዳሚዎቹ አንዱ፡- መልሱ በትክክለኛ ሀዲስ ላይ ሊሆን ይችላል፡- “በሱ ውስጥ ሶስቶቹ ነገሮች ያሉለት  የኢማንን ጥፍጥና ያገኛል......” ከነሱ መካከልም ለአላህ ብለው የሚዋደዱትን ይጨምራል። 🍓 ሸይኹ፡- ይህ ለአላህ ሲሉ መዋደድ ያለው ውጤት ሲሆን በልቡ የሚያገኘው ጣፋጭ ነገር ነው። ➥ ከታዳሚዎቹ አንዱ፡- ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል {
በዓስር ወቅት እምላለሁ (1) የሰው ልጆች በኪሳራ ውስጥ ናቸው (2) እነዚያ ያመኑና መልካም ስራወችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፣ በመታገሥም አደራ የተባባሉት ሲቀሩ (3)}።
👍 ሸይኹ፡- ጥሩ ነው መልሱ ይህ ነው ለዚህ ደግሞ ማብራሪያው.... 🔺 በእውነት #ለአላህ_ብየ_የምወድህ ከሆነ #በእውነት_ምክርህን_የምሰማ ይሆናል ፤ #አንተም_እንደዚሁ የእኔን #አምሳያ ነገር ማድረግ አለብህ። ስለዚህም ይህ #የምክር_ክትትል #ለአላህ_ስንል_ወዳጆች ነን #ብለው_ለሚሞግቱ ሰዎች  #በጣም_ትንሹ_ተግባር ነው። ይህ #ውደታ #በውስጡ_የተወሰነ_ኢኽላስ_ሊኖረው ይችላል, #ነገር ግን #ሙሉ_አይደለም, #ምክንያቱም #እያንዳንዳችን ሌላውን #ስለምንከባከብ፣ #መበሳጨት_ስለምንፈራ፣ #መለያየትን_ስለምፈራ...።ነው, 🍓እና ስለዚህ #ለአላህ_ሲሉ #መዋደድ  ዋጋው #እያንዳንዳችን_ለሌላው_ኢኽላስ_ልናደርግ ነው ይህም ሁል ጊዜም እስከመጨረሻ #እርሱን_በመምከር ፣ #በመልካም_ሊያዘው እና #ከመጥፎ #ሊከለክለው  ነው; ያ እርሱ #በምክሩ_ከጥላው_በበለጠ _ይከተለዋል #ለዚህም ነው #ሶሓቦች_ሲለያዩ #አንደኛቸው_በሌላው ላይ (ይህን የአላህ ቃል) #መቅራት_ልማዳቸው_እንደነበር የፀደቀው👇 🔺 {በዓስር ወቅት እምላለሁ (1) ሰዎች በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ናቸው (2) እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩት፣ በውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገሥም አደራ የተባባሉት (3)} ሲቀሩ። (በማለት አንዳቸው በሌላው ላይ ሲቀሩ የነበሩት)  ❯❯❯❯ 📙 አል-ሀዊ ሚን ፈታዋ አል አልባኒ 📄 165።
Hammasini ko'rsatish...
