cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ድንቃ ድንቅ ኢስላማዊ ወጎች👌👌

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ድንቅ ኢስላማዊ ወጎችን እንዲሁም ለናንተ ይጠቅማሉ ያልናቸውን ኢስላማዊ ታሪኮች እናቀርብላችኋለን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
194
Obunachilar
-124 soatlar
-17 kunlar
-630 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
አደራየን ሸር በማድረግ  አድርሱልኝ!!      #ቲክቶከሯ_እህቴ_!! ----------------------------------- ሰለጠንኩ ብለሽ ሰይጣን የመሰልሽው፡ ከሴትነት ክብር ዝቅዝቅ የወረድሽው፡ እውነት በጤናሽ ነው እንደዚህ የሆንሽው!? የወንጀልን አይነት የምታስተምሪን!? ላይክ ለማገኘት ውሸት የምትነግሪን!? ወንጀል እየጨመርሽ ደጋፊ ለማብዛት፡ ሀያዕሽን ሽጠሽ ርክሰትን መግዛት፡ ክብርሽን አዋርደሽ በሚዲያ መውጣት!? መገላለጥ መረጥሽ እንደ ካ*ፊ*ር ወጣት!? ስሜት አሸንፎሽ ሴትነትሽን ጣልሽው? በረከሰ ዋጋ ውድነትሽን ሸጥሽው? ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ በአደባባይ ወጥተሽ ፍርሀት ሳይሰማሽ፡ አይናፋርነትሽን ሸይጧኑ ከቀማሽ፡ የወንጀል አለቃ ከሆንሽ አተራማሽ፡ ወጥተሽ ከተገኘሽ ከኢስላም ቀኖና፡ አሁኑ ተመለሽ ሞት አለብሽና፡ ነይ ንስሀ ግቢ በተውሒድ በሱና፡ ቲክቶክ ኪሳራ እንጁ ጥቅም አያስገኝም፡ በአሉባልታ ነገር ሙስሊም አይመኝም፡ የምትሰሪው ስራ፤ የቀብርን ጨለማ አያበራልሽም፡ ዛሬ እንድህ መሆንሽ ለነገ አይጠቅምሽም፡ ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ አስበሽዋል ግን፤ ድርጊትሽን ሁሉ አሏህ እንደሚያውቀው!? አስተውለሻል ግን፤ መጥፎ ቪዲወሽን ማንም እንደናቀው!? ትዝ ብሎሽ ያውቃል፤ በየኮሜንቱ ስር ጠላት ምን እንዳለሽ፡ የዚህ ሁሉ ሰበብ፤ ቲክቶክ እንደሆነ አስበሽ ታውቂያለሽ!? ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ትልቅ ሲሉሽ ትንሽ፤ ከፊት ሲሉሽ ኋላ ሆነሽ ብናደድም፡ ያ የአሏህ ጠላት፤ በሙስሊም እህቴ ሲሳለቅ አሎድም፡ ሀቅን የሚናገር፤ አደብ የሚያስተምር እምነት እንደሌለን፡ እየተገላለጥሽ፤ በምትሰሪው ስራ እኛ እያፈርን አለን!! ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ ጥሩ ደረጃ ላይ፤ ትደርሻለሽ ብለን አስበን ወደፊት፡ ምክራችንን ሁሉ፤ የሰማሽን መስለሽ ይዘሽው በወንፊት፡ ቲክቶክ ጣለሽ አሉን፤ በውስን ደቂቃ ልክ እንደ ደም ግፊት፡ እውነቱን ልንገርሽ፤ በምትሰሪው ስራ ጌታሽ ተቆጥቷል፡ የእምነት መገለጫሽ፤ የሴትነት ክብርሽ ቁጥሩ ተፈቷል፡ የእስልምና ዶግማ፤ ቁርዐን ሀዲሱ ፈፅሞ ተረስቷል፡ ያው እንደምታውቂው፤ ጓደኛው ለማድረግ ሸይጧን በኛ ዝቷል፡ ዛሬ እድሉ ቀንቶት፤ ከሙስሊሞች መሀል አንችን አሳስቷል፡ የመንገዱ ተጓዥ፤ ሚሽኑን ፈፃሚ ሙስሊም ሴት አግኝቷል፡ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ፤ ከምነግርሽ በላይ በስራሽ አዝነናል፡ የምንለው ጠፍቶን፤ እየተሳቀቅን መላው ጠፍቶብናል፡ የማይበገሩ ጠንካሮች ቢኖሩም፤ በቲክቶኩ ስራሽ በአንች አንገት ደፍተናል፡ ይህ ያላሳፈረው አይገኝም አንድም፡ ቪዲወሽን እይው እውነቱ አይካድም፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ክህደት ስትዘምሪ በቲክቶክ ላይ ቀርበሽ፡ ለምድረ ከሀዲያን ለሸይጧን ተውበሽ፡ በወንጀል መረብ ውስጥ ገባሽ ተተብትበሽ፡ በሙስሊሟ እህቴ፤ ባላንጋራ ቢያዞር ጦርና ጎራዴ፡ በእምነቷ ከመጡ፤ ዛሬም ንግስት ናት መርቋታል አንዴ፡ እያልኩ እንዳልዘመርኩ፤ ብዙ እየተባልኩኝ ብዙ እንዳልፃፍኩ ያኔ፡ ወርደሽ አሳየሽኝ፤ ይህንን ዝቅጠትም ቁሜ አየሁት ባይኔ፡ ታዲያ አንገት ልድፋ እንጂ፤        ምን አፍ አለኝና ምን ልበል ወገኔ፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ሸይጧን ተጎራብቶሽ፤ አሏህን አትፈሪ ታይ ሲሉሽ አትሰሚ፡ ወይም ህመም የለሽ፤           እንደ በሽተኛ እንዳትታመሚ፡ ምን እንበል ሰወች እንደት ይሻለናል፡ ኸረ ሙስሊም ሴቶች ቆሽሸውብናል፡ አንችን ነው የምለው መጥፎ መምህሯ፡ አወ አንችን ራስሽን አንች ቲክቶከሯ፡ ከዕግር እስከ ፀጉርሽ በሸይጧን ተወረሽ!! ሙስሊም ነች ለመባል ምኑ ነው የቀረሽ!? የወንጀል ሽልቻ የቆሻሻ ታንከር፡ ሴቶቻችን ሆኑ የሸይጧኖች አሽከር፡ ሙስሊሞች ራቁት አትሁኑ ቲክቶከር፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ዛሬ ቀልድ መስሎ የፈፀምሽው ስራ፡ ለነገ ህይወትሽ አለው መጥፎ አሻራ፡ ሲብሰለሰል ኑሮ ሆኖ ውስጠ ወይራ፡ ዋጋሽን ታያለሽ ከዱንያ እስከ አኸይራ፡ ዛሬ ላይ ስነግርሽ ቅናት ቢመስልሽም፡ ወደፊት ቅርብ ነው ተይው ግድ የለሽም፡ ይልቁን ተከልከይ እህት ተመከሪ፡ የአለሙን ጌታ ተይ አሏህን ፍሪ፡ ላይክ ለማገኘት ሀራም አትፈፅሚ፡ ከቲክቶከር ተራ ለመውጣት ፈርሚ፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ሙስሊም ሴት ቁጥብ ነች በስነ መግባሯ፡ በኒቃብ አጊጦ ያስፈራል ግንባሯ፡ በአንች ግን ተሳቀቅን ምነው ቲክቶከሯ!! ሙስሊም እንዳንልሽ ምላስሽ ቆሻሻ፡ በሌላ እንዳንጠራሽ ስምሽ ፋጡማ አይሻ፡ አደነጋገርሽን ኸረ ያንችስ አሻ፡ አዕምሮ የሌለሽ የጠላት መሳቂያ፡ እምነት አሰዳቢ መጥፎ መሳለቂያ፡ ወንድምሽ ስለሆንኩ ደፍሬ እምናገር፡ ስለሚያስጠላኝ ነው የምትሰሪው ነገር፡ ሆነሽ ቀረሽኮ የሸይጧን ቲፎዞ የጠላቶች ማገር፡ መንፈሴ ታወከ ቁጭ ብዬ ከቤቴ፡ ደስታየን ነጠቅሽኝ ፅልመት ሞላ ፊቴ፡ ፅሁፌ ላንች ነው ይድረስሽ መልዕክቴ፡ ኸረ አሏህን ፍሪው ቲክቶከሯ እህቴ፡ ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾   ኑረዲን_አል_አረቢ___!! https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
60Loading...
