cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Feelings Show

Feeling is life,life is gone so feeling is real @emotionsofu To give any comment @Asmuyee @Amex64

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Sew meleyt kefu new sibal semechalew Ene mn agebange beya fokereyalew Zara gn fukerawe derese be ena lay Yana keld meslonge zore beya salay Akatenge meleyet sethaji telesheng Lemin gd setenge ahun setrekeng Ere gra gebange mn bareg yeshalale And lay honen benenor yeshalenal Ngerum kebedenge hulum alhon alenge Kanchi teleyecha mndenew miwetenge Becha endatresheng ke lebesh atawechenge Bewendemenet fekresh kelbesh anurenge
Hammasini ko'rsatish...
ይህ የአመሊሳ ቲዩብ AMELISA TUBE ይጋብዙ ይሸለሙ bot ነው ለአንድ ሰው ስያጋሩ 2 ETB ይከፍላል የእርሶዎ መጋበዣ ሊንክ - https://t.me/Amelisatube_bot?start=NzIMD
Hammasini ko'rsatish...
አመሊሳ ቲዩብ || inviting Bot

ይህ በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን ለመርዳትና ትልቅ ህልምና ራዕይ ያላቸውን ዜጎች ወደ ከፍታ እንድመጡ ለማድረግ የተከፈተ ቴሌግራም ቻናል ነው::

ከሰዓታት መሀል1 የሆነ አለ አይደል በሀዘን ልብህ የሚሰበርበት ስዓት ከሰው ማውራት የሚያስጠላህ እራስህን የምጠላው ሰዓት ለምን⸘⸘⸘እያሉ የሚጠይቁህን ሰዎች ባታያቸው ደስ የሚልህ ሰዓት ለምን እንዳዘንክ ገብቶህ ምክንያቱ የሚቀልብህ ስዓት በዛ የምትፈስ አንዲት እንባ ነፃነት ናት @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል ~~~ @asmuyee@emotionsofu ምዕራፍ 12 ሀዩቲ ቤተሰቦቾ በጣም አካባጅ ናቸው ሁሌም አንድ ደቂቃ አርፍዳ ከገባች ይቆጣሉ እሷን ግን "እንዴት ቻልሻቸው ስላት" "እይውልሽ ኡህታ የኔ ቤተሰቦች እኔ ላይ ሀቅ አላቸው የሚቆጣጠሩኝ ለኔው ነው"ትልና እየሮጠች taxi ፍለጋ ትሮጣለች የሆነ ቀን ላይ አስተማሪው አስረፍዶን ሲለቀን እየሮጠች ኮንትራት taxi ይዛ ሄደች ስለዚህ ዛሬ ሁለታችን ብቻንን መሄዳችን ነው አቡኪ እያወራ እኔ ለማውራት የማይጋብዝ ነገር እየመለስኩ ትንሽ እንደሄድን "munitye አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ" "አቦ ልነዘንዘኝ ባልሆነ" "ወላሂ አይደለም እሄን ጥያቄ ደግሜም አልጠይቅሽም ግን ከመለሽልኝ ብቻ ነው" "እሺ ካልፈለኩ ግን አልመልስም" "እሺ ሙኒት ምንድነው እንደዚህ ሊቀይርሽ የቻለው? ንገሪኝ እኔ እኮ ከዚህ ማንነትሽ በፊት አቅሽ ነበር" "አው ታቀኝ ነበር ባታቀኝ ኖሮ እሄ ሁላ አይከሰትም ነበር ግን ጥፋት አለብህ አላልኩህም so ተወው አይጠቅምህም" "ለምን ግን እኔ እኮ አንቺ ብዙ የህይወት ለውጦችን አምጥተሽልኛል አልገባሽም እንጂ እኔ እኮ ሰላት ሁሌም መስገድ የጀመርኩት ባንቺ ነው ወላሂ በፊት በጣም ምርጧ ጓደኛዬ ነበርሽ አሁን ግን ከዚያ አልፊያለሁ የፍቅር ጓደኛዬ እንድትሆኚ ፈልጋለሁ" "እውነት በቃ እሄው ነው አቡኪዬ ባይገርምህ በጣም እወድሀለሁ ችግሩ የፍቅር ጓደኛህ ልሆን አልችልም" "ለምን ምን ገደበሽ አብዱረሂም ጋር r/n ship ውስጥ ናችሁ ወይስ ሌላ ሰው ጋር" "አቡኪ በቃህ ብዙ ቃል ባፍህ ባወጣህ ቁጥር እየቀለልክብኝ ነው ገባህ ይብቃህ" "ለአንተ ነው ማንነቴን የተውኩት ገብቶሀል አንተ ቢቱን እወዳታለሁ ስትል ነው እራሴን ትቼ አንተ የምትወዳትን ሴት ለመሆን የሄድኩት ግን ባዶ ክስረት የኔ ማንነት ከአንተ ከፍ እንደሚል ቀደም እብዬ ባቅ እራሴን አጉል ላይ አልጥልም የፍቅር ጓደኝነት ትላለህ ልታረክሰኝ ነው ብወድህም አታስፈልገኝም" "ኧረ ሙኒትዬ ከፈለግሽ እሺ ኒካ እንሰር" "አላህ ይስጥልኝ ይብቃን" ከዛ ቀን ብኋላ አቡኪ ጋር ሰላምታችንን እንኳን ዘጋሁት ሀዩም "ለምን ከሱ ጋር አንሄድም?"እያለች ስትነዘንዘኝ "በቃ እናንተ አብራችሁ ሂዱ" ስላት ካላንቺማ እንዴት ሁኖ ብላ ተወች ከሆኑ ቀናት ብኋላ አቡኪዬ ክላስ ከገባ ቆየ ከዛ የክላስ ልጆች ብር አዋጥተነሰ እንጠይቀው አሉ(ገና እንዳመመው ያወኩት አሁን በጣም ነበር የደነገጥኩት ሲጥለው ከደረጃ ወድቆ ጭንቅላቱ ውስጥ ደም ፈሷል አሉኝ እንደምንም እራሴን ተቆጣጥሬ ስሄድ እህቱን አገኘኋት ስጠይቃት " ኦፕራሲዮን ይደረግ ተብሏል ግን ቢደረግም አይተርፍም"አለችኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት ከ 3 ቀን ብኋላ ሞተ ለኔ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ቢሆንም አለፈ።ከዛ ብኋላ ግን በበፊቱ እና በአሁኑ ባህሪ መሀል ሆንኩ አለፈ አቡኪ ቢያልፍም ህይወቴን አስተካክሎት ሄደ። THE end @emotionsofu @emotionsofu @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል ~~~ @asmuyee@emotionsofu ምዕራፍ 12 ሀዩቲ ቤተሰቦቾ በጣም አካባጅ ናቸው ሁሌም አንድ ደቂቃ አርፍዳ ከገባች ይቆጣሉ እሷን ግን "እንዴት