uz
Feedback
Abyssinia Digital

Abyssinia Digital

Kanalga Telegram’da o‘tish

​Abyssinia Digital | የቢዝነስዎ ዲጂታል አጋር ​የንግድ ድርጅትዎን የሶሻል ሚዲያ ተደራሽነት እና ሽያጭ በአሪፍ መንገድ እናሳድጋለን። ​አገልግሎቶቻችን፡ ✅ የቲክቶክ እና ቴሌግራም ገጾችን ማስተዳደር (SMM) ✅ የCapCut ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ማስታወቂያዎች ✅ የይዘት (Content) ስትራቴጂ መንደፍ ✅ የዲጂታል ማርኬቲንግ ማማከር ​📩 ለስራ ያነጋግሩን፡ @deva42E

Ko'proq ko'rsatish
371
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kun
-830 kun
Postlar arxiv
Repost from Code with Dev
​የፋይናንስ ነጻነትን በቴክኖሎጂ! 📈 ​የወደፊቱን የፋይናንስ ዓለም ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ? በዓለም ትልቁ የሆነውን የፎሬክስ (Forex) ገበያ ጥበብ በጥልቀት የሚያስተምር ልዩ ስልጠና ተዘጋጅቷል። ​ምን እንማራለን? ✨​የገበያ ትንተና ዘዴዎች (Technical & ✨Fundamental Analysis) ✨​የአደጋ ስጋት አስተዳደር (Risk Management) ✨​በስልክ ወይም በላፕቶፕ ብቻ እንዴት ገቢ መፍጠር እንደሚችሉ ​የስልጠና አማራጮች፦ 🌟​በአካል (One-to-One): ሙሉ ትኩረት ለሚፈልጉ — $200 🌟​በቴሌግራም (Online): በፈለጉበት ቦታ ሆነው ለመማር — $100 ​⚠️ ማሳሰቢያ: ጥራቱን ለመጠበቅ ስልጠናውን የምንጀምረው በ 30 ተማሪዎች ብቻ ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ! @codewithdev25 @codewithdev25

Repost from Code with Dev
🔒 የቴሌግራም አካውንታችን እንዳይጠለፍ (ሀክ እንዳይደረግ) ምን ማድረግ አለብን? የቴሌግራም አካውንት የሚጠለፈው አብዛኛውን ጊዜ በቴክኒክ ብቃት ሳይሆን እኛ በምንሰራቸው ስህተቶች እና በምናሳየው ጥንቃቄ ጉድለት ነው። አካውንታችሁን አስተማማኝ ለማድረግ እነዚህን ነጥቦች ተግብሩ፡ 1. ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-Step Verification) ማብራት ይህ በጣም ወሳኝ መከላከያ ነው። ሌላ ሰው የእናንተን ስልክ ቁጥር ቢጠቀም እንኳን፣ እናንተ የፈጠራችሁትን ሚስጥራዊ የፊደልና የቁጥር ድብልቅ (Password) ካላወቀ በስተቀር ሊገባ አይችልም። 👉እንዴት ይበራል?    * Settings -> Privacy and Security -> Two-Step Verification (On ያድርጉት)። 2. የማረጋገጫ ኮድ (Login Code) ለማንም አለመስጠት ቴሌግራም በኤስኤምኤስ (SMS) ወይም በሌላ ዲቫይስ የሚልክላችሁን አምስት ድጅት ኮድ ለማንም፣ ለማንኛውም የቅርብ ሰው እንኳን ቢሆን በፍጹም አትስጡ። "ቴሌግራም ኩባንያ ነን" ብለው የሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ቢመጡ እንኳ ኮዱን አይፈልጉትም። 3. አጠራጣሪ ሊንኮችን (Links) አለመንካት "ስጦታ ደርሶዎታል"፣ "ቴሌግራም ሊዘጋብህ ስለሆነ እዚህ ይግቡ" ወይም "ድምፅ ይስጡልኝ" የሚሉ መልዕክቶች ውስጥ ያሉ ሊንኮችን ሲጫኑ ጥንቃቄ ያድርጉ። ሊንኩን ሲጫኑ ስልክ ቁጥርና ኮድ የሚጠይቅ ከሆነ ወዲያውኑ ውጡ። 4. "Active Sessions" መቆጣጠር አካውንታችሁ በሌላ ሰው ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ መከፈቱን በየጊዜው ያረጋግጡ። 👉እንዴት?    * Settings -> Devices ውስጥ በመግባት የማታውቁት ስልክ ወይም ኮምፒውተር ካለ "Terminate" የሚለውን በመጫን ያስወግዱት። 👉ማሳሰቢያ፦የቴሌግራም ደህንነት የሚጀምረው ከራሳቹ ጥንቃቄ ነው። እነዚህን መረጃዎች ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከሳይበር ጥቃት ተጠበቁ። ጥንቃቄ ለልሾ ነው! 👉ያጋጠማቹ ማንኛውም ችግር ካለ comment ላይ መወያየት ይቻላል መልካም ጊዜ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @codewithdev25 @codewithdev25