02
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
100Loading...
03
ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲመለከቱ የኣኺራዉን እሳት አስታዉሶቸዉ እራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁ ነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባዳ ትጉ አላህን የሚፈሩ ከመሆናቸዉ ጋር ነዉ እኛ ደግሞ የወንጀል በሀር ዉስጥ እየዋኘን ብዙ ጊዜያችንን በሶሻል ሚድያዉ በሳቅ በጫዋታ በዛዛታ እናሳልፉለን አላህ ይድረስልን ። قال الله تعالى : {اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ} {ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡} #እኛስ 5 http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
90Loading...
04
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ  ለ7ወይም ግመል ከሆነ ለ10 ሰው መካፈል ይቻላል። @yasin_nuru @yasin_nuru
100Loading...
05
«#በአዛን_ውስጥ_ያሉ_አስደናቂ_ተአምራት» አዛን የተዋቀረበት  የቃላት ብዛት « አላሁ አክበር  ከሚለው መጀመሪያ  እስከ ላ ኢላሀ ኢለሏህ»  እስከሚለው  መጨረሻ    የቃላት  ብዛት 50 ናቸው።         ቁርአን 6:160   እንደሚነግረን በአንድ በጎ ተግባር   አላህ የሰው  ልጅ  አስር ሀሰና ይሰጠዋል።   በአምስት አውቃት ሰላት   ስንሰግድ የአምሳ ሶላት ያህል እንደ የምናገኘው የሀሰናት መጠን ጋር  ቃላቶቹ ጋር እኩል ናቸው። ሌላም  ልቀጥል   የአረበኛ  ፊደላት ብዛታቸው   28 ናቸው ። ከነዚህ ውስጥ አስገራሚው ነገር  አዛን  የሚባልባቸው ፊደላት ብዛት  17 ናቸው ። ከታች ፊደላትን   ቁጠሩ እስኪ ا ل ه ك ب ر ش د ن م ح س و ي ع ص ف እነዚህ 17 ፊደላት  በቀን ውስጥ ከምንፈፅመው  ረከአ ጋር  እኩል ናቸው። ሱብሀነላህ ጥራት ይገባህ ጌታየ! ይቀጥላል ፣ አንድ አመት አስራ ሁለት ወር ነው ቁርአንን ይህን ያረጋግጥልናል  አል_ተውባህ 36 ኛው አንቀፅ ላይ ይናገራል። እዚህ ላይ ምን ያስገርማል ካላችሁ  የአዛን  ንግግሮች 12 አረፍተ ነገር ናቸው ።   الله اكبر الله اكبر1 الله اكبر الله اكبر2 اشهد ان لا اله الا الله3 اشهد ان لا اله الا الله 4 اشهد ان محمد رسول الله 5 اشهد ان محمد رسول الله 6 حى على الصلاة7 حى على الصلاة8 حى على الفلاح9 حى على الفلاح10 الله اكبرالله اكبر11 لا اله الا الله12 12 አረፈተ  ነገር ብቻ መሆናቸው ሳይሆን የአዛን  ድምፅ  በነዚህ  ወሮች  ለደቂቃዎች ለሰከንድ ጥሪው በአለም  አይቁያረጥም። በቅርቡ ሳይንስ ይህን አረጋግጡዋል ። በመሆኑም ምድራችን ዙሪያዋ 360° ሲሆን እያንዳንዱ ዲግሪ ማሐል የ4 ደቂቃ ልዩነት ቢኖርም አዛን ለአንድ ደቂቃ እንኳን ሳይቋረጥ መሰማቱ እጅግ አስገራሚ ነው። የአንድ እለት 24 ሰዓት ማለት ምድር በምድር ወገብ 360 ድግሪ አንዴ የምትዞረበት ጊዜ ማለት ነዉ፡፡ በቅድሚያ ድግሪ ማለት የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት ነጥብ ማለት ነዉ፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት 4 የተለዩ ነጥቦች አላቸዉ፡ በያአንዳንድ ዲግሪ ርቀት መካከል የ4 ደቂቃ ልዩነት አዛን ይደረጋል ይህም 360° × 4 ደቂቃ= 1440 ደቂቃ = 24 ሳአት ይሆናል ። ሱብሃነላህ የመጨረሻው የአዛን  ቃላት  ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው አረፍተ ነገርም የፊደሎቹ ብዛት 12 ነው። ሙሐመድ ረሱሉላለህ የሚለውም የፊደል ብዛት እንዲሁ 12 ነው። ሱብሀአነላህ ላ ኢላሃ ኢለ ሏህ" لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ "ከአሏህ በቀር ሌላ አምላክ የለም" ማለት ነው፣ እነዚህ ቃላቶች الله ከሚለው ሶስት ፊደሎች ብቻ የተዋቀሩ ናቸው ። لا إله إلا الله «ማንኛውም እዚህ ዩንቨርስ  ያለ አካል  የራሱን ስም የተፃፈበትን   ፊደላት  በመጠቀም  ስለማንነቱ መልሶ በነዚያው ፊደላት ለሌላው መግለፅ የሚችል  ከአላህ በቀር ወይም ከዚህ ከላኢላኢለላህ ከሚለው ቃላት በቀር ሌላ ቃላት  የለም ወደፊትም መፍጠር አይቻልም ። እንቀጥል ሌላ ተአምር አዛን  አላህ አክበር  ብሎ  «አላህ»ብሎ  በአላህ ስም ይጀምራል   ላኢላሀኢለላህ ብሎ በ «አላህ» ስም   አዛኑ ያልቃል ።   አዛን  ላይ የሚደጋገመሙ  ብዙ ቃላቶች  አላህ የሚለው ነው። በብዛት የተደጋገሙ ቃላቶችችም እነዚህ   የአላህ  ስም የተገለፀባቸው ቃላቶች ናቸው ። አዛን  ውስጥ ብዛት ያለው ቃል አላህ የሚለው አስር አንድ  ግዜ ተጠቅሱዋል። 11 ቁጥር በባህሪው እኩል  መካፈል የሚችለው  ለአንድ ብቻ እና ብቻ ነው ።     ሱብሀነላህ በአዛን ውስጥ አሊፍ የሚለው ፊደል  47 ጊዜ ተጠቅሱዋል ። ላም የሚለው ፊደል    45 ግዜ ይነሳል ። ሀ የሚለው ፊደል 20 ግዜ ተጠቅሱዋል የነዚህ ፊደላት ድምር = 112 ፊደላት ናቸው። አስገራሚው ነገር   ይህ ቁጥር የአላህ ስም  ከሱረቱል ፋቲሀ እስከ ሱረቱል ኢኽላስ ባለው  ምዕራፍ መካከል ተገልፁዋል ግን በመጨረሻዎቹ  ፈለቅ  እና ናስ በሚባሉ ሁሉት ሱራዎች ላይ  የአላህ ስም  የለም  ። ሱብሀነ አላህ    አዛን በአመት ከ1800 ግዜ በላይ እንሰማለን  ይህ ሁሉ ተአምር እንደያዘ አስተውለን ይሆን? ምንም  አማራጭ የለንም  አልሀምዱሊላህ አላ  ኒእመተል አዛን አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም ከማለት ውጭ አላህ ታላቅ ነው። ኢስላምን ተረድተው ከሚያስረዱት አድርገን ። @yasin_nuru @yasin_nuru
150Loading...
06
«ኡድሂያ ለማረድ ካቀዱ ከወዲሁ ጥፍርና ጸጉርዎን ከመቁረጥ ይቆጠቡ! ------------------- ☞ እንድ ሙስሊም ሀጅ የማያደርግ ከሆነና በዒድ አል አድሀ እለት ኡድሂያን ለማረድ ካሰበ የዙልሂጃ ወር ከገባበት የምጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ጥፍሩንና ጸጉሩን አይቆርጥም፤ ቆዳውንም አይቀርፍም። ይህም ተከታዩን የኡሙሰለማ ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው። ከኡሙ ሰለማ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያ ለማረድን ካቀደ፤ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል። በሌላም ዘገባም «ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩና ከጥፍሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። እንደዚሁ፤ «ከሰውነቱ ቆዳ ወይም ከፀጉሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። ይህ ማንኛውም ሙስሊም እራሱን በሀጅ ላይ ካሉ ሰዎች ጋር የሚያመሳስልበት እና የተወሰኑ የኢህራም ክልከላዎችን ከነሱ ጋር የሚጋራበት ዲናዊ ስርአትና ነብያዊ ትዕዛዝ ነው። ☞ ጸጉርንና ጥፍርን ከመቁረጥ የሚከለከለው ለራሱ ወይም ለሰው በራሱ ገንዘብ የሚያርድ ሰው ብቻ ነው። ህጉ የሚመለከተው የሚያርደዉን ሰው ብቻ ነው ሲባል፤ በወኪልነት ለሌላ ስው የሚያርድን ሰው አይጨምርም። ☞ እያወቀ ጥፍሩን ወይም ጸጉሩን የቆረጠ ወንጀል ፈጽሟልና ወደ አላህ በተውበት ሊመለስ ይገባዋል፤ ኡድሂያው ግን አይበላሽም ማካካሻ ከፋራም የለበትም። አንዳንዶች እንደሚያስቡት ሳይሆን ወንጀሉን ቢፈፅምም ኡድሂያ ማረዱን መተው የለበትም። ☞ በስህተት ወይም በመርሳት ፀጉሩን ወይም ጥፍሩን የቆረጠ ሰው ምንም ወንጀል የለበትም። በተመሳሳይ መልኩ በጣም አስፈላጊ ሲሆን ቢቆርጥ ችግር የለውም። ለምሳሌ የተጎዳን የሰውነት ቆዳ ለማከም ወይም የተሰበረ ጥፍሩን ለማስተካከል መቁረጥ ይፈቀድለታል። ፠ ስለ ኡድሂያ ጥቂት ተጨማሪ ነጥቦች 1 - በዙልሂጃ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደ አላህ መቃረብ አንዱ ነው። 2- ኡድሂያ በጣም ከጠነከሩ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች መካከል ነው። ኡድሂያ የነብዩ ኢብራሂምን ሱና ህያው ከማድረግ በተጨማሪ ለድሆች እና ችግረኞች መድረስ ነው። 3- ኡድሂያን በተመለከተ አላህ ከኛ የሚፈልገው ለእርሱ ያለንን ፍራቻ ተቅዋና ታዛዥነት ግልጽ ማድረጋችንን ብቻ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፤ {ﻟَﻦ ﻳَﻨَﺎﻝَ اﻟﻠَّﻪَ ﻟُﺤُﻮﻣُﻬَﺎ ﻭَﻻَ ﺩِﻣَﺎﺅُﻫَﺎ ﻭَﻟَٰﻜِﻦ ﻳَﻨَﺎﻟُﻪُ اﻟﺘَّﻘْﻮَﻯٰ ﻣِﻨﻜُﻢْ ۚ ﻛَﺬَٰﻟِﻚَ ﺳَﺨَّﺮَﻫَﺎ ﻟَﻜُﻢْ ﻟِﺘُﻜَﺒِّﺮُﻭا اﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﻫَﺪَاﻛُﻢْ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ اﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ} الحج 37 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡» አል ሐጅ 37 4- ኡድሂያ የሚታረደው ከዒድ ሰላት በኋላ ነው። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ከኢድ ሰላት በፊት ያረደ ሰው እንዲደግም አዘዋል። 5- ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት የዒድ ሰላት ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ የሶስተኛው ቀን ጸሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ኡድሂያን ማረድ ይቻላል። 6- ወንድም ይሁን ሴት ግመል፣ የቀንድ ከብቶች፣ በግና ፍየል ለኡድሂያ ይታረዱሉ። 7- የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንከን ያለባቸውን እንስሳት እንዳናርድ ከልክለዋል። አንድ አይኑ የታወረ፣ ስብራት ያለበት፣ የከሳና የደከመ ወይም የታመመ እንስሳ ለኡድሂያ አይሆንም። 8- ኡድሂያን ለብቻ ማረድ እንደሚቻለው ሁሉ ለሰባት ሆኖ አንድን ወይፈን ወይም በሬ መጋራትም ይቻላል። 9- አንድ ሰው ኡድሂያ ሲያርድ ለራሱ እና በህይወት ላሉም ይሁን በህይወት ለሌሉ ቤተሰቦቹ አስቦ ሊያርድ ይችላል። 10- የኡድሂያውን ስጋ፣ ለቤት፣ ለስጦታ እና ለሰደቃ አድርጎ ሶስት ቦታ መከፋፈሉ ሱና ነው። ይህ ማለት ግን እንደ አስፈላጊነቱ ለሶስቱም ያውለዋል ማለት እንጂ ሶስት እኩል ቦታዎች ይከፋፍለዋል ማለት አይደለም።» ©: አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
180Loading...
07
የዙል-ሒጃ ቀናት ትሩፋቶች [ከዙል-ሒጃ 2/1443 ኹጥባ የተወሰደ] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
130Loading...
08
◾️በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው #አስሩ_የዙልሒጃ_ቀናት ♦️ዙልሒጃ ብሎ ማለት የዐረበኛ 12ኛ ወር ሲሆን የዚህ ወር 10ቀናት ልዩ ትሩፋት እንዳላቸው ነቢያችን - ﷺ - ተናግረዋል። እንደዚሁ ቁርአን ላይም እነዚህ ቀናት ተጠቅሰዋል። አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - ከፈጠራቸው ፍጡር ውስጥ አንዱን ከሌላኛው አበላልጧል። የረመዷን ወር ከወሮች ሁሉ በላጭ ነው። የረመዷን የመጨረሻዎቹ 10ቀን ለሊቶች ከለሊቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ምክንያቱም ለይለተል ቀድር በውስጧ ስላለ ነው። ° ♦️የዙልሒጃ አስሩ ቀናት ደግሞ ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ለዚህም ነው ሸይኸል ኢስላም ኢብኑተይሚያ - ረሒመሁላህ - ከረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀናቶች የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች እንደሚበልጡና ከዙልሒጃ10 ለሊቶች ደግሞ የረመዷን 10 የመጨረሻ ለሊቶች እንደሚበልጡ ተናግሯል። 📒(መጅሙዓል ፈታዋ 25/287) ° ♦️አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - በተከበረው ቁርአኑ ላይ እንዲህ ይላል ፦ { لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ } [| ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ |] 📒(ሐጅ ፥ 28) ° ♦️እነዚህ ቀናት ብሎ ማለት ዐብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንደገለፁት አስሩ የዙልሒጃ ቀናት እንደሆኑና በነሱም ላይ አላህን በጣም ማውሳት እንዳለብን ተናግረዋል። ° ♦️ከዚህም በተረፈ ዐብደላህ ኢብን ዓባስ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ነቢያችን - ﷺ - ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፦ [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] 📒(ቡኻሪ ፥ 969) ° ♦️ኢብኑረጀብ - ረሒመሁላህ - እነዚህ አስር ቀናት ከሌሎቹ ሊበልጡ የቻሉበት ምክንያት ሲናገሩ ፦ | በጣም ዋና የሚባሉት የዒባዳ አይነት በአንድ ላይ ስለሚሰባሰቡበት ነው እነሱም ሰላት ፣ ፆም ፣ ሰደቃ እና ሐጅ ናቸው ብለዋል። | 📒(ፈትሑልባሪ ፥ 2/460) ° ◾️ዋና ዋና በዚህ ወር ልንሰራቸው ከሚገቡ ተግባራቶች ውስጥ ፦ 🔺1️⃣.ፈርድ ሰላትን ወቅት ጠብቆ መስገድ ይኖርብናል። ሱጁድ በማብዛት ወደ አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - መቃረብ ተገቢ ነው። ነቢዩም - ﷺ - [ ሱጁድ በማብዛት ላይ አደራ ; አንተ እኮ ምንም ሱጁድ አታደርግም በሰጁዱህ ልክ አላህ ዘንድ ማእረግህ ከፍ ቢል እና ወንጅልህም ቢራገፍልህ እንጂ ብለዋል። ] 📒(ሙስሊም ዘግቦታል). ሱና ሰላቶችንም ማብዛት ይጠበቅብናል። በተለይም 12ቱ "ራቲባ" የሚባሉትን እነሱም ፦ ከሱብሂ በፊት 2ረከዓ ፣ ከዙሁር በፊት 4ረከዓ , በኋላ 2ረከዓ ፣ ከመግሪብ በኋላ 2ረከዓ እና ከዒሻእ በኋላ 2 ረከዓ ናቸው። ° 🔺2️⃣.ፆም መፆምም ተገቢ ነው። አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆንባቸው ቀናቶች የሉም ከነዚህ 10 ቀናቶች የበለጠ ሰለተባለ ፆም ደግሞ ከመልካም ስራ ስለሚገባ መፆም ተገቢ ነው። ኢማሙ ነወዊም አስሩ የዙልሂጃን ቀን መፃም የጠበቀ ሱና ነው ብለዋል። 🔺3️⃣.ሰደቃ በመስጠት ላይም መጠናከር ይኖርብናል። ° 🔺4️⃣.ተክቢር እና ተህሊልልን ማብዛትም ተገቢ ነው። ሰሓባዎችም በነዚህ ቀናት ውስጥ ተክቢርና ተህሊልን ያበዙ ነበር። በአሁን ሰአት ግን በጣም ከተረሳ ሱናዎች ውስጥ አንዱ ነው። ኢማም አል-ቡኻሪም እንዲህ ብለዋል ፦ | ኢብኑ ዑመርና አቡሁረይራ ወደገበያ ቦታ በመውጣት በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ተክቢር ይሉ ነበር ሰዎችም በነሱ ተክቢራ ማለት ተነሳስተው ተክቢራ ይሉ ነበር። |. አባባሉም ፦ አሏሁ አክበር , አሏሁ አክበር , ላኢላሀኢለላህ, አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ. ሌሎችም በትክክለኛ ሐዲስ የተዘገቡ ተክቢራዎችን ማለት ይቻላል። ° 🔺5️⃣.ከአስሩ ቀናት በተለየ መልኩ የ9ኛውን ቀንማለትም የዐረፋን ቀን መፆም ተወዳጅ ነው። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ -  ስለዐረፋ ቀን ፆም እንዲህ ብለዋል ፦ [ ያለፈውን አመት እና የወደፊቱን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ አላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ] 📒(ሙስሊም ዘግቦታል). በዚህም ቀን ዱአን ማብዛት አስፈላጊ ነው። ° 🔺6️⃣.ሌላኛው 10ኛው ቀን ላይ ሚተገበሩ ተግባሮች ናቸው። እነሱም ፦ ዒድ ሰላት መስገድ ፣ ኡድሂያን ማረድ ... ሐጅ ላይ ያሉ ሰዎች ደግሞ ጀመራት ይወረውራሉ ፣ ፀጉራቸውን ይላጫሉ ፣ ሀድይ የያዙ ሰዎች ሀድያቸውን ያርዳሉ ፣ ወደ መካ ተመልሰው ጠዋፈል ኢፋዷ ያደርጋሉ። በአጠቃላይ 10ኛው ቀን አላህ ዘንድ በጣም ትልቅ ነው። ° ♦️ስለዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎችን በምናገኝበት ጊዜ ተውበት አድርገን ራሳችንን ለኸይር ስራ ዝግጁ አድርገን ከወንጀላችን ታቅበን ሌሎችንም ከዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ይሄን እድል እንዲጠቀሙ መገፋፋት ያስፈልጋል ። እንደዚህ አይነት እድል በሚመጣ ጊዜ ሳናውቀው ስለሚያልፈን መስነፍ አያስፈልግም መጠንከር እና ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል። ° ♦️በመጨረሻም ኡድሂያን ማረድ የፈለገ ሰው ከሰውነቱ ላይ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን እስኪያርድ ድረስ መቁረጥ የለበትም። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ኡሙሰለማ ባስተላለፈችው ሀዲስ እንዲህ ስላሉ ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] 📒(ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል). አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
200Loading...
09
የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች። 🌙 የዙልሂጃ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ነገ ጁሙዓ ዙልሂጃ 1/1445 ዓ.ሂ ይሆናል። አላህ ከሚጠቀሙበት ባሮች ያድርገን 🤲 @Islamic_picture_wallpaper
230Loading...
10
አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" መለሰ። አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ጠየቀው። ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" መለሰ። አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወትህ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው ይባላል ። ሰባሀል ኸይር❤️‍🩹 @anbeb_islamic
570Loading...
11
✅ ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ለሌሎች ደስታ ምክንያት ሁን። ✅ ጥሩ ሰው ማገኘት ከፈለግክ አንተ ለሌሎች ጥሩ ሁን። ✅ ትልቅ ሰው መሆን ከፈለክ ትህትናን የራስህ አድርግ። መልካም ቀን
680Loading...
12
ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ 7 ከንቱ ምኞቶች‼ ============================= ①) «ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ!» [አ-ን'ነበእ: 40] ②) «ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ!» [አል-ፈጅር: 24] ③) «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ!» [አል-ሐቀህ: 25] ④) «ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ!» [አል-ፉርቃን: 28] ⑤) «ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን፤ መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ!» [አል-አሕዛብ: 66] ⑥) «ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ!» [አል-ፉርቃን: 27] ⑦) «ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ!» [አ-ን'ኒሳእ: 73] ሁሉም የሟቾች ምኞቶ ናቸው። ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው ጥሩን ነገር መስራት ነው። ግን ምን ዋጋ አለው! አልፏል ተቀድሟል! ቀብር ገብተህ አንተም ይህን ከምትመኝ ነፍስህ አካልህ ውስጥ እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም። ብልህ የሆነ ሰው ከመጸጸቱ በፊት ሥራውን ይሥራ አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን።
651Loading...
13
የፈጅር (የሱብሕ) ሶላት ትሩፋቶች እና ፈጅርን አለመስገድ ያለው አደጋ ~ ~ ~~ ~ ~ 1. ፈጅርን ስገድና በአላህ ጥበቃ ስር ሁን፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሱብሕን የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ነው” ብለዋል፡፡ [ሙስሊም] 2. ፈጅርን ስገድ ሌሊቱን በሶላት እንደቆምክ ይቆጠርልሃልና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ዒሻእን በጀማዐህ የሰገደ ግማሽ ሌሊትን በሶላት እንደቆመ ነው፡፡ ሱብሕን በጀማዐህ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደቆመ ነው”  ይላሉ፡፡ [ሙስሊም] 3. ሱብሕን ስገድ እራስህን ከሙናፊቆች መገለጫ አፅዳ፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “በሙናፊቆች ላይ እንደፈጀር እና ዒሻእ ሶላት የሚከብድ የለም” ይላሉ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 4. ፈጅርን ስገድ ለጭንቅ ቀን ብርሃን ይሆንሃልና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “በጨለማዎች ወደ መስጂዶች የሚጓዙትን በቂያማህ ቀን ሙሉ በሆነ ብርሃን አብስራቸው”  ይላሉ፡፡ [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 570] 5. ሱብሕን ስገድ መላእክት ይመሰክሩልሃል፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- “በናንተ ውስጥ የሌሊት መላእክትና የቀን መላእክት ይተካካሉ፡፡ በፈጅር ሶላት እና በዐስር ሶላት ላይ ይሰባሰባሉ፡፡ ከዚያም እነዚያ በናንተ ዘንድ ያደሩት (ወደ ሰማይ) ይወጣሉ፡፡ ይህኔም ጌታቸው በነሱ ሁኔታ አዋቂ ሆኖ ሳለ “ባሪያዎቼን በምን ሁኔታ ላይ ተዋቸኋቸው?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ “እነሱ እየሰገዱ ነው የተውናቸው፡፡ እየሰገዱም ነው የመጣናቸው” ይላሉ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 6. ሱብሕን ስገድ ሙሉ የሐጅና የዑምራን አጅር እፈስ፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የማለዳን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”  ይላሉ፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 3403] 7. ፈጅርን ስገድ በአለም ላይ ካሉ ፀጋዎች ሁሉ በላጭ የሆነ ፀጋ የምትጎናፀፍበት እድል ታገኛለህና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የፈጅር ሱንናህ (ከፈርዱ በፊት የምትሰገደዋ ትርፍ 2 ረከዐ ሶላት) ከዱንያ እና በውስጧ ካለ ሁሉ በላጭ ነች” ይላሉ፡፡ [ሙስሊም] 8. ፈጅርን ስገድ ከጀሀነም መትረፊያ ጀነትን መጎናፀፊያ ብስራትን ታገኛለህና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  “ፀሀይ ከመውጣቷ እና ከመግባቷ በፊት የሰገደ አንድም ሰው እሳት አይገባም” ይላሉ፡፡[ሙስሊም] እነዚህ ሶላቶች ፈጅርና ዐስር ናቸው፡፡ በሌላም ሐዲሥ “ሁለት ብርዳማ ሶላቶችን የሰገደ ጀነትን ይገባል” ብለዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 9. ፈጅርን ስገድ ከፀጋዎች ሁሉ በላጭ ፀጋ የሆነውን የላቀውን ጌታ መመልከትን ትታደላለህና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “እናንተ ይህን ጨረቃ እንደምታዩት ጌታችሁን ታያላችሁ፡ እሱን በማየትም አትቸጋገሩም፡፡ ፀሀይ ከመውጣቷና ከመግባቷ በፊት ባለ ሶላት አለመረታት ከቻላችሁ አድርጉት (ስገዱ)”  ይላሉ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 10. ፈጅርን ስገድ ጥሩ ነፍስ ይዘህ አንግተህ ንቁ ሆነህ ትውላለህ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ተጠንቀቅ! 1. የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ፡፡ ከፈጅር ሶላት መሳነፍ አደገኛ የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና!! [ቡኻሪና ሙስሊም] 2. የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ፡፡ የሸይጣን መፀዳጃ አትሁን፡፡ በአንድ ወቅት ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘንድ እስከሚነጋ ድረስ ሌሊቱን ስለሚተኛ ሰው ተወራ፡፡ ይህኔ እሳቸው እንዲህ አሉ፡- “ያ በጆሮዎቹ ውስጥ ሸይጣን ሽንቱን የሸናበት ሰው ነው!” አሉ፡፡ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡ [ሶሒሑትተርጊብ ወትተርሂብ፡ 644] 3. የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ፡፡ ያለበለዚያ የሸይጣን ወጥመድ ሲሳይ ትሆናለህ፡፡ ቀንህን ሙሉ ድብርት ይጫጫንሃል፣ ንቃት ይቀልሃል፡፡ ፈጅር ላይ ተነስቶ ውዱእ አድርጎ ያልሰገደ ሰው ቆሻሻ ነፍስ ይዞ እንደሚያነጋና ስንፍና እንደሚጫጫነው ተናግረዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 4. ፈጅርን ስገድ ያለበለዚያ በቀብርህ ውስጥ እስከ እለተ ቂያማ የሚዘልቅ ዘግናኝ ስቃይ ትሰቃያላህ፡፡ ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደተላለፈው አንድ ሰው ተንጋሎ ሌላው ካጠገቡ ቋጥኝ ይዞ በመቆም እራሱን ይደቁሰዋል፡፡ ድንጋዩ ተንከባሎ ሲሄድም እሱን አምጥቶ እስከሚመለስ ድረስ እራሱ እንደነበር ይመለሳል፡፡ ከዚያም እንደ መጀመሪያው ይሰራበታል፡፡ ቂያማ እስከሚቆም ድረስም በዚሁ መልኩ ይቀጥላል፡፡ ይህን በዚህ መልኩ የሚሰቃየውን ሰውየ ምንነት ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጂብሪል ሲጠይቁት “ይሄ ቁርኣንን ይዞ ፊት የሚነሳው ከግዴታ ሶላትም የሚተኛ ነው” አላቸው፡፡ ወንድሜ ሆይ! ከፈጅር ሶላት አትዘናጋ፡፡ ወቅቱን ጠብቀህ እንድትሰግድ የሚያግዝህን ብልሃትም ተጠቀም፡፡ 1. በጊዜ ተኛ፡፡ የምሽት ወሬ ይቅር፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከዒሻ በፊት እንቅልፍ፣ (ከዒሻ) በኋላ ደግሞ ወሬ ይጠሉ ነበር፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 2. ቀኑን በወንጀል ከማሳለፍ ተጠንቀቅ፡፡ ወንጀል ከኸይር ስራ ያቅባል፡፡ በሌላ በኩል ለኸይር ስራ ትጋ፡፡ ኢስላማዊ የመኝታ ስርኣቱን ጠብቅ፡፡ የኸይር ስራ አንድ ሽልማቱ ለሌላ ኸይር ስራ መታደል ነውና፡፡ 3. ማታ ከመተኛትህ በፊት ለፈጅር ለመነሳት ቁርጠኛ ውሳኔ አድርግ፡፡ ረጅም ጉዞ ወይም አሳሳቢ ጉዳይ ቢኖርብህ ያለ ማንም አጋዥ ምናልባትም ያለአላርም እየነቃህ ለሶላት ሲሆን መዘናጋትህ ስለእውነት ከባድ የሞራል ልሽቀት ነው፡፡ 4. ማንቂያ ደወል (አላርም) ተጠቀም፡፡ ምናልባት ሳይታወቅህ አጥፍቶ የመተኛት አጉል ባህሪ ካለብህ ትንሽ ራቅ አድርገህ አስቀምጠው፡፡ 5. በሰአቱ ነቅተህ ከተጫጫነህ “ትንሽ ተኛ” ለሚሉ ሸይጣን እና ነፍስያ ሸንጋይ ጉትጎታ እድል አትስጥ፡፡ መነሳትህ ያለውን ዋጋ፣ መተኛትህ ያለውን አደጋ ላፍታ አስብ፡፡ ብትነሳ 50 ዶላር ይሰጣል ቢባል የሚኖርህን ንቃት ቃኝና እራስህን ታዘብ፡፡ ፈርዱ ቀርቶ ትርፍ የሆነችዋ የፈጅር 2 ረከዐ እንኳን ከዱንያ ፀጋ ሁሉ በላጭ እንደሆነች እራስህን አስታውስ፡፡ 6. በመልካም የሚያግዝ ጓደኛ ወይም የህይወት አጋር ካለህም እሰየው፣ ተጠቀምበት፡፡ @yasin_nuru @yasin_nuru
420Loading...
14
የአላህን እዝነት ተመልከቱ!! 🍂ከቁርኣን አንድ ሀርፍ የቀራ ሰው 10 አጅር ያገኛል። «አሊፍ፣ ላም፣ ሚም» ያለ ሰው 30 አጅር ያገኛል። 🍂«ቁል ሁወ‘ላሁ አሀድ»ን የቀራ ሰው የቁራኣንን 1/3 እንደቀራ ይፃፍለታል። 🍂ሰላሳ አያዎችን ያላትን «ሱረቱል ሙልክ»ን የቀራ ሰው… ታማልድለታለች፣ ወንጀሉም ይማራል። 🍃አላህን ሚያስታውስ ሰው አላህ ያስታውሰዋል። 🍃በአላህ መንገድ ከመግደልና ከመገደል በላይ ዚክር ማድረግ በላጭ ነው። 🌴ሱብሀነላህ፣ አልሀምዱሊላህ፣ ክኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር… ፀሀይ ከወጣባቸው ቦታዎች ባጠቃላይ በላጭ ናቸው። የጀነት ተክሎችም ናቸው። 🍃100 ጊዜ ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ያለ ሰው… ወንጀሉ የበህር አረፋ ቢያህል እንኳን ይማርለታል። 🍃100 ጊዜ ‘ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይዒን ቀዲር’ ያለ ሰው… 10 ባሪያ ነፃ እንዳወጣ ይያዝለታል። 100 ወንጀል ይማርለታል፣ 100 ምንዳ ያገኛል፣ ከሸይጣን ይጠበቃል፣ ማንም የሱን ያህል ምንዳ አያገኝም እሱ ያለውን ያህል ያለ ወይም ከሱ በላይ ያለ ሰው ሲቀር። 🌴‘ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ’ የጀነት ተክል ነው። በነቢዩ ላይ አንዲትን ሰለዋት ያወረድ አላህ በሱ ላይ 10 ያወርዳበታል። 🌼ውዱእን አስውቦ ያደረገ ሰው ወንጀሉ ይማርለታል። ፊቱን ሲታጠብ በአይኑ ያየው ወንጀሉ ይገርፋል። እጁን ሲታጠብ በጁ የሰራው ይወጣል፣ እግሩን ሲታጠብ በእግሩ ወደ ወንጀል የሄደበት ወንጀሉ ይጠራል። (ከወንጀል ጠርቶ እስኪወጣ ድረስ።) 🌼ቤቱ ውድዕ አድርጎ ወደ መስጂድ የሚሄድ ሰው በአንድኛው እርምጃው ወንጀሉ ይታበሳል፣ በሌላኛው አጅር ይፃፍለታል። ውዱኧን፣ ኩሹኧን፣ ሩኩኣን አስተካክሎ ዋጂብ ሰላትን የሰገደ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳለ ይማርለታል። (ከባኢሮች ሲቀሩ።) 🌼ውዱእ ሳይፈታ እዛው የሰገደበት ቦታ ላይ የዘወተረ ሰው… መላኢካዎች ምህረትን ይጠይቁለታል። ‘አላህ ሆይ! ማረው፣ አላህ ሆይ! እዘንለት!’ ይላሉ። 🌼ኢሻን በጀመኣ የሰገደ ሰው ሌሉትን ግማሽ እንደቆመ ይፃፍለታል፣ ፈጅርን በጀመኣ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ይፃፍለታል። በፈጅርና በኢሻ ውስጥ ያለን ምንዳ ሰዎች ቢያውቁ ኖሮ በእንብርክካቸውም ቢሆን ይመጡ ነበር። 🌼የፈጅር ሱና ከዱንያን ውስጡ ካለው ነገር ባጠቃላይ በላጭ ናት። 🌼በአላህ ላይ ምንዳውን ተሳስቦ ለይልን የቆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳል ይሰረያል። ⚡️ፆመኛን ያስፈጠረ ሰው… የፆሚን ምንዳ ያገኛል። @anbeb_islamic
460Loading...