ቻልሻቸው ስላት" "እይውልሽ ኡህታ የኔ ቤተሰቦች እኔ ላይ ሀቅ አላቸው የሚቆጣጠሩኝ ለኔው ነው"ትልና እየሮጠች taxi ፍለጋ ትሮጣለች የሆነ ቀን ላይ አስተማሪው አስረፍዶን ሲለቀን እየሮጠች ኮንትራት taxi ይዛ ሄደች ስለዚህ ዛሬ ሁለታችን ብቻንን መሄዳችን ነው አቡኪ እያወራ እኔ ለማውራት የማይጋብዝ ነገር እየመለስኩ ትንሽ እንደሄድን "munitye አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ" "አቦ ልነዘንዘኝ ባልሆነ" "ወላሂ አይደለም እሄን ጥያቄ ደግሜም አልጠይቅሽም ግን ከመለሽልኝ ብቻ ነው" "እሺ ካልፈለኩ ግን አልመልስም" "እሺ ሙኒት ምንድነው እንደዚህ ሊቀይርሽ የቻለው? ንገሪኝ እኔ እኮ ከዚህ ማንነትሽ በፊት አቅሽ ነበር" "አው ታቀኝ ነበር ባታቀኝ ኖሮ እሄ ሁላ አይከሰትም ነበር ግን ጥፋት አለብህ አላልኩህም so ተወው አይጠቅምህም" "ለምን ግን እኔ እኮ አንቺ ብዙ የህይወት ለውጦችን አምጥተሽልኛል አልገባሽም እንጂ እኔ እኮ ሰላት ሁሌም መስገድ የጀመርኩት ባንቺ ነው ወላሂ በፊት በጣም ምርጧ ጓደኛዬ ነበርሽ አሁን ግን ከዚያ አልፊያለሁ የፍቅር ጓደኛዬ እንድትሆኚ ፈልጋለሁ" "እውነት በቃ እሄው ነው አቡኪዬ ባይገርምህ በጣም እወድሀለሁ ችግሩ የፍቅር ጓደኛህ ልሆን አልችልም" "ለምን ምን ገደበሽ አብዱረሂም ጋር r/n ship ውስጥ ናችሁ ወይስ ሌላ ሰው ጋር" "አቡኪ በቃህ ብዙ ቃል ባፍህ ባወጣህ ቁጥር እየቀለልክብኝ ነው ገባህ ይብቃህ" "ለአንተ ነው ማንነቴን የተውኩት ገብቶሀል አንተ ቢቱን እወዳታለሁ ስትል ነው እራሴን ትቼ አንተ የምትወዳትን ሴት ለመሆን የሄድኩት ግን ባዶ ክስረት የኔ ማንነት ከአንተ ከፍ እንደሚል ቀደም እብዬ ባቅ እራሴን አጉል ላይ አልጥልም የፍቅር ጓደኝነት ትላለህ ልታረክሰኝ ነው ብወድህም አታስፈልገኝም" "ኧረ ሙኒትዬ ከፈለግሽ እሺ ኒካ እንሰር" "አላህ ይስጥልኝ ይብቃን" ከዛ ቀን ብኋላ አቡኪ ጋር ሰላምታችንን እንኳን ዘጋሁት ሀዩም "ለምን ከሱ ጋር አንሄድም?"እያለች ስትነዘንዘኝ "በቃ እናንተ አብራችሁ ሂዱ" ስላት ካላንቺማ እንዴት ሁኖ ብላ ተወች ከሆኑ ቀናት ብኋላ አቡኪዬ ክላስ ከገባ ቆየ ከዛ የክላስ ልጆች ብር አዋጥተነሰ እንጠይቀው አሉ(ገና እንዳመመው ያወኩት አሁን በጣም ነበር የደነገጥኩት ሲጥለው ከደረጃ ወድቆ ጭንቅላቱ ውስጥ ደም ፈሷል አሉኝ እንደምንም እራሴን ተቆጣጥሬ ስሄድ እህቱን አገኘኋት ስጠይቃት " ኦፕራሲዮን ይደረግ ተብሏል ግን ቢደረግም አይተርፍም"አለችኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት ከ 3 ቀን ብኋላ ሞተ ለኔ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ቢሆንም አለፈ።