🚀 AI Creative Award ውድድር ጀምሯል! 🎨 Create. Compete. Win. በAI የተፈጠሩ ስራዎችህን አሳይ እና ከኢትዮጵያ ምርጥ ፈጠራዎች ጋር ተወዳደሩ! 🏆 በየወሩ 1,000,000
🚀 AI Creative Award ውድድር ጀምሯል! 🎨 Create. Compete. Win. በAI የተፈጠሩ ስራዎችህን አሳይ እና ከኢትዮጵያ ምርጥ ፈጠራዎች ጋር ተወዳደሩ! 🏆 በየወሩ 1,000,000 ብር የሚደርስ የሽልማት ገንዘብ 🤖 AI በመጠቀም የፈጠራ ስራቹን አስገብ 👥 ማህበረሰቡ ይመርጣል 🥇 አሸናፊ ሁኑ! እድሉን ተጠቀሙበት — ዛሬ ተሳተፉ! SUBMIT NOW https://www.creativeaward.ai 🙋 ጥያቄ ኮመንት ላይ ማንሳት ይቻላል https://t.me/AbyssiniaDev https://t.me/codewithdev25 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ቤተሰብ ሁኑ ጠቃሚ እና ወሳኝ መረጃዎች እንደርሳቹ። #AI #AICreative #Ethiopia #Competition #CreateCompeteWin

ሰላም ውድ አቢሲንያ ዴቭ ቤተሰቦች፣ ብዙዎቻችሁ Conso App ስለሚባለው ጥያቄ እያቀረባችሁ ነበር። ስለዚህ የተመረመረ መረጃ አጭር በሆነ መንገድ ላካፍላችሁ ፈለኩ። Conso App በ App Stor
ሰላም ውድ አቢሲንያ ዴቭ ቤተሰቦች፣ ብዙዎቻችሁ Conso App ስለሚባለው ጥያቄ እያቀረባችሁ ነበር። ስለዚህ የተመረመረ መረጃ አጭር በሆነ መንገድ ላካፍላችሁ ፈለኩ። Conso App በ App Store እና Play Store ላይ xFinite Ltd ተብሎ የተመዘገበ ነው፤ ነገር ግን ይህ ብቻ መኖሩ ኩባንያው ታማኝ ነው ማለት አይደለም። እስካሁን ድረስ ስለ xFinite Ltd የተረጋገጠ የኩባንያ ምዝገባ፣ ግልፅ ባለቤት ወይም የህግ መረጃ በሕዝብ ዘንድ አልተገኘም። ከውጭ የscam መመርመሪያ ዌብሳይት ጣቢያዎችም Conso ዝቅተኛ እምነት አለው ብለው አስመልክተዋል(8/100)። ስለዚህ ገንዘብ እንድትክፈሉ ከጠየቁአችሁ፣ withdraw ለመክፈት ወይም level ለማሻሻል ብለው ካሉ፣ እጅግ ተጠንቀቁ። የbank፣ card ወይም wallet መረጃ መስጠት አደገኛ ነው። በአጠቃላይ፣ Conso App በሙሉ ታማኝ ነው ብሎ ማረጋገጥ እስካሁን አልተቻለም። እባካችሁ በጣም በጥንቃቄ ተጠቀሙ። አዲስ መረጃ ሳገኝ አጋራቹዋለው! 👇👇👇👇👇👇 በዚህ App ዙሪያ ያላቹን ሀሳብ እና አስተያየት ከታች comment ላይ አጋሩኝ አመሰግናለሁ። @AbyssiniaDev #consoApp #ዲጂታልጉዞ #ቴክኖሎጂታሪክ #Digital ©2025

