cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል። የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል። 🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን። [ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
14 339
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-647 kunlar
-18730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አንተ ራስህን በምታይበት መንገድ ሰዎች እንዲያዩህ መጠበቅ የማይሆን ነገር ነው!                   -- Epictetus --
Hammasini ko'rsatish...
👍 10🔥 1
Hammasini ko'rsatish...
አብዛኛው ሰው እውነቱን ፈልጎ ለማግኘት ከመልፋት ይልቅ ቀድሞ የሰማውን ታሪክ መቀበልን ይመርጣል።                -- Thucydides --
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
ለመጀመር የመጀመሪያው ማውራት ትቶ ወደ ተግባር መግባት ነው! Walt Disney
Hammasini ko'rsatish...
👍 19
ራስን የመግዛት የመጀመሪያው ግብዓት ረሃብ ነው። የምትበላውን እና የምትጠጣውን መቆጣጠር ከቻልክ ሁሉንም ነገር ትቆጣጠራለህ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 24🙏 3
ታሪክ የሚያስተምረን የሰው ልጅ ከታሪክ ምንም እንዳልተማረ ነው!             -- George Hegel --
Hammasini ko'rsatish...
👍 21 1
በሆነ ነገር ላይ ፍርሃት ካደረብህ ስለነገሩ በቻልከው ልክ ተማር ዕውቀት ፍርሃትን ያሸንፋል !               -- Edmund Burke --
Hammasini ko'rsatish...
👍 27 2👌 1
የአሁኑ ከቀድሞው የተለየ እንዲሆን ከፈለግክ ያለፈውን አጥና!             -- Baruch Spinoza --
Hammasini ko'rsatish...
👍 18🤔 3
አለም የራሱን አውነት ያለፈጣሪ ለማምጣት ይሞክራል! ያለ ፈጣሪ ግን እውነት የለም! Nick Wyss
Hammasini ko'rsatish...
👍 29 5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.