ከዛ ብኋላ ግን በበፊቱ እና በአሁኑ ባህሪ መሀል ሆንኩ አለፈ አቡኪ ቢያልፍም ህይወቴን አስተካክሎት ሄደ። the end @emotionsofu @emotionsofu @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል~~ @asmuyee@emoftionsofu ምዕራፍ 11 በሚያስጠላ እና በሚገርም ሁኔታ ዛሬ የውጤት ቀን ነው አስተማሪው"የትምሮ ቤቱ ከፍተኛ ውጤት እዚህ ነው........ብላብላ"ካለ ብኋላ አሁን "3ኛ ከወጣው እንጀምራለን 3ኛ የወጣችው ቢታንያ አለሙ"(ድንግጥ ነው ያልኩት ሰው ይቀየራል የሚባለው እውነት ነው ቢቱ በኩራት ሰርተፍኬቱን ተቀበለች wow ለሷ በጣም ነው ደስ ያለኝ) "ሙኒት ሁሴን" ሲል አመዴ ቡን አለ "አቡበከር መሀመድ"ደረጃ ሳይናገር ወደዚህ ውጡ በጣም ጎበዞች ናችሁ አሁን ደሞ ያው አልበለጥኩትም አልበለጠኝም እንደገመታችሁት እኩል 97.3 በጣም ነበር የተናደድኩት አስተማሪው ሴትዬ የወደቅሽ አስመሰልሽው እኮ በዛ ላይ አልበለጠሽም የትምሮ ቤታችን ከፍተኛ ውጤት ይዤ ስለገባሁ አባ laptop ሸለመኝ ሀዩዬ 5ኛ ወጣች ያው by the way ሀዩ እና አቡኪዬ በመጠኑም ቢሆን ተግባብተዋል ግን የሰሞኑ የሁለቱ ቅርበት ለየት እያለብኝ ነው አስረዳኝ በሚል ስበብ ብዙ ጊዜ ስፈልጋት እሱ ጋር አላጣትም በቀልድ አድርጌ ስጠይቃት"ውዷ ፍቅር ትዳር ላይ ነው"አለችኝ እኔ ምን ላርግ ስራዋና ቃሏ ለየቅል ሆነብኝ ምናልባት እሷንም ወደ ማትመልስበት እንዳይከታት በነሱ ምክንያት ከሱ ጋር ትንሽም ቢሆን ተግባብተናል like እንደ አዲስ ሰው ባለፈው ወደ ቤት እየሄድን ሀዩቲ እኔ እና አቡኪ ሁነን እየሄድን አቡኪ ፌንት በላ በጣም ሲያንቀጠቅጠው አንድ ሰው ሊነካው ፈራው ወላሂ ሁሉም ሲያሽቃብጥለት እንደ ነበረ አሁን ሁሉም ተጠየፈው እንደገና እኔ አቅፌ እኔም ካለ ውሀ ስለማልንቀሳስ ከቦርሳዬ አውጥቼ ፊቱ ላይ ስደፋበት ትንሽ መንቀጥቀጡ ቀጥ አለ ከዛ እንደገና በፊት በውሀ ይቆምልኛል ስላለኝ ትንሽ ከተረጋጋ በኋላ ሰውን በትነን ትንሽ ቆይቶ ነቃ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ትንሽ አይኑን ጨፈን ገለጥ ሲያረገው ፀሀዩ መስሎኝ ስከልለው "ተይኝ በናትሽ ሁሌም እንኳን አይኔን ጨፍኜ ስገልጥ ባላይሽ አሁን ልይሽ" ሲነሳልኝ ፊቱ ላይ ውሀ ሳረግ ግማሹ ቀሚሴ ላይ ነው እንደገና እሱን ሲያይ ደንግጦ ኧረ አታካብድ ብዬው አረጋግቼው ቤቱ ድረስ ወስጄው ተመለስኩ ከዛ ብኋላ ከቤት የእህቱን ቀሚስ ሰጥቶኝ ride ይዞልኝ ወደ ቤት ላከኝ ሀዩቲ ወዲያው ቤት ስለሚቆጧት ስለሄደች እስኪነቃ ድረስ እንኳን ስላላያችው ቅርበታቸው ቀነሰ የሆነ ቀን @emotionsofu @emotionsofu @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል~~ @asmuyee@emoftionsofu ምዕራፍ 11 በሚያስጠላ እና በሚገርም ሁኔታ ዛሬ የውጤት ቀን ነው አስተማሪው"የትምሮ ቤቱ ከፍተኛ ውጤት እዚህ ነው........