​እንኳን ወደ አቢሲኒያ ዴቭ በሰላም መጣችሁ! ​ዛሬ የሀገራችንን ዲጂታል ምዕራፍ የከፈቱ ቁልፍ ታሪካዊ ክስተቶችን ልንገራቹ። 👍​1980ዎቹ መጨረሻ: ኮምፒውተሮች ወደ ኢትዮጵያ አስተዳደር ዘግይተው መግባት ጀመሩ። አብዛኛው ስራ የሚሰራው በታይፕራይተር ነበር። 👍​1990ዎቹ መጀመሪያ: ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንተርኔት ግንኙነትን በሙከራ ደረጃ ጀመረች። መጀመሪያ አካባቢ አገልግሎቱ የተወሰነ እና ውድ ነበር። 👍​2000ዎቹ: የሞባይል ስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ቀስ በቀስ መስፋፋት ጀመረ። ይህ ደግሞ ለአዳዲስ የአገር ውስጥ የሶፍትዌር እና የቢዝነስ ፈጠራዎች መነሻ ሆነ። ​🛣️ ታሪክን ማወቅ ነገን በተሻለ ለመገንባት ያግዛል። ​❓ ጥያቄ ለእናንተ: በኢትዮጵያ ውስጥ የቴክኖሎጂ አብዮት የተጀመረው በየትኛው ዓመት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡ! @AbyssiniaDev @AbyssiniaDev ​#የአቢሲኒያዴቨሎፕመንት #ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂታሪክ #ዲጂታልጉዞ