15
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ! በማእከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጅድ ኢማም የሆኑት ሸኽ ሲራጅ ተገደሉ! ... በማእከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጂድ ኢማም የሆኑት ሸኽ ሲራጅ መግሪብ ሰላት ሰግደዉ ከመስጂድ ሲወጡ በታጣቂዎች ተይዘዉ ከሄዱ በሃላ በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድበዉ መገደላቸውን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ ገልፀዋል። ... ሸኽ ሲራጅ በዛዉ መስጅ ለረጅም አመት ደረሳዎችን እስከዛሬዋ እለት ያቀሩ የነበሩ ሲሆን መግሪብን አሰግደዉ ሲወጡ ታጣቂዎቹ እየጎተቱ የወሰዷቸዉ መሆኑና ይህን የሀገር ሽማግሌ የሁሉ አባት የሆኑት የመስጅድ ታላቁን ሸኽ ገድለዉ ጥለዋቸዉ እንደሄዱ የክልሉ መጅሊስ ዋና ፀሀፊ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። .. ©ሀሩን ሚዲያ
460Loading...
16
አስኳላቸው 🏵 💡:ኢስላም ዐቂዳ ነው ፤ #አስኳሉ ተውሒድ ነው። 💡:ዒባዳ ነው ፤ #አስኳሉ ኢኽላስ ነው። 💡:መኗኗር ነው ፤ #አስኳሉ እውነተኝነት ነው። 💡:ስነ - ምግባር ነው ፤ #አስኳሉ እዝነት ነው። 💡:ህግ ነው ፤ #አስኳሉ ፍትህ ነው። 💡:ሥራ ነው ፤ #አስኳሉ ጥራት ነው። 💡:አደብ ነው ፤ #አስኳሉ ትህትና ነው። 💡:መስተጋብር ነው ፤ #አስኳሉ ወንድማማችነት ነው። 💡:ሥልጣኔ ነው ፤ #አስኳሉ ሚዛናዊነት ነው። ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 📗 ┊  ✿ 🔗 ❀ Muslimchannel2.t.me
571Loading...
አደራየን ሸር በማድረግ  አድርሱልኝ!!      #ቲክቶከሯ_እህቴ_!! ----------------------------------- ሰለጠንኩ ብለሽ ሰይጣን የመሰልሽው፡ ከሴትነት ክብር ዝቅዝቅ የወረድሽው፡ እውነት በጤናሽ ነው እንደዚህ የሆንሽው!? የወንጀልን አይነት የምታስተምሪን!? ላይክ ለማገኘት ውሸት የምትነግሪን!? ወንጀል እየጨመርሽ ደጋፊ ለማብዛት፡ ሀያዕሽን ሽጠሽ ርክሰትን መግዛት፡ ክብርሽን አዋርደሽ በሚዲያ መውጣት!? መገላለጥ መረጥሽ እንደ ካ*ፊ*ር ወጣት!? ስሜት አሸንፎሽ ሴትነትሽን ጣልሽው? በረከሰ ዋጋ ውድነትሽን ሸጥሽው? ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ በአደባባይ ወጥተሽ ፍርሀት ሳይሰማሽ፡ አይናፋርነትሽን ሸይጧኑ ከቀማሽ፡ የወንጀል አለቃ ከሆንሽ አተራማሽ፡ ወጥተሽ ከተገኘሽ ከኢስላም ቀኖና፡ አሁኑ ተመለሽ ሞት አለብሽና፡ ነይ ንስሀ ግቢ በተውሒድ በሱና፡ ቲክቶክ ኪሳራ እንጁ ጥቅም አያስገኝም፡ በአሉባልታ ነገር ሙስሊም አይመኝም፡ የምትሰሪው ስራ፤ የቀብርን ጨለማ አያበራልሽም፡ ዛሬ እንድህ መሆንሽ ለነገ አይጠቅምሽም፡ ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ አስበሽዋል ግን፤ ድርጊትሽን ሁሉ አሏህ እንደሚያውቀው!? አስተውለሻል ግን፤ መጥፎ ቪዲወሽን ማንም እንደናቀው!? ትዝ ብሎሽ ያውቃል፤ በየኮሜንቱ ስር ጠላት ምን እንዳለሽ፡ የዚህ ሁሉ ሰበብ፤ ቲክቶክ እንደሆነ አስበሽ ታውቂያለሽ!? ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ትልቅ ሲሉሽ ትንሽ፤ ከፊት ሲሉሽ ኋላ ሆነሽ ብናደድም፡ ያ የአሏህ ጠላት፤ በሙስሊም እህቴ ሲሳለቅ አሎድም፡ ሀቅን የሚናገር፤ አደብ የሚያስተምር እምነት እንደሌለን፡ እየተገላለጥሽ፤ በምትሰሪው ስራ እኛ እያፈርን አለን!! ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ ጥሩ ደረጃ ላይ፤ ትደርሻለሽ ብለን አስበን ወደፊት፡ ምክራችንን ሁሉ፤ የሰማሽን መስለሽ ይዘሽው በወንፊት፡ ቲክቶክ ጣለሽ አሉን፤ በውስን ደቂቃ ልክ እንደ ደም ግፊት፡ እውነቱን ልንገርሽ፤ በምትሰሪው ስራ ጌታሽ ተቆጥቷል፡ የእምነት መገለጫሽ፤ የሴትነት ክብርሽ ቁጥሩ ተፈቷል፡ የእስልምና ዶግማ፤ ቁርዐን ሀዲሱ ፈፅሞ ተረስቷል፡ ያው እንደምታውቂው፤ ጓደኛው ለማድረግ ሸይጧን በኛ ዝቷል፡ ዛሬ እድሉ ቀንቶት፤ ከሙስሊሞች መሀል አንችን አሳስቷል፡ የመንገዱ ተጓዥ፤ ሚሽኑን ፈፃሚ ሙስሊም ሴት አግኝቷል፡ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ፤ ከምነግርሽ በላይ በስራሽ አዝነናል፡ የምንለው ጠፍቶን፤ እየተሳቀቅን መላው ጠፍቶብናል፡ የማይበገሩ ጠንካሮች ቢኖሩም፤ በቲክቶኩ ስራሽ በአንች አንገት ደፍተናል፡ ይህ ያላሳፈረው አይገኝም አንድም፡ ቪዲወሽን እይው እውነቱ አይካድም፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ክህደት ስትዘምሪ በቲክቶክ ላይ ቀርበሽ፡ ለምድረ ከሀዲያን ለሸይጧን ተውበሽ፡ በወንጀል መረብ ውስጥ ገባሽ ተተብትበሽ፡ በሙስሊሟ እህቴ፤ ባላንጋራ ቢያዞር ጦርና ጎራዴ፡ በእምነቷ ከመጡ፤ ዛሬም ንግስት ናት መርቋታል አንዴ፡ እያልኩ እንዳልዘመርኩ፤ ብዙ እየተባልኩኝ ብዙ እንዳልፃፍኩ ያኔ፡ ወርደሽ አሳየሽኝ፤ ይህንን ዝቅጠትም ቁሜ አየሁት ባይኔ፡ ታዲያ አንገት ልድፋ እንጂ፤        ምን አፍ አለኝና ምን ልበል ወገኔ፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ሸይጧን ተጎራብቶሽ፤ አሏህን አትፈሪ ታይ ሲሉሽ አትሰሚ፡ ወይም ህመም የለሽ፤           እንደ በሽተኛ እንዳትታመሚ፡ ምን እንበል ሰወች እንደት ይሻለናል፡ ኸረ ሙስሊም ሴቶች ቆሽሸውብናል፡ አንችን ነው የምለው መጥፎ መምህሯ፡ አወ አንችን ራስሽን አንች ቲክቶከሯ፡ ከዕግር እስከ ፀጉርሽ በሸይጧን ተወረሽ!! ሙስሊም ነች ለመባል ምኑ ነው የቀረሽ!? የወንጀል ሽልቻ የቆሻሻ ታንከር፡ ሴቶቻችን ሆኑ የሸይጧኖች አሽከር፡ ሙስሊሞች ራቁት አትሁኑ ቲክቶከር፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ዛሬ ቀልድ መስሎ የፈፀምሽው ስራ፡ ለነገ ህይወትሽ አለው መጥፎ አሻራ፡ ሲብሰለሰል ኑሮ ሆኖ ውስጠ ወይራ፡ ዋጋሽን ታያለሽ ከዱንያ እስከ አኸይራ፡ ዛሬ ላይ ስነግርሽ ቅናት ቢመስልሽም፡ ወደፊት ቅርብ ነው ተይው ግድ የለሽም፡ ይልቁን ተከልከይ እህት ተመከሪ፡ የአለሙን ጌታ ተይ አሏህን ፍሪ፡ ላይክ ለማገኘት ሀራም አትፈፅሚ፡ ከቲክቶከር ተራ ለመውጣት ፈርሚ፡ ▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵▵ ሙስሊም ሴት ቁጥብ ነች በስነ መግባሯ፡ በኒቃብ አጊጦ ያስፈራል ግንባሯ፡ በአንች ግን ተሳቀቅን ምነው ቲክቶከሯ!! ሙስሊም እንዳንልሽ ምላስሽ ቆሻሻ፡ በሌላ እንዳንጠራሽ ስምሽ ፋጡማ አይሻ፡ አደነጋገርሽን ኸረ ያንችስ አሻ፡ አዕምሮ የሌለሽ የጠላት መሳቂያ፡ እምነት አሰዳቢ መጥፎ መሳለቂያ፡ ወንድምሽ ስለሆንኩ ደፍሬ እምናገር፡ ስለሚያስጠላኝ ነው የምትሰሪው ነገር፡ ሆነሽ ቀረሽኮ የሸይጧን ቲፎዞ የጠላቶች ማገር፡ መንፈሴ ታወከ ቁጭ ብዬ ከቤቴ፡ ደስታየን ነጠቅሽኝ ፅልመት ሞላ ፊቴ፡ ፅሁፌ ላንች ነው ይድረስሽ መልዕክቴ፡ ኸረ አሏህን ፍሪው ቲክቶከሯ እህቴ፡ ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾   ኑረዲን_አል_አረቢ___!! https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
Hammasini ko'rsatish...
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር

ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
Hammasini ko'rsatish...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲመለከቱ የኣኺራዉን እሳት አስታዉሶቸዉ እራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁ ነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባዳ ትጉ አላህን የሚፈሩ ከመሆናቸዉ ጋር ነዉ እኛ ደግሞ የወንጀል በሀር ዉስጥ እየዋኘን ብዙ ጊዜያችንን በሶሻል ሚድያዉ በሳቅ በጫዋታ በዛዛታ እናሳልፉለን አላህ ይድረስልን ። قال الله تعالى : {اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ} {ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡} #እኛስ 5 http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Hammasini ko'rsatish...
4.09 MB
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ  ለ7ወይም ግመል ከሆነ ለ10 ሰው መካፈል ይቻላል። @yasin_nuru @yasin_nuru
Hammasini ko'rsatish...
«#በአዛን_ውስጥ_ያሉ_አስደናቂ_ተአምራት» አዛን የተዋቀረበት  የቃላት ብዛት « አላሁ አክበር  ከሚለው መጀመሪያ  እስከ ላ ኢላሀ ኢለሏህ»  እስከሚለው  መጨረሻ    የቃላት  ብዛት 50 ናቸው።         ቁርአን 6:160   እንደሚነግረን በአንድ በጎ ተግባር   አላህ የሰው  ልጅ  አስር ሀሰና ይሰጠዋል።   በአምስት አውቃት ሰላት   ስንሰግድ የአምሳ ሶላት ያህል እንደ የምናገኘው የሀሰናት መጠን ጋር  ቃላቶቹ ጋር እኩል ናቸው። ሌላም  ልቀጥል   የአረበኛ  ፊደላት ብዛታቸው   28 ናቸው ። ከነዚህ ውስጥ አስገራሚው ነገር  አዛን  የሚባልባቸው ፊደላት ብዛት  17 ናቸው ። ከታች ፊደላትን   ቁጠሩ እስኪ ا ل ه ك ب ر ش د ن م ح س و ي ع ص ف እነዚህ 17 ፊደላት  በቀን ውስጥ ከምንፈፅመው  ረከአ ጋር  እኩል ናቸው። ሱብሀነላህ ጥራት ይገባህ ጌታየ! ይቀጥላል ፣ አንድ አመት አስራ ሁለት ወር ነው ቁርአንን ይህን ያረጋግጥልናል  አል_ተውባህ 36 ኛው አንቀፅ ላይ ይናገራል። እዚህ ላይ ምን ያስገርማል ካላችሁ  የአዛን  ንግግሮች 12 አረፍተ ነገር ናቸው ።   الله اكبر الله اكبر1 الله اكبر الله اكبر2 اشهد ان لا اله الا الله3 اشهد ان لا اله الا الله 4 اشهد ان محمد رسول الله 5 اشهد ان محمد رسول الله 6 حى على الصلاة7 حى على الصلاة8 حى على الفلاح9 حى على الفلاح10 الله اكبرالله اكبر11 لا اله الا الله12 12 አረፈተ  ነገር ብቻ መሆናቸው ሳይሆን የአዛን  ድምፅ  በነዚህ  ወሮች  ለደቂቃዎች ለሰከንድ ጥሪው በአለም  አይቁያረጥም። በቅርቡ ሳይንስ ይህን አረጋግጡዋል ። በመሆኑም ምድራችን ዙሪያዋ 360° ሲሆን እያንዳንዱ ዲግሪ ማሐል የ4 ደቂቃ ልዩነት ቢኖርም አዛን ለአንድ ደቂቃ እንኳን ሳይቋረጥ መሰማቱ እጅግ አስገራሚ ነው። የአንድ እለት 24 ሰዓት ማለት ምድር በምድር ወገብ 360 ድግሪ አንዴ የምትዞረበት ጊዜ ማለት ነዉ፡፡ በቅድሚያ ድግሪ ማለት የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት ነጥብ ማለት ነዉ፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት 4 የተለዩ ነጥቦች አላቸዉ፡ በያአንዳንድ ዲግሪ ርቀት መካከል የ4 ደቂቃ ልዩነት አዛን ይደረጋል ይህም 360° × 4 ደቂቃ= 1440 ደቂቃ = 24 ሳአት ይሆናል ። ሱብሃነላህ የመጨረሻው የአዛን  ቃላት  ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው አረፍተ ነገርም የፊደሎቹ ብዛት 12 ነው። ሙሐመድ ረሱሉላለህ የሚለውም የፊደል ብዛት እንዲሁ 12 ነው። ሱብሀአነላህ ላ ኢላሃ ኢለ ሏህ" لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ "ከአሏህ በቀር ሌላ አምላክ የለም" ማለት ነው፣ እነዚህ ቃላቶች الله ከሚለው ሶስት ፊደሎች ብቻ የተዋቀሩ ናቸው ። لا إله إلا الله «ማንኛውም እዚህ ዩንቨርስ  ያለ አካል  የራሱን ስም የተፃፈበትን   ፊደላት  በመጠቀም  ስለማንነቱ መልሶ በነዚያው ፊደላት ለሌላው መግለፅ የሚችል  ከአላህ በቀር ወይም ከዚህ ከላኢላኢለላህ ከሚለው ቃላት በቀር ሌላ ቃላት  የለም ወደፊትም መፍጠር አይቻልም ። እንቀጥል ሌላ ተአምር አዛን  አላህ አክበር  ብሎ  «አላህ»ብሎ  በአላህ ስም ይጀምራል   ላኢላሀኢለላህ ብሎ በ «አላህ» ስም   አዛኑ ያልቃል ።   አዛን  ላይ የሚደጋገመሙ  ብዙ ቃላቶች  አላህ የሚለው ነው። በብዛት የተደጋገሙ ቃላቶችችም እነዚህ   የአላህ  ስም የተገለፀባቸው ቃላቶች ናቸው ። አዛን  ውስጥ ብዛት ያለው ቃል አላህ የሚለው አስር አንድ  ግዜ ተጠቅሱዋል። 11 ቁጥር በባህሪው እኩል  መካፈል የሚችለው  ለአንድ ብቻ እና ብቻ ነው ።     ሱብሀነላህ በአዛን ውስጥ አሊፍ የሚለው ፊደል  47 ጊዜ ተጠቅሱዋል ። ላም የሚለው ፊደል    45 ግዜ ይነሳል ። ሀ የሚለው ፊደል 20 ግዜ ተጠቅሱዋል የነዚህ ፊደላት ድምር = 112 ፊደላት ናቸው። አስገራሚው ነገር   ይህ ቁጥር የአላህ ስም  ከሱረቱል ፋቲሀ እስከ ሱረቱል ኢኽላስ ባለው  ምዕራፍ መካከል ተገልፁዋል ግን በመጨረሻዎቹ  ፈለቅ  እና ናስ በሚባሉ ሁሉት ሱራዎች ላይ  የአላህ ስም  የለም  ። ሱብሀነ አላህ    አዛን በአመት ከ1800 ግዜ በላይ እንሰማለን  ይህ ሁሉ ተአምር እንደያዘ አስተውለን ይሆን? ምንም  አማራጭ የለንም  አልሀምዱሊላህ አላ  ኒእመተል አዛን አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም ከማለት ውጭ አላህ ታላቅ ነው። ኢስላምን ተረድተው ከሚያስረዱት አድርገን ። @yasin_nuru @yasin_nuru
Hammasini ko'rsatish...
«ኡድሂያ ለማረድ ካቀዱ ከወዲሁ ጥፍርና ጸጉርዎን ከመቁረጥ ይቆጠቡ! ------------------- ☞ እንድ ሙስሊም ሀጅ የማያደርግ ከሆነና በዒድ አል አድሀ እለት ኡድሂያን ለማረድ ካሰበ የዙልሂጃ ወር ከገባበት የምጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ጥፍሩንና ጸጉሩን አይቆርጥም፤ ቆዳውንም አይቀርፍም። ይህም ተከታዩን የኡሙሰለማ ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው። ከኡሙ ሰለማ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያ ለማረድን ካቀደ፤ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል። በሌላም ዘገባም «ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩና ከጥፍሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። እንደዚሁ፤ «ከሰውነቱ ቆዳ ወይም ከፀጉሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። ይህ ማንኛውም ሙስሊም እራሱን በሀጅ ላይ ካሉ ሰዎች ጋር የሚያመሳስልበት እና የተወሰኑ የኢህራም ክልከላዎችን ከነሱ ጋር የሚጋራበት ዲናዊ ስርአትና ነብያዊ ትዕዛዝ ነው። ☞ ጸጉርንና ጥፍርን ከመቁረጥ የሚከለከለው ለራሱ ወይም ለሰው በራሱ ገንዘብ የሚያርድ ሰው ብቻ ነው። ህጉ የሚመለከተው የሚያርደዉን ሰው ብቻ ነው ሲባል፤ በወኪልነት ለሌላ ስው የሚያርድን ሰው አይጨምርም። ☞ እያወቀ ጥፍሩን ወይም ጸጉሩን የቆረጠ ወንጀል ፈጽሟልና ወደ አላህ በተውበት ሊመለስ ይገባዋል፤ ኡድሂያው ግን አይበላሽም ማካካሻ ከፋራም የለበትም። አንዳንዶች እንደሚያስቡት ሳይሆን ወንጀሉን ቢፈፅምም ኡድሂያ ማረዱን መተው የለበትም። ☞ በስህተት ወይም በመርሳት ፀጉሩን ወይም ጥፍሩን የቆረጠ ሰው ምንም ወንጀል የለበትም። በተመሳሳይ መልኩ በጣም አስፈላጊ ሲሆን ቢቆርጥ ችግር የለውም። ለምሳሌ የተጎዳን የሰውነት ቆዳ ለማከም ወይም የተሰበረ ጥፍሩን ለማስተካከል መቁረጥ ይፈቀድለታል። ፠ ስለ ኡድሂያ ጥቂት ተጨማሪ ነጥቦች 1 - በዙልሂጃ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደ አላህ መቃረብ አንዱ ነው። 2- ኡድሂያ በጣም ከጠነከሩ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች መካከል ነው። ኡድሂያ የነብዩ ኢብራሂምን ሱና ህያው ከማድረግ በተጨማሪ ለድሆች እና ችግረኞች መድረስ ነው። 3- ኡድሂያን በተመለከተ አላህ ከኛ የሚፈልገው ለእርሱ ያለንን ፍራቻ ተቅዋና ታዛዥነት ግልጽ ማድረጋችንን ብቻ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፤ {ﻟَﻦ ﻳَﻨَﺎﻝَ اﻟﻠَّﻪَ ﻟُﺤُﻮﻣُﻬَﺎ ﻭَﻻَ ﺩِﻣَﺎﺅُﻫَﺎ ﻭَﻟَٰﻜِﻦ ﻳَﻨَﺎﻟُﻪُ اﻟﺘَّﻘْﻮَﻯٰ ﻣِﻨﻜُﻢْ ۚ ﻛَﺬَٰﻟِﻚَ ﺳَﺨَّﺮَﻫَﺎ ﻟَﻜُﻢْ ﻟِﺘُﻜَﺒِّﺮُﻭا اﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﻫَﺪَاﻛُﻢْ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ اﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ} الحج 37 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡» አል ሐጅ 37 4- ኡድሂያ የሚታረደው ከዒድ ሰላት በኋላ ነው። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ከኢድ ሰላት በፊት ያረደ ሰው እንዲደግም አዘዋል። 5- ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት የዒድ ሰላት ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ የሶስተኛው ቀን ጸሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ኡድሂያን ማረድ ይቻላል። 6- ወንድም ይሁን ሴት ግመል፣ የቀንድ ከብቶች፣ በግና ፍየል ለኡድሂያ ይታረዱሉ። 7- የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንከን ያለባቸውን እንስሳት እንዳናርድ ከልክለዋል። አንድ አይኑ የታወረ፣ ስብራት ያለበት፣ የከሳና የደከመ ወይም የታመመ እንስሳ ለኡድሂያ አይሆንም። 8- ኡድሂያን ለብቻ ማረድ እንደሚቻለው ሁሉ ለሰባት ሆኖ አንድን ወይፈን ወይም በሬ መጋራትም ይቻላል። 9- አንድ ሰው ኡድሂያ ሲያርድ ለራሱ እና በህይወት ላሉም ይሁን በህይወት ለሌሉ ቤተሰቦቹ አስቦ ሊያርድ ይችላል። 10- የኡድሂያውን ስጋ፣ ለቤት፣ ለስጦታ እና ለሰደቃ አድርጎ ሶስት ቦታ መከፋፈሉ ሱና ነው። ይህ ማለት ግን እንደ አስፈላጊነቱ ለሶስቱም ያውለዋል ማለት እንጂ ሶስት እኩል ቦታዎች ይከፋፍለዋል ማለት አይደለም።» ©: አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
Hammasini ko'rsatish...
የዙል-ሒጃ ቀናት ትሩፋቶች [ከዙል-ሒጃ 2/1443 ኹጥባ የተወሰደ] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
Hammasini ko'rsatish...
የዙልሒጃ ቀናት ትሩፋቶች.mp35.00 MB

👍 1