ብላብላ"ካለ ብኋላ አሁን "3ኛ ከወጣው እንጀምራለን 3ኛ የወጣችው ቢታንያ አለሙ"(ድንግጥ ነው ያልኩት ሰው ይቀየራል የሚባለው እውነት ነው ቢቱ በኩራት ሰርተፍኬቱን ተቀበለች wow ለሷ በጣም ነው ደስ ያለኝ) "ሙኒት ሁሴን" ሲል አመዴ ቡን አለ "አቡበከር መሀመድ"ደረጃ ሳይናገር ወደዚህ ውጡ በጣም ጎበዞች ናችሁ አሁን ደሞ ያው አልበለጥኩትም አልበለጠኝም እንደገመታችሁት እኩል 97.3 በጣም ነበር የተናደድኩት አስተማሪው ሴትዬ የወደቅሽ አስመሰልሽው እኮ በዛ ላይ አልበለጠሽም የትምሮ ቤታችን ከፍተኛ ውጤት ይዤ ስለገባሁ አባ laptop ሸለመኝ ሀዩዬ 5ኛ ወጣች ያው by the way ሀዩ እና አቡኪዬ በመጠኑም ቢሆን ተግባብተዋል ግን የሰሞኑ የሁለቱ ቅርበት ለየት እያለብኝ ነው አስረዳኝ በሚል ስበብ ብዙ ጊዜ ስፈልጋት እሱ ጋር አላጣትም በቀልድ አድርጌ ስጠይቃት"ውዷ ፍቅር ትዳር ላይ ነው"አለችኝ እኔ ምን ላርግ ስራዋና ቃሏ ለየቅል ሆነብኝ ምናልባት እሷንም ወደ ማትመልስበት እንዳይከታት በነሱ ምክንያት ከሱ ጋር ትንሽም ቢሆን ተግባብተናል like እንደ አዲስ ሰው ባለፈው ወደ ቤት እየሄድን ሀዩቲ እኔ እና አቡኪ ሁነን እየሄድን አቡኪ ፌንት በላ በጣም ሲያንቀጠቅጠው አንድ ሰው ሊነካው ፈራው ወላሂ ሁሉም ሲያሽቃብጥለት እንደ ነበረ አሁን ሁሉም ተጠየፈው እንደገና እኔ አቅፌ እኔም ካለ ውሀ ስለማልንቀሳስ ከቦርሳዬ አውጥቼ ፊቱ ላይ ስደፋበት ትንሽ መንቀጥቀጡ ቀጥ አለ ከዛ እንደገና በፊት በውሀ ይቆምልኛል ስላለኝ ትንሽ ከተረጋጋ በኋላ ሰውን በትነን ትንሽ ቆይቶ ነቃ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ትንሽ አይኑን ጨፈን ገለጥ ሲያረገው ፀሀዩ መስሎኝ ስከልለው "ተይኝ በናትሽ ሁሌም እንኳን አይኔን ጨፍኜ ስገልጥ ባላይሽ አሁን ልይሽ" ሲነሳልኝ ፊቱ ላይ ውሀ ሳረግ ግማሹ ቀሚሴ ላይ ነው እንደገና እሱን ሲያይ ደንግጦ ኧረ አታካብድ ብዬው አረጋግቼው ቤቱ ድረስ ወስጄው ተመለስኩ ከዛ ብኋላ ከቤት የእህቱን ቀሚስ ሰጥቶኝ ride ይዞልኝ ወደ ቤት ላከኝ ሀዩቲ ወዲያው ቤት ስለሚቆጧት ስለሄደች እስኪነቃ ድረስ እንኳን ስላላያችው ቅርበታቸው ቀነሰ የሆነ ቀን