🚨 አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ ማንቂያ፡ Albiriox ባንኪንግ ትሮጃን ⚠️ ማንኛውንም የባንክ ሂሳብዎትን በአንድ ጊዜ ባዶ ሊያደርግ የሚችል አደገኛ አደጋ!!በቅርቡ የወጣው Albiriox የተሰኘው አዲስ የአንድሮይድ ሶፍትዌር (Malware) እጅግ አደገኛ እና በፍጥነት እየተዛመተ ያለ ስጋት ነው። ይህ ቫይረስ የተጠቃሚዎችን ስልኮች በቀጥታ በመቆጣጠር የባንክ እና የክሪፕቶ (Crypto) ሂሳቦችን ሊያጠፋ ይችላል። 🔥 Albiriox ን አደገኛ የሚያደርጉት ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው? 1. የቀጥታ ስልክ ቁጥጥር (Live Remote Control):ቫይረሱ ስልክዎን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራል። ሰርጎ ገቦች ስልክዎን በራሳቸው እጅ እንደያዙት ሆነው መገልገል ይችላሉ። 2.በስልኩ ላይ የሚፈጸም ማጭበርበር (On-Device Fraud):ከዚህ በፊት የይለፍ ቃሎች ይሰረቁ ነበር። አሁን ግን ሰርጎ ገቦች በቀጥታ በስልክዎ ውስጥ ያሉትን የባንክ ወይም የክሪፕቶ መተግበሪያዎች (Apps) ይከፍታሉ፣ የገንዘብ ዝውውር ይጀምራሉ፣ እና በስልክዎ የይለፍ ቃል ወይም የጣት አሻራ በመጠቀም ዝውውሩን ያጸድቃሉ። 3.በኪራይ መልክ መገኘት (Malware-as-a-Service - MaaS):ይህ ማለት ማንኛውም የሳይበር ወንጀለኛ በቀላሉ Albiriox ን ተከራይቶ/ገዝቶ የማጭበርበር ስራዎችን ሊጀምር ይችላል። ይህ ደግሞ በፍጥነት እንዲሰራጭ ምክንያት ሆኗል። 🦠 ቫይረሱ ወደ ስልክዎ የሚገባው እንዴት ነው? 👉በሐሰተኛ መተግበሪያዎች (Fake Apps) እና በማህበራዊ ምህንድስና (Social Engineering) ዘዴዎች ነው።የሐሰተኛ አፕሊኬሽኖች: በጎግል ፕሌይ ስቶር ውጭ ከማይታመኑ ምንጮች በሚወርዱ(Sideloaded) አፕሊኬሽኖች ውስጥ ተደብቆ ሊመጣ ይችላል። 👉ፊሺንግ (Phishing) መልዕክቶች: ህጋዊ ኩባንያዎችን ወይም የመተግበሪያ አማራጮች በሚመስሉ መልዕክቶች (በተለይ በኤስኤምኤስ የሚላክ ፊሺንግ)አማካኝነት የሚላኩ አደገኛ ሊንኮችን በመጫን። 🛡️ ራስዎን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ? 👉መተግበሪያዎችን ከኦፊሴላዊ ቦታ ብቻ ያውርዱ: አፕሊኬሽኖችን ሁል ጊዜ ከGoogle Play Store ወይም ከታመኑ ምንጮች ብቻ ይጫኑ። 👉ጥንቃቄ ያድርጉ: ባንክዎን ወይም የታወቁ ኩባንያዎችን በሚመስሉ የኤስኤምኤስ ወይም የቴሌግራም መልዕክቶች ውስጥ ያሉ አገናኞችን አይጫኑ። አጠራጣሪ ከሆኑ ድርጅቱን በስልክ ደውለው ያረጋግጡ። 👉አፕሊኬሽኖች የሚጠይቁትን ፍቃድ (Permissions) ይፈትሹ: አፕሊኬሽኖች ከሚፈልጉት በላይ የሆነ ፍቃድ (ለምሳሌ የባትሪ ማጽጃ የካሜራ ፍቃድ) ከጠየቀ ጥንቃቄ ያድርጉ። 👉ሶፍትዌርዎን update: ጎግል (Google) የሚለቃቸውን የደህንነት ማስተካከያዎች (Security Patches) ለማግኘት የአንድሮይድ ስልክዎን ሶፍትዌር እና የጸረ-ቫይረስ መተግበሪያዎን ሁልጊዜ update ማድረግ። ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ እንዲጠብቁ ይርዱ!! ስለተለያዩ የሳይበር ደህንነት ጉዳዮች ተጨማሪ ማብራሪያ እንዲያዘጋጅልዎ ይፈልጋሉ? 🫡በዚሁ ጉዳይ ሀሳብ አስተያየት ካላቹ comment ላይ እናውራበት 👇👇👇 @AbyssiniaDev @AbyssiniaDev

