cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✞ ቤተ ያዕቆብ ✞

እንኳን ደኅና መጣችሁ ! ዓላማ ፦ በ ✞ ቤተ እስራኤል ✞ ማኅበራችን የምንማማራቸውን ትምህርቶች ፣ የጥያቄ መልሶች ፣ ስነ ጽሑፎችና የመዝሙሮች ምስጋናዎች በዚህ የሚቀመጡበት ፤ ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ መንፈሳዊ ጽሑፎችና የመጻሕፍት pdf የሚለቀቁበት Channel ነው ። ለሐሳብ ወይም አስተያዬት @Wonde2010 ላይ ያስቀምጡልኝ ! ግሩፓችን 👉 https://t.me/betesrael

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
386
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kunlar
-1130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"ፍቅርህ ማረከኝ" ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ እግዚአብሔር ለኔ መድሃኒቴ ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ (X2) አዝ......... ተገዝቻለሁ በወርቅ ደምህ ዓለምን ትቼ ላገለግልህ ሞትህ ህይወቴ ለኔ ሆኖኛል ባንተ መከራ ሸክሜ እርቋል ለክብርህ ቆሜ እዘምራለሁ እንደ አቅሜ አገኝሃለሁ (X2) አዝ........ ምድርና ሰማይ እልል ይበሉ ምስጋና ላንተ ይድረስ እያሉ መሳይ የለህም ለቅድስናህ አቀርባለሁኝ ላንተ ምስጋና ጣቴ በገና ይደረድራል በቀን በሌሊት ያመስግናል (X2) አዝ....... ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ ለጌትነትህ ወድቀው ተገዙ እንዲህ ነህ አምላክ እንዲህ ነህ ጌታ ሁሉን በፍቅር የምትረታ ባንተ ተመካሁ በፈጣሪያችን አዳኝ በሆንከው በንጉሳችን (X2) @igziyabhern
Hammasini ko'rsatish...
👏 2👍 1 1
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯 ✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ። የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ። ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ። የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ። ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ። ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ። አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። ✞🕯
Hammasini ko'rsatish...
የቀጠለ በመጀመሪያ የእመቤታችን ፅላት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቷ በፊት የነበረችው በግበፅ አገር ዘይቱን ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደነበረችና አባሚካኤል እና አባ ገብረኤል የተባሉ አገልጋዮች እንደነበሯት ንገሴ ገ/ሚካኤል የሚባሉ ፀሃፊ«መንገዳችን ለጽድቅ ወይስ ለኩነኔ«በሚለው መጽሃፋቸው ገልጸውት ይገኛል፡፡በእርግጥም በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግስት ቱርኮች ግብፅን ወረው ክርስቲኑን ፈጅተው በዚያው የሚገኘውን አብያተክርስቲያናት ባቃጠሉና በፈጁት ጊዜ በወቅቱ ከተቃጠሉት አብያተክርስቲያናት መካከል አንዷ የሆነችው የደብረምጥማቅ ማርያም ቤተክረስቲያን ነበረች፡፡ ከወረራውና ከቃጠሎው በፊት አስቀድመው ቀሳውስቱ ፅላቷን አውጥተውና ሸሽገው አስቀምጠዋት ስለነበር በጊዜው የነበረው የክርስቲያኑ መሪ ፅላቷን ይዛችሁ በአስቸኳይ ኢትዮጵያ ወደምትባል የክርስቲያን አገር ሂዱ፡፡ንጉሱም ክርስቲያን ስለሆነ ለእርሱ አስረክቡ ተብለው የተገለፁት መነኮሳት በሱዳን በኩል አድርው ወደ ሀገራችን መጥተው ፅላቷን ለአፄ ዘርዓ ያዕቆብ እንዳስረከቡ ከገዳሙ አባቶች የተገኙት ምንጮች ያስረዳሉ፡፡ ጽላቷ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ ንጉሰ ነገስቱ የእመቤታችንን ጽላት በእልልታና በደስታ ተቀብለው በዘመኑ ለነበሩት ካህናትና ዳቆናት አስረከቧቸው፡፡ቀጥሎም አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ጅባት ከተባለው ከተማ ወደ እንጦጦ አምጥተው ለብዙ ጊዜ አስቀምጠዋታል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
በመጀመሪያ የእመቤታችን ፅላት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቷ በፊት የነበረችው በግበፅ አገር ዘይቱን ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደነበረችና አባሚካኤል እና አባ ገብረኤል የተባሉ አገልጋዮች እንደነበሯት ንገሴ ገ/ሚካኤል የሚባሉ ፀሃፊ«መንገዳችን ለጽድቅ ወይስ ለኩነኔ«በሚለው መጽሃፋቸው ገልጸውት ይገኛል፡፡በእርግጥም በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግስት ቱርኮች ግብፅን ወረው ክርስቲኑን ፈጅተው በዚያው የሚገኘውን አብያተክርስቲያናት ባቃጠሉና በፈጁት ጊዜ በወቅቱ ከተቃጠሉት አብያተክርስቲያናት መካከል አንዷ የሆነችው የደብረምጥማቅ ማርያም ቤተክረስቲያን ነበረች፡፡ ከወረራውና ከቃጠሎው በፊት አስቀድመው ቀሳውስቱ ፅላቷን አውጥተውና ሸሽገው አስቀምጠዋት ስለነበር በጊዜው የነበረው የክርስቲያኑ መሪ ፅላቷን ይዛችሁ በአስቸኳይ ኢትዮጵያ ወደምትባል የክርስቲያን አገር ሂዱ፡፡ንጉሱም ክርስቲያን ስለሆነ ለእርሱ አስረክቡ ተብለው የተገለፁት መነኮሳት በሱዳን በኩል አድርው ወደ ሀገራችን መጥተው ፅላቷን ለአፄ ዘርዓ ያዕቆብ እንዳስረከቡ ከገዳሙ አባቶች የተገኙት ምንጮች ያስረዳሉ፡፡ ጽላቷ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ ንጉሰ ነገስቱ የእመቤታችንን ጽላት በእልልታና በደስታ ተቀብለው በዘመኑ ለነበሩት ካህናትና ዳቆናት አስረከቧቸው፡፡ቀጥሎም አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ጅባት ከተባለው ከተማ ወደ እንጦጦ አምጥተው ለብዙ ጊዜ አስቀምጠዋታል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የገዳማት ታሪክ ፃድቃኔ ማርያም ክፋል 1 የፃድቃኔ ማርያም መካነ-ቅዱሳን ገዳም ታሪክና አመሰራረት የፃድቃኔ ማርያም መካነ-ቅዱሳን ገዳም በወደራችን ወረዳ በሰላድንጋይ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ባህርዳር 767 ኪሎ ሜትር፤ከአድስ አበባ 202 ኪ.ሜትር እናከዞኑ ርዕሰ ከተማ ደ/ብርሃን 72 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ገዳም ሲሆን ከኢትዮጵያመ መዲና አድስ አበባ ተነስተዉ ብዙ የመስመር ከተማዎችን አቆራርተው ደ/ብርሃን ይደርሳሉ፡፡ ከዚያም ትናንሽ ከተሞችን እያቆራረጡ ታሪካዊ ከሆነው ጣርማ በር ዋሻ ከመድረስዎ በፊት ወደ ግራ በኩል ታጥፈው የ17 ኪ.ሜትር ኮረኮንች መንገድ ተጉዘው ደብረ ምጥማቅ ይገባሉ፡፡ከዚያም 5ኪ.ሜትር ርቀት ተጉዘው የሞጃና ወደራ ወረዳ ርዕሰ ከተማ ከሆነችው ሠላድንጋይ የተሳፈሩበት አውቶብስ ያደርሰዎትና ከአውቶብስ ወርደው ለጉዞ የያዙትን ቁሳቁስ ይዘው ወይም በሰራተኛ አሲዘው ፈጠን ካሉ አስር ደቂቃ ደክሞዎት ከሆነ 15 ደቂቃ በእግር ገዞ ትንሽ ቁልቁለትና ዳገት ብጤ በመጓዝ ታሪካዊ ከሆነው ገዳም ፃድቃኔ መካነ ቅዱሳን ገዳም የጉዞዎ ፍፃሜ ኆነ ማለት ነው፡፡ከዚህ በኋላ የገዳሙን ታሪክና አመሰራረት ትንሽ እናስቃኝዎት፡፡
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እንዴት አመሻቹሁ እንዴት ዋላቹሁ
Hammasini ko'rsatish...
🙏 1
✞ ባርከን አባታችን ✞ ባርከን አባታችን / ጻዲቁ መነኩሴ[፪] አቡነ አረጋዊ ተወከፍ [፫] ስማን ጸሎታችንን ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Hammasini ko'rsatish...
🧡 ሼር 🧡