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል~~~ @asmuyee@emotionsofu ምዕራፍ 10 ከ 3 ወር ብኋላ "ሙኒትዬ ስሞትልሽ አውሪኝ"የአቡኪ ጀለስ text ነው "አወራሁህ አይደል"ሠልችቶኛል(አቡዱረሂም ይባላል ሙቶ ነው የሚወደኝ ለጊዜው አላማዬ የነበረው አቡኪ ማስቀናት ስለነበር አሰመጥኩት እንዲወደኝ አረኩት ምስኪን ነው እንደሱ ማንም አይታመንልኝም አውቃለሁ እንደምጎዳውም ጭምር እኔም እሱ ያስደስተኛል ሙሉ ለሙሉ በሚባል ሁኔታ ባህሪዬ ተቀይሯል የፈለኩትን ወንድ ጠብ አረገዋለሁ አቡኪዬም ጋር እንደ በፊቱም ባይሆንም እናወራለን (እንደበፊቱ እወደዋለሁ ግን እንደ በፊቱ አይደለም የሆነ ነገር ቀንሶብኛል ለሱ ብዙም እንደ በፊቱ ልሆን አልቻልኩም ትንሽ እንዳወራን በቃ ምክር በአካል በስልክ በቃ የበፊቷ ሙኒት ሁኚ ምናምን) የአሁኑን semister አቡኪ ለመብለጥ በደምብ እያጠናሁ ነው።ብዙዎች ይጠሉኛል፣ይፈልጉኛል፣አብረውኝ ቁመው ማውራት እራሱ ምኞታቸው ነው(አሁንም በፊትም ያለ ማጋነን) በተለይ ሴቶቹ ብዙ ጊዜ ይሰድቡኛል እኔ ግን የነሱን እልህ እየተወጣሁላቸው ነበር ምስኪኖች እነሱ ግን አያውቁም ሀዩ የምትባል የትምሮ ቤታችን ቆንጆ እና ዲነኛ የማትከብድ ልጅ መታ ከተዋወቀችኝም ጓደኛዬ ከሆነች ሰንበትበት አለች በፍጥነት ተግባብተናል by the way አሁን 12 class እያጋመስን ነው 11 class 2 ወጥቼ ነበር እና አሁን 12 ስገባ ለውድድር ወደ በወረዳ ደረጃ ለመላክ ውድድር ውስጥ ገብተን እኔ እና አቡኪ ተመረጥን ያው እኔ 1ኛ እሱ 2ኛ ወጣን በወረዳም ያው የወረዳውን ከፍተኛ ውጤት እኔ ይዤ ወጣሁኝ (ያለ ማጋነን ቤተሰቦቼ ልብ ድካም ቢኖርባቸው በቃ አንድ የሚተርፍ አልነበረም) ብታምኑም ባታምኑም ከ 2 ስዓት እስከ 9 ሰዐት ጥናት ላይ ነኝ ቀን class ወፍ ምንም አልከታተልም አቡኪ ግን ፈጦ ነው የሚውለው ሀዩ ገና የ1ኛ semister አልወጣም አትዘናጊ ትለኛለች በአሁኑ ውጤት ማን ይበልጣል መፅሀፍ ተሸክሞ እሚዞረው አቡኪ ወይስ እኔ ነገ የውጤት ቀን ነው ???? @emotionsofu @emotionsofu @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል~~~ @asmuyee@emotionsofu ምዕራፍ 9 አላስቻለኝም ነበር የሚለውን ቢል ልቀበል መልሱን እያወኩት ጠየኩት "አቡኪዬ" "ወዬ" "ቢቱዬን ትወዳታለሀ??" "አንቺ ደሞ አትፈቺማ" "ምንም አልጠይቀህም ከዚህ በላይ እእእእ" "እሄን ያህል ከነገርኩሽ ባጠይቂኝም ግን እንዳታቆርጪኝ" "እሺ" "ቢቱዬን ከመውደድ አልፌ ጠይቄያት ነበር ግን 'መልሰህ ለራስህ እንዳታስበው'አለችኝ ይሄ የሆነው እና ለኔ ችግር ሳይሆን እሷ ማንም እንዲያውቅ ስለማትፈልግ ነው የደበኩሽ" "ኧረ ችግር የለውም"(ስለው በመሀል እምባዬ ውርድ አለ) "ምነው ምናምን ሲለኝ በጣም እያመመኝ ነው ሽንት ቤት ደርሼ ልምጣ" "ቆይ አብረን እንሂድ" "አቡኪዬ ምን አለበት ብተወኝ እእእእ" "እሺ ከደበረሽ እኔ እኮ ስላመመሽ ብዬ ነው" (ዝም ብዬ እየታየኝ ሳይሆን በደመ ነፍስ ወደ ሽንት ቤት ሄድኩኝ ) ከዛ በፊት የማላቃት አቅፊያት ረጅም ሰአት አለቀስኩባት ልታረጋጋኝ ብትሞክር አልሳካ ሲላት ቀና አረገችኝኝና በጥፊ መታችኝ በቃ stop የተባልኩ ይመስል ቀጥ አልኩኝ "ይውልሽ የኔ እህት ለወንድ ልጅ ብታለቅሺም ባታለቅሺም ያው ነው በተለይ ደሞ ስታለቅሺ ካየሽ ይንቅሻል እሱን ተይና የምትፈልጊው ወንድ ያንቺ የሚሆነው አንቺ የሱ ልትሆኚ እንደምችይና እንደማችይ ሲጠራጠር ነው ያኔ ሳይፈልግ ልቡ እና ሀሳቡ አንቺ ጋር ይሆናል ግን ሁሌ ባስቀመጠሽ ቦታ የምትገኝለት ከሆነ እንኳን ያንቺ ሊሆን ይቅርና ማን መሆንሽን ይረሳል ይልቅ መነፋረቁን ተይና ማረግ ያለብሽን አስቢ"ብላ እምባዬን ጠርጋልኝ ሄደች ግን እኮ ትክክል ነች( ያለኝን ሁሉ ሳረግለት ነበር ባለኝ ቦታ ሁሉ እገኛለሁ ላግኝሽ ብሎኝ እንኳን ባለኝ ሰአት ማገኘት ካልቻልኩ ቀደም ብዬ አገኘዋለሁ እና አሱ እኔን ሊወደኝ ይቅርና የወንድ ጓደኛውን ቦታ ከሰጠኝ ጎበዝ ነው) ከ 3 ወር ቡኋላ "ሙኒትዬ ስሞትልሽ አውሪኝ" @emotionsofu @emotionsofu @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
~በቀል~~~ @asmuyee@emotionsofu ምዕራፍ 8 ሁሌ ቢቱ ስለ አቡኪ ሳወራ ደስ አይላትም አልፎ አልፎ "ወንድ ወንድ ነው"ትለኛለች እንደውም አንዷ የክፍል ልጅ አቡኪ ሲያናግራት አይተናቸው "ምናለበት እሷን ቢያረገኝ" አለችኝ "ምነው"ስላት "እንዴት እንደሚሆንላት አታይም"(ያው ልጅቷ ስለታካብድ ቦታ አልሰጠኋትም) ሙሉ ለሊት እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ እሱ የላከልኝን ግጥም ስኮሞክም አደርኩኝ ፈጅር እራሱ እማ ሳቀሰቅሰኝ ተነሳሁ ምንም የባህሪ ለውጥ ቢኖርብኝም ሷላቴን ግን አልተውኩም ግን ልከሰ ከአልጋዬ እየወረድኩ የሠማኋት ግጥም ሌላ ፍንጭ ሰጠኝ "ብችይ እሺ ብለሽ ባደረግሽ ያንቺ ብዬ አልልሽም ቁመሽ ባወራሽኝ ፈገግ ብለሽ እንጂ ሌላም አያሻኝም" ሁሌ ጠዋት 1 ሰዐት ከክላስ በፊት ተገናኝተን አወራዋለሁ ግን እስከ ዛሬ አለማስተዋሌ እንጂ ከፊል ወሬው ስለ ቢቱ ነበር ምናልባት እኔ እና እሷ ጓደኛ ስለሆንን በኔ መንገድ ሊጠቀም አስቦ ይሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እማዬን ቀድሜ ሻወር ወስጄ ስወጣ ሳገኛት አይኔን አይታው "ምን ሁነሽ ነው"ስትለኝ "ያው ሳሙና ነዋ ምን ይሆናል"ብዬ ሌላ እንዳታወራ ጥዬት ሄድኩኝ ጧት ክላስ ገባሁ ያው እንደ ልምዴ በጊዜ ብሄድም የምንገናኝበት ቦታ ሳልሄድ ቀረሁ ከዛ 1.30 ሲል ተስፋ በመቁረጥ መጣ አበደብኝ አሞኝ ነው ምናምን ብዬ አስተባበልኩ ግን አቡኪዬ ቢቱዬን ትወዳለህ???? @emotionsofu @emotionsofu @emotionsofu
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.