photo content

📢 ለሁሉም ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ​🏦 ከባንክ ወይም ከማንኛውም ተቋም  የተደወለ አስመስለው በመደወል "የሎተሪ አሸናፊ ሆነዋል" እያሉ የባንክ ሂሳብዎን ለመዝረፍ የሚሞክሩ አጭበርባሪዎች በዝተዋል። 🔈#መልእክት፡ ይህንን መረጃ ለወላጆችዎ፣ ለጓደኞችዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ ከዘራፊዎች ይታደጉዋቸው! ቸል አትበሉ፣ ብዙ ሰዎች በዚህ መንገድ ገንዘባቸውን አጥተዋል። ​🛑 እራሳችሁን ለመጠበቅ መከተል ያለባቹ ነገሮች ✅ ​1. ❌ PIN/Password አትስጡ: ባንክ በፍጹም የይለፍ ቃል ወይም በስልክዎ የሚገባውን OTP ኮድ በስልክ አይጠይቅም። ✅ ​2. 📞 ስልኩን ይዝጉ፡ "ሽልማት ገብቶልዎታል" የሚል ጥሪ ሲደርስዎ ወዲያውኑ ስልኩን ይዝጉት። ✅ ​3. 🏛️ በአካል ያረጋግጡ፡ ሾለ ማንኛውም ሽልማት ወይም ገንዘብ ጥያቄ ካለዎት፣ ወደ ባንክዎ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ወይም በባንኩ ይፋዊ የጥሪ ማዕከል ቁጥር በመደወል ያረጋግጡ። 🙏🙏 ​🙏 እባካቹ የቤተሰብዎን እና የጓደኛዎችዎን ገንዘብ ከዘራፊ ለመታደግ ይህንን መልዕክት አሁንኑ ለሁሉም ሟር ያድርጉ! ✅ 🧐 "ከባንክ ሎተሪ ደርሶዎታል"፡ የማጭበርበር ዘዴው ሰፊ ትንተና ይህ የማጭበርበር ወንጀል "Social Engineering" በመባል የሚታወቀው ዘዴ አካል ሲሆን፣ አጭበርባሪዎቹ ቴክኖሎጂን ከመጠቀም ባሻገር ሰዎችን በስነ-ልቦና ተጠቅመው መረጃ እንዲሰጡ በማድረግ ይፈጽሙታል። 👉የአጭበርባሪው የሥራ ሂደት (How the Scam Works)🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️ አጭበርባሪዎቹ ተጎጂውን በተለያዩ መንገዶች ያጠምዳሉ። ሂደቱ የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተላል። የስልክ ጥሪው እና የማንነት ማረጋገጫ: ⏺ የውሸት ማንነት: ደዋዩ ራሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ዳሽን ባንክ ወይም ሌላ የታወቀ ተቋም የሥራ አስኪያጅ ወይም ሠራተኛ አስመስሎ ያቀርባል።በመቀጠል የውሸት ሽልማት: "እድለኛ ደንበኛ ተመርጠዋል" ወይም "በእጣ ከፍተኛ ገንዘብ (ለምሳሌ 500,000 ብር)፣ ባጃጅ ወይም ሞተር ተሸልመዋል" ይላል።⏺ መተማመን መፍጠር: አንዳንድ ጊዜ ተጎጂው ሊያምናቸው የሚችል የባንክ አርማ ያለበትን የውሸት መልዕክት ወይም የሂሳብ ማመሳከሪያ ቁጥር ልከዋል ብለው ሊዋሹ ይችላሉ። 👉 ወጥመዱ (Asking for Credentials): 1. የማስተላለፍ ሰበብ: ሽልማቱን ወዲያውኑ ወደ ሂሳብዎ ማስገባት አለብን ይላሉ። 2.ሚስጥራዊ መረጃ ጥያቄ: ሽልማቱ እንዲገባ የሂሳብዎን ሚስጥራዊ ቁጥር (PIN)፣ የሞባይል ባንኪንግ የይለፍ ቃል (Password) ወይም በቅርብ ጊዜ ወደ ስልክዎ የመጣውን የአንድ ጊዜ ኮድ (OTP) እንዲነግሩዋቸው ይጠይቃሉ። ይህ የማጭበርበር ወሳኝ ነጥብ ነው። 