🌸    ثمن الحب في الله   🌸          🔺 للعلاَّمة المُحدِّث🔺 محمد ناصر الدين الألباني.رحمه الله تعالى 🍓 من كان يحب أخاً له في اللّه حقيقةً فليقرأ هذه القصّة بين الإمام  الألباني -رحمه اللّه- ومن حضروا درسه👇 🔺 سائل: الذي يحب في الله يجب أن يقول له أحبك في الله؟ 🍓 الشيخ: نعم، ولكن الحب في الله له ثمن باهظ، قَـلَّ من يدفعه!!، أتدرون ما هو ثمن الحب في الله؟ هل أحد منكم يعرف الثمن؟ من يعرف يعطينا الجواب...؟ 🔺 أحد الحضور: يقول رسول الله ﷺ: "سبعة يظلهم الله في ظله يوم لا ظل إلا ظله"،... منهم رجلان تحابا في الله اجتمعا على ذلك وافترقا على ذلك. 🍓 الشيخ: هذا كلام صحيح في نفسه، ولكن ليس جواباً للسؤال، هذا تعريف للحب في الله تقريباً وليس بتعريف كامل!! أنا سؤالي ما الثمن الذي ينبغي أن يدفعه المتحابان في الله أحدهما للآخر، ولا أعني الأجر الأخروي!. أريد أن أقول من السؤال: ما هو الدليل العملي على الحب في الله بين اثنين متحابين؟ فقد يكون رجلان متحابان ولكن تحاببهما شكلي وما هو حقيقي، فما الدليل على الحب الحقيقي؟ أحد الحضور: "أن يحب لأخيه ما يحبه لنفسه". 🍓 الشيخ: هذا صفة الحب أو بعض صفات الحب... أحد الحضور: قال تعالى {قل إن كنتم تحبون الله فاتبعوني يحببكم الله}. 🔺 الشيخ: هذا جواب صحيح لسؤال آخر.... أحد الحضور: الجواب قد يكون في الحديث الصحيح "ثلاث من كن فيه وجد في حلاوة الإيمان".... من ضمنه الذين تحابا في الله. 🍓 الشيخ: هذا أثر المحبة في الله، وهو حلاوة يجدها في قلبه. أحد الحضور: قال تعالى {وَالْعَصْرِ (١) إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (٢) إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (٣)}. 👍 الشيخ: أحسنت، هذا هو الجواب، وشَرْحُ هذا.... 🔺 إذا كنتُ أنا أحبك في الله فعلاً تابعتك بالنصيحة، كذلك أنت تقابلني بالمثل، ولذلك فهذه المتابعة في النصيحة قليلة جداً بين المُدّعين الحب في الله، الحب هذا قد يكون فيه شيء من الإخلاص، ولكن ما هو كامل، وذلك لأن كل واحد منا يراعي الآخر، بيخاف يزعل، بيخاف يشرد... إلى آخره. 🍓ومن هنا الحب في الله ثمنه أن يخلص كل منا للآخر وذلك بالمناصحة، يأمره بالمعروف وينهاه عن المنكر، دائماً وأبداً، فهو له في نصحه أتبع له من ظله، ولذلك صح أنه كان من دأب الصحابة حينما يتفرقون أن يقرأ أحدهما على الآخر: 🔺 {وَالْعَصْرِ (١) إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (٢) إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (٣)}. 🍓 الحاوي من فتاوي الألباني 📄 ١٦٥.
Hammasini ko'rsatish...
