cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Global Bank Ethiopia

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
47 885
Obunachilar
+15824 soatlar
+3837 kunlar
+94330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Hammasini ko'rsatish...
🙏 16👍 6🤔 5🥰 3👏 2🤩 2
መልካም የእናቶች ቀን! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #GlobalBankEthiopia #BankInEthiopia #GBE #MothersDay #MothersDay2024
Hammasini ko'rsatish...
👍 29🥰 7🙏 4😍 2
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Hammasini ko'rsatish...
👍 43😁 12👏 4😍 4🔥 3
Hammasini ko'rsatish...
TikTok · Global Bank Ethiopia

83 likes, 59 comments. “በመገመት ይሸለሙ! ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ ቻናል በመገመት ይሸለሙ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው!!”

👍 26💯 9
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አገልግሎቶቹን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ከስር የተጠቀሱትን ቅርንጫፎች በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 206. አዳማ ፒኮክ 207. መሀል ላፍቶ 208. አዳማ ሳር ተራ 209. ወጨጫ 210. ቡልቡላ ኮንደምንየም 211. ሉጎ 212. ጭድ ተራ 213. አያት 5 214. ገርጅ ማርያም ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #branchopening
Hammasini ko'rsatish...
👍 47🙏 4🏆 3🔥 2😍 2🎉 1👌 1
Hammasini ko'rsatish...
የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድርግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የተደረገ ድጋፍ |ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት የበዓል መዋያ ስ...

👍 21🎉 2
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ ለጋራ ስከታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #fasika #HappyEaster
Hammasini ko'rsatish...
🙏 41👍 22🫡 1
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበረከተ:: ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት የበዓል መዋያ ስጦታ አበርክቷል፡፡ ስጦታው የተበረከተላቸው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ ሰባት የሚገኙ አቅመ ደካማ አረጋውያን እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ባንኩ ላደረገላቸው የበዓል መዋያ ስጦታ ምስጋናቸውን ገልፀዋል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ለጋራ ስኬታችን” በሚል መሪ ቃል የዛሬውን ጨምሮ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ ለጋራ ስከታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #fasika #fasikaholiday
Hammasini ko'rsatish...
🙏 31👍 22🥰 5🔥 3👏 3
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #globalbankethiopia #bankinethiopia #GBE
Hammasini ko'rsatish...
👍 60🥰 8🎉 6🔥 3🙏 2👌 2
የአመት በዓል ልዩ ተሸላሚያችን ይሁኑ!! https://vm.tiktok.com/ZMMsjQmT1/ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የፋሲካን በዓል በማስመልከት ልዩ የበዓል ስጦታ ይዞልዎት ቀርቧል፡፡ በውድድሩ ለመሳተፍ ቲክቶክ ቻናላችን https://vm.tiktok.com/ZMMsjQmT1/፣ 1. በዓልን የሚመለከት ሃሳብ በኮሜንት መስጫው ላይ ያስፍሩ፡፡ 2. ብዙ ላይክ ያገኙ ሶስት የመጀመሪያ 3 ተወዳዳሪዎች የበዓል እንዲሁም የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 3. Follow, Share, Like ማድረግዎን እንዳይዘነጉ! መልካም በዓል!! #GlobalBankEthiopia #BankInEthiopia #GBE #holiday #Easterholiday #TikTok
Hammasini ko'rsatish...
👍 42🥰 7👌 5