👉የመጨረሻው እርምጃ (The Theft): #ተጎጂው የጠየቁትን ኮድ እንደነገራቸው፣ አጭበርባሪዎቹ ወዲያውኑ ወደ ባንኪንግ ሲስተሙ ገብተው በሂሳብዎ ውስጥ ያለውን ገንዘብ በሙሉ ወደራሳቸው ሂሳብ ወይም ወደ የሞባይል ካርድ ግዥ በፍጥነት ያስተላልፋሉ። ይህ ሁሉ የሚፈጸመው በደቂቃዎች ውስጥ ነው። #አንዳንዴም "የሽልማት ታክስ" ወይም "የፋይል ማቀነባበሪያ ክፍያ" በሚል ሰበብ ከራሳችሁ ሂሳብ ትንሽ ገንዘብ ወደ ሌላ ቁጥር እንድታስተላልፉ በማድረግ ከባድ ስህተት እንድትሰሩ ያደርጓችኋል። 🙄 አጭበርባሪዎች የሚጠቀሙት ስነ-ልቦናዊ ዘዴ (Psychological Tactics) ወንጀለኞቹ የሚተማመኑት በሰዎች ስነ-ልቦና ላይ ነው። 🤑 ስሜትን መቆጣጠር (Greed and Excitement): አንድ ሰው "ብዙ ገንዘብ አሸነፍኩ" ሲባል በፍርሃት እና በደስታ ግራ ይጋባል። አጭበርባሪዎቹ ይህንን ግራ መጋባት ተጠቅመው በፍጥነት ውሳኔ እንዲወሰን ያደርጋሉ። ⏱️ ጊዜ አለመስጠት (Sense of Urgency): "ይህ ዕድል አሁን ካላደረጉት ያልፍብዎታል"፣ "ስርዓቱ ሊዘጋ ነው" የሚሉ አስቸኳይ መልዕክቶችን በመጠቀም ተጎጂው በደንብ እንዳያስብ ወይም ከቤተሰብ ጋር እንዳይመክር ይከለክላሉ። 🗣️ የሥልጣን ማስመሰል (Authority): "እኔ የባንኩ ከፍተኛ ኃላፊ ነኝ"፣ "ይህ የባንክ ሚስጥራዊ አሰራር ነው" በማለት ተጎጂው ትእዛዝ እንዲቀበልና እንዳይጠራጠር ያደርጉታል። 🫡 እራስን ለመከላከል መወሰድ ያለባቸው ቁልፍ እርምጃዎች ማንኛውም ሰው የባንክ ደንበኛ እስከሆነ ድረስ የዚህ ወንጀል ሰለባ ሊሆን ስለሚችል የሚከተሉትን ህጎች በጥብቅ መከተል ያስፈልጋል፡ 🔒 ሚስጥራዊ ኮድዎን ለማንም አይንገሩ: ባንክዎ ወይም የባንክ ሰራተኛዎ በፍጹም የሂሳብዎን PIN፣ ATM Password፣ ወይም OTP በስልክ አይጠይቅም። ይህንን የሚያደርግ አካል 100% አጭበርባሪ ነው። ☎️ ተጠራጣሪ ይሁኑ: ማንም ሰው ባልጠበቁት ሰዓት ያልተጠየቀ ሽልማት እንደሰጠዎ ሲነግርዎ ወዲያውኑ ይጠራጠሩ። 🏛️ በአካል ያረጋግጡ: ሾለ ሽልማት ወይም የሂሳብ መረጃ ጥያቄ ከባንክ ደርሶኛል ካሉ፣ በስልክ ከመመለስዎ በፊት ወደ ባንክዎ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ወይም በባንኩ ይፋዊ የጥሪ ማዕከል (Call Center) ቁጥር በመደወል ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ። 📱 የኤስኤምኤስ ኮድዎን ይረዱ: ባንክ የሚልከው የአንድ ጊዜ ኮድ (OTP) ሁልጊዜም ለአንድ ተግባር ብቻ የሚያገለግል ነው። መልዕክቱ ላይ "ይህንን ኮድ ለማንም አይንገሩ" የሚለው ማስጠንቀቂያ መኖሩን ልብ ይበሉ። 🤔 ከተጭበረበረብኝ ምን ማድረግ አለብኝ? 1 ወዲያውኑ ለባንክዎ ይደውሉ: ገንዘብዎ እንደወጣ ከተረዱ ወዲያውኑ የባንክዎን ኦፊሴላዊ የጥሪ ማዕከል በመደወል ሂሳብዎ ወዲያውኑ እንዲቆለፍ ያድርጉ (Account Freeze)። 2 ለፖሊስ ያሳውቁ: የአጭበርባሪውን የስልክ ቁጥር፣ የደወለበትን ሰዓት እና የተሰረቀውን መጠን በመግለጽ በአቅራቢያዎ ለሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ወይም ለፋይናንስ ወንጀል መርማሪ አካል ሪፖርት ያድርጉ። ⁉️ ይህንን ሰፊ ማብራሪያ ተጠቅመው የቤተሰብዎን እና የጓደኞቾን የፋይናንስ ደህንነት ለመጠበቅ ያስችላል። 👍 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ @AbyssiniaDev @AbyssiniaDev

