cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Andro hackers

Andro hackers brings you tech news and more. ✔Programming tips. ✔News about new tech. ✔Computer tips. ✔Phone tips. ✔Improve your tech knowl ✔app tips ስለምንለቃቸው አፕሊኬሽንኖች መረጃ https://youtube.com/channel/UCp6Gez1TLwl2spcdprjfv8Q

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
112
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✴️ ሰላም ዛሬ አንድ ቦት ላስተዋውቃችሁ ጥያቄዎች በመመለስ ብቻ የሞባይል ካርድ የሚሸልም ምርጥ የቴሌግራም ቦት። 🤖Bot Link ፡ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i61b3828053b87f61a48e696a
Hammasini ko'rsatish...
⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market. 💵 The Qwickest way to win 💵 አሁኑኑ QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
Hammasini ko'rsatish...
💸 አሁኑኑ ይመዝገቡ 💸
⏯️ ጠቅላላ ግብዣዎች፡ 17 ተጠቃሚዎች 💎ለምትጠራቸው እያንዳንዱ ተጠቃሚ 1 ነጥብ አግኝ 🍎 🔗 ሪፈራል ሊንክህ ⬇️ https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot5788097 ⚠️ እባክዎን ያስተውሉ ሪፈራልዎ የቦት ማረጋገጫ ደረጃን ሲያጠናቅቅ የማመሳከሪያ ነጥቦች እንደሚጨመሩ ልብ ይበሉ ⚠️ ከየትኛውም ቻናላችንን ከለቀቁ ነጥብህ በማንኛውም ጊዜ ወደ 0 ይቀየራል።
Hammasini ko'rsatish...

✳️ DV 2023 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2023 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ ›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ መስከረም 27,2014 በኢትዮጵያ ወይም በፈረንጆች ኦክቶበር ሀሙስ 07/2021 ጀምሮ ህዳር 09/2021 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። DV-2023 Program: Online Registration DV-2023 Program: The online registration period for the DV-2023 Program begins on Wednesday, October 7, 2021 at 12:00 noon, Eastern Daylight Time (EDT) (GMT-4), and concludes on Tuesday, November 09, 2021 at 12:00 noon, Eastern Standard Time (EST) (GMT-5). Individuals who submit more than one entry during the registration period will be disqualified. DV-2023 Program Instructions ›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች። ወይም • ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። •ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ፎርም አሞላል 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። »በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2023 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2023 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ ፔጃችንም መልካም እድል ይመኝላቹሀል ይሄን መረጃ ለወዳጆ ሼር በማድረግ ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ©Muhammad computer technology ════❁✿❁ ═══════ 🎮▩♦️. @ELA_TECH 🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP 🚀▩♦️. @ELA_TECH_BOT 📑አዲሱን ብዙ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት 👇👇 https://t.me/ELA_TECHBOT https://t.me/ELA_TECHBOT 📣ሌላኛወን የ Technology ቻናላችንን ለመቀላቀል👇👇 @Ke_Technology_Alem @Ke_Technology_Alem 🔶የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇 https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃‍♀ ══════❁✿❁════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈ 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
Hammasini ko'rsatish...

https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot5788097 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እንኳን ደስ አላችሁ በነፃ Netflix Account የሚሰጥ ቦት ተገኘ
Hammasini ko'rsatish...
Followe me on instagram @rey_bekalu
Hammasini ko'rsatish...
ስለ Group Booster የቴሌግራም ቦት አጠቃቀም ✳️መጀመርያ ቦቱን ወደ ግሩፓችን እንዴት አድ እናደርጋለን? 1⃣በዚህ #link @Cleanrobot ገብተን ቦቱን Start እናደርጋለን 2⃣take me to your group የሚለውን በመጫን ወደ ግሩፓችን አድ እናደርገዋለን 3⃣ ከዛ የ ግሩፓችን administrator list ላይ ገብተን ቦቱን አድሚን እናደርገዋለን። ከዚህ በሗላ ቦቱን እንደሚከተለዉ ለፈለግነው ነገር መጠቀም እንችላለን። 1⃣ የግሩፓችን ሜበሮች እግሩፓችን ላይ ሌላ ሰው አድ እንዲያደርጉ ለማድረግ 1.!unlock MemberBooster ብለን ግሯፖችን ላይ ጽፈን እንልካለን 2.የምንፈልገውን ጽሁፍ እንጽፍና ለምሳሌ:- !text ሰላም !name እንኳን ደህና መጡ። ለግሩፑ እድገት እና ጥራት ሲባል ጥያቄ ከመጠየቅዎ በፊት !count ሰው ወደ ግሩፑ አድ ያድርጉ ። እስካሁን !added ሰው አድ አድርገዋል ። ብለን ወደ ግሩፑ እንልካለን። 3.አድ እንዲያደርጉ የምንፈለገውን የሰው ብዛት እንልካለን ለምሳሌ 10 ሰው አድ እንዲያደርጉ ከፈለግን !max 10 ብለን እንልካለን በ 10 ቦታ የፈለጉትን ይጻፉ። Tip👌 !lock MemberBooster ግሩፓችሁ ላይ በመላክ force add ማስደረጉን ማስቆም ትችላላችሁ !max 0 ግሩፓችሁ ላይ በመላክ disable ማድረግ ትችላላችሁ ወይም በ 0 ፍንታ አድ እንዲያደርጉ የፈለጉትን የሰው መጠን መጨመር እና መቀነስ ትችላላችሁ ። 2⃣ የ ግሩፓችሁ ሜበሮች ግሩፓችሁ ላይ ከመጻፉቸው በፌት ቻናላቻሁን #Join እንዲያደርጉ ለማስገደድ። ከላይ ከ 1-3 እስቴፕ እንደተጠበቀ ነገር ግን Group Booster ቦት ቻናላችሁ ላይ አድ አድርጋችሁ አድሚን መስጠት አለባችሁ። ከዛ ከታች ያሉትን እስቴፓች ይከተሉ። 1. ቻናል force join enable ለማድረግ !channel 1 ብላቻሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ 2. ከዛ !channel @የቻናላችሁን ሊንክ ለምሳሌ !channel link ብላችሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ። ሁለተኛ ቻናል ካላችሁ 1. ቻናል force join enable ለማድረግ !channel2 1 ብላቻሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ 2. ከዛ !channel2 @የቻናላችሁን ሊንክ ለምሳሌ !channel2 link ብላችሁ ግሩፓችሁ ላይ ላኩ። አልሰራ ካላችሁ ግሩፓችን ላይ ጠይቁ። የግሩፑ ሊንክ ከታች አለ 👇👇👇 @samitech00 ©Amahatech
Hammasini ko'rsatish...
መልካም አዲስ አመት
Hammasini ko'rsatish...
አስደናቂው አፕልኬሽን ከ 900 በላይ የ ሀኪንግ አፕ በአንድ ላይ የያዘ ቴሌግራም መጥለፍ finger print hack wifi hack Bluetooth hack network spoofing information gather tool exploit tool many other hold hacking tool with Andrax
Hammasini ko'rsatish...
Join channel👇👇👇 https://t.me/Andro_Hackers1
Hammasini ko'rsatish...
Andro hackers

Andro hackers brings you tech news and more. ✔Programming tips. ✔News about new tech. ✔Computer tips. ✔Phone tips. ✔Improve your tech knowl ✔app tips ስለምንለቃቸው አፕሊኬሽንኖች መረጃ

https://youtube.com/channel/UCp6Gez1TLwl2spcdprjfv8Q