🔺 إذا كنتُ أنا أحبك في الله فعلاً تابعتك بالنصيحة، كذلك أنت تقابلني بالمثل، ولذلك فهذه المتابعة في النصيحة قليلة جداً بين المُدّعين الحب في الله، الحب هذا قد يكون فيه شيء من الإخلاص، ولكن ما هو كامل، وذلك لأن كل واحد منا يراعي الآخر، بيخاف يزعل، بيخاف يشرد... إلى آخره. 🍓ومن هنا الحب في الله ثمنه أن يخلص كل منا للآخر وذلك بالمناصحة، يأمره بالمعروف وينهاه عن المنكر، دائماً وأبداً، فهو له في نصحه أتبع له من ظله، ولذلك صح أنه كان من دأب الصحابة حينما يتفرقون أن يقرأ أحدهما على الآخر: 🔺 {وَالْعَصْرِ (١) إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (٢) إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (٣)}. 🍓 الحاوي من فتاوي الألباني 📄 ١٦٥. https://t.me/selefochin_enketel
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

🌸 #ለአላህ ሲሉ #መዋደድ ያለው #ዋጋ   🌸          አል'ዓላመቱ አል'ሙሃድስ መሓመድ ናስር አል-ዲን አል አልባኒ፣ ከፍ ያለው አላህ ይዘንላቸውና፦ ❮❮❮❮ ወንድሙን ለአላህ ሲል በእውነት የሚወድ ይህን ታሪክ በኢማሙ አልባኒ - አላህ ይዘንላቸው - እና ትምህርታቸውን በተከታተሉት መካከል ያለውን ታሪክ ያንብብ 👇 🔺 ጠያቂ፡- #ለአላህ ብሎ #የሚወድ ሁሉ እኔ #ለአላህ_ብዬ_እወድሃለሁ ማለት #ዋጅብ ነውን? 🍓 ሸይኹ፡- #አዎ ነገርግን #ለአላህ_ብሎ #መውደድ #ከፍተኛ_ዋጋ አለው; #የሚከፍሉትም_ጥቂቶች_ናቸው!! ከእናንተ መካከል ዋጋውን የሚያውቅ አለ? ማነው የሚያውቀው መልሱን የሚሰጠን...? 🔺 ከተሳታፊወቹ አንዱ፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- " ከአላህ ዓርሽ ጥላ በቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን ሰባቶቹ ከአላህ ዓርሽ ጥላ ስር አላህ ያስጠልላቸዋል...." ከነዚያም መካከል ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች በዚያ ተስማምተው በዚያ የሚለያዩ። (ይገኙበታል) አለ 🍓 ሸይኹ፡- ይህ በራሱ ትክክለኛ አባባል ነው ግን ለጥያቄው መልስ አይደለም ይህ ለአላህ ሲሉ መዋደድ ከሞላ ጎደል ፍቺ እንጂ የተሟላ ፍቺ አይደለም!! የኔ ጥያቄ ለአላህ ብለው የሚዋደዱ አንዳቸው ለሌላው የሚከፍሉት ዋጋ ምን ያህል ነው እና በአኼራ ያለውን ሽልማት ማለቴ አይደለም! በጥያቄው ልናገር የምፈልገው፡-በሁለት በሚዋደዱ ሰዎች መካከል ያለው ለአላህ ሲሉ መዋደድ ተግባራዊ ማስረጃ ምንድን ነው? (ነው)! ➥ #በእርግጥ #ሁለት_ሰዎች_በመዋደድ_ውስጥ ሊሆኑ ይችላሉ, ነገር ግን #ውደታቸው #የሆነ_ቅርፅ ያለውና #እውነተኛ_ያልሆነ ነው, ስለዚህ የእውነተኛ ፍቅር ማስረጃ ምንድነው? ➥ከታዳሚው አንዱ፡ “ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ መውደድ አለበት። አለ 🍓 ሸይኹ፡- ይህ የመዋደድ ባህሪ ወይም ከፊል የመዋደድ ባህሪያት ነው... ከታዳሚው አንዱ፡- አላህ جل جلاله እንዲህ ብሏል {አላህን የምትወዱ ከሆናችሁ ተከተሉኝ አላህ ይወዳችኋል}። 🔺 ሸይኹ፡ ይሄ ለሌላ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ነው.... ከታዳሚዎቹ አንዱ፡- መልሱ በትክክለኛ ሀዲስ ላይ ሊሆን ይችላል፡- “በሱ ውስጥ ሶስቶቹ ነገሮች ያሉለት የኢማንን ጥፍጥና ያገኛል......” ከነሱ መካከልም ለአላህ ብለው የሚዋደዱትን ይጨምራል። 🍓 ሸይኹ፡- ይህ ለአላህ ሲሉ መዋደድ ያለው ውጤት ሲሆን በልቡ የሚያገኘው ጣፋጭ ነገር ነው። ➥ ከታዳሚዎቹ አንዱ፡- ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል {
በዓስር ወቅት እምላለሁ (1) የሰው ልጆች በኪሳራ ውስጥ ናቸው (2) እነዚያ ያመኑና መልካም ስራወችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፣ በመታገሥም አደራ የተባባሉት ሲቀሩ (3)}።
👍 ሸይኹ፡- ጥሩ ነው መልሱ ይህ ነው ለዚህ ደግሞ ማብራሪያው.... 🔺 በእውነት #ለአላህ_ብየ_የምወድህ ከሆነ #በእውነት_ምክርህን_የምሰማ ይሆናል ፤ #አንተም_እንደዚሁ የእኔን #አምሳያ ነገር ማድረግ አለብህ። ስለዚህም ይህ #የምክር_ክትትል #ለአላህ_ስንል_ወዳጆች ነን #ብለው_ለሚሞግቱ ሰዎች #በጣም_ትንሹ_ተግባር ነው። ይህ #ውደታ #በውስጡ_የተወሰነ_ኢኽላስ_ሊኖረው ይችላል, #ነገር ግን #ሙሉ_አይደለም, #ምክንያቱም #እያንዳንዳችን ሌላውን #ስለምንከባከብ፣ #መበሳጨት_ስለምንፈራ፣ #መለያየትን_ስለምፈራ...።ነው, 🍓እና ስለዚህ #ለአላህ_ሲሉ #መዋደድ ዋጋው #እያንዳንዳችን_ለሌላው_ኢኽላስ_ልናደርግ ነው ይህም ሁል ጊዜም እስከመጨረሻ #እርሱን_በመምከር ፣ #በመልካም_ሊያዘው እና #ከመጥፎ #ሊከለክለው ነው; ያ እርሱ #በምክሩ_ከጥላው_በበለጠ _ይከተለዋል #ለዚህም ነው #ሶሓቦች_ሲለያዩ #አንደኛቸው_በሌላው ላይ (ይህን የአላህ ቃል) #መቅራት_ልማዳቸው_እንደነበር የፀደቀው👇 🔺 {በዓስር ወቅት እምላለሁ (1) ሰዎች በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ናቸው (2) እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩት፣ በውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገሥም አደራ የተባባሉት (3)} ሲቀሩ። (በማለት አንዳቸው በሌላው ላይ ሲቀሩ የነበሩት) ❯❯❯❯ 📙 አል-ሀዊ ሚን ፈታዋ አል አልባኒ 📄 165። 🌸    ثمن الحب في الله   🌸          🔺 للعلاَّمة المُحدِّث🔺 محمد ناصر الدين الألباني.رحمه الله تعالى 🍓 من كان يحب أخاً له في اللّه حقيقةً فليقرأ هذه القصّة بين الإمام  الألباني -رحمه اللّه- ومن حضروا درسه👇 🔺 سائل: الذي يحب في الله يجب أن يقول له أحبك في الله؟ 🍓 الشيخ: نعم، ولكن الحب في الله له ثمن باهظ، قَـلَّ من يدفعه!!، أتدرون ما هو ثمن الحب في الله؟ هل أحد منكم يعرف الثمن؟ من يعرف يعطينا الجواب...؟ 🔺 أحد الحضور: يقول رسول الله ﷺ: "سبعة يظلهم الله في ظله يوم لا ظل إلا ظله"،... منهم رجلان تحابا في الله اجتمعا على ذلك وافترقا على ذلك. 🍓 الشيخ: هذا كلام صحيح في نفسه، ولكن ليس جواباً للسؤال، هذا تعريف للحب في الله تقريباً وليس بتعريف كامل!! أنا سؤالي ما الثمن الذي ينبغي أن يدفعه المتحابان في الله أحدهما للآخر، ولا أعني الأجر الأخروي!. أريد أن أقول من السؤال: ما هو الدليل العملي على الحب في الله بين اثنين متحابين؟ فقد يكون رجلان متحابان ولكن تحاببهما شكلي وما هو حقيقي، فما الدليل على الحب الحقيقي؟ أحد الحضور: "أن يحب لأخيه ما يحبه لنفسه". 🍓 الشيخ: هذا صفة الحب أو بعض صفات الحب... أحد الحضور: قال تعالى {قل إن كنتم تحبون الله فاتبعوني يحببكم الله}. 🔺 الشيخ: هذا جواب صحيح لسؤال آخر.... أحد الحضور: الجواب قد يكون في الحديث الصحيح "ثلاث من كن فيه وجد في حلاوة الإيمان".... من ضمنه الذين تحابا في الله. 🍓 الشيخ: هذا أثر المحبة في الله، وهو حلاوة يجدها في قلبه. أحد الحضور: قال تعالى {وَالْعَصْرِ (١) إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (٢) إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (٣)}. 👍 الشيخ: أحسنت، هذا هو الجواب، وشَرْحُ هذا....
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ብለዋል፡- ■ ሀቲም አል-አሶም እንዲህ ብለዋል፡- ●❮❮በመልካም ቦታ አትታለሉ ከጀነት የተሻለ ቦታ የለም አደምም በውስጧ ያገኘውን አገናኝቷል። ● በአምልኮ ብዛት አትታለሉ፤ ምክንያቱም ሸይጧን ለረጅም ጊዜ ካገለገለ በኋላ ያገኘውን አገኝቷል። ● በእውቀት ብዛትም አትታለሉ በለዓም ኢብኑ ባዑራ ያገኘውን አግኝቷል። እሱ ኢስም አል'አዕዞምን (የአላህ) ታላላቅ ስምሞችን ያውቅ ነበር። ● ከሷሊሆች ጋር በመገናኘት እና እነሱን በማየት አትታለል ከነቢዩ صلى الله عليه وسلم የበለጠ ሷሊህ የለም፦ ጠላቶቻቸውም ፣ ሙናፊቆቹም እርሳቸውን በመገናኘታቸው አልተጠቀሙም። ❯❯ 📚 (መዳሪጅ አል-ሷሊኪን ከተሰኘው ኪታብ ቅጽ 1 ገጽ 510 የተወሰደ። https://t.me/selefochin_enketel قال الإمام ابن القيّم رحمه الله : ■ قال حَاتِمٌ الْأَصَمُّ: ●《 لَا تَغْتَرَّ بِمَكَانٍ صَالِحٍ، فَلَا مَكَانَ أَصْلَحُ مِنَ الْجَنَّةِ، وَلَقِيَ فِيهَا آدَمُ مَا لَقِيَ، ● وَلَا تَغْتَرَّ بِكَثْرَةِ الْعِبَادَةِ، فَإِنَّ إِبْلِيسَ بَعْدَ طُولِ الْعِبَادَةِ لَقِيَ مَا لَقِيَ، ● وَلَا تَغْتَرَّ بِكَثْرَةِ الْعِلْمِ، فَإِنَّ بَلْعَامَ بْنَ بَاعُورَا لَقِيَ مَا لَقِيَ وَكَانَ يَعْرِفُ الِاسْمَ الْأَعْظَمَ، ● وَلَا تَغْتَرَّ بِلِقَاءِ الصَّالِحِينَ وَرُؤْيَتِهِمْ، فَلَا شَخْصَ أَصْلَحُ مِنَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَلَمْ يَنْتَفِعْ بِلِقَائِهِ أَعْدَاؤُهُ وَالْمُنَافِقُونَ》. 📚 ( من كتاب مدارج السالكين ج١ ص٥١٠.
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

አቡ ዙርዓህ ለ ኢስሓቅ ኢብኑ ራህዊየህ እንዲህ ሲሉ ፃፉላቸው፦ ✍“#ባጢል #እንዳያሸብርህ!!! #ባጢል #ይሄው ነው፣ #የሆነ #ጊዜ #ይሽከረከራልና ከዚያ #ይከስማል፡፡” 📚 "ሙቀዲመቱልጀርሕ ወተዕዲል"( 342) https://t.me/selefochin_enketel
Hammasini ko'rsatish...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.