#ተቋርጦ የነበረው የቴሌቪዥን ስርጭት ተመለሰ አዲስ አበባ፤ ህዳር 5/2018(ኢዜአ)፦ተቋርጦ የነበረው የቴሌቪዥን ስርጭት ተመልሷል። የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤ
#ተቋርጦ የነበረው የቴሌቪዥን ስርጭት ተመለሰ አዲስ አበባ፤ ህዳር 5/2018(ኢዜአ)፦ተቋርጦ የነበረው የቴሌቪዥን ስርጭት ተመልሷል። የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሮ ነበር፡፡ በዚሁ ምክንያት ኢቢሲ ፤የፋና ቴሌቪዥን እና የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን፤ አገልግሎቱን ለመመለስ በተሰራው ሥራ የቴሌቪዥን ስርጭቱ ተመልሷል። @AbyssiniaDev @AbyssiniaDev

#መረጃ #etiosat የ ኢትዮሳት ቻናሎች በ ቴክኒክ ችግር ምክንያት እየሰሩ አደለም ። ችግሩ ሁሉም ጋር አጠቃላይ ስለሆነ የተከሰተው ምንም ሳትነካኩ ጠብቁ ይስተካከላል ። አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያው
#መረጃ #etiosat የ ኢትዮሳት ቻናሎች በ ቴክኒክ ችግር ምክንያት እየሰሩ አደለም ። ችግሩ ሁሉም ጋር አጠቃላይ ስለሆነ የተከሰተው ምንም ሳትነካኩ ጠብቁ ይስተካከላል ። አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል ። @devhackspace

ለመላው ኢትዮጵያዊን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2018 ዓ.ም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! Baga Ayyaana Geessan! ርሑስ በዓል ይግበረልና! @devhackspace @devhackspace
ለመላው ኢትዮጵያዊን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2018 ዓ.ም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! Baga Ayyaana Geessan! ርሑስ በዓል ይግበረልና! @devhackspace @devhackspace

call_for_original_document_physical_screening_trainee_pilot_addis.pdf4.51 MB

ቴሌግራም ሰሞኑን አዳዲስ ማሻሻያዎችን ያደረገ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ ✅ Public post search search tab ላይ አዲስ posts የሚል tab የተጨመረ ሲሆን ይህም public channe
ቴሌግራም ሰሞኑን አዳዲስ ማሻሻያዎችን ያደረገ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ ✅ Public post search search tab ላይ አዲስ posts የሚል tab የተጨመረ ሲሆን ይህም public channel ላይ የሚገኙ ነገሮችን search ማድረግ ያስችለናል። ከዚህ በፊት አንድን መረጃ search በምናደርግበት ጊዜ የቻናሉ ስም አልያም እኛ join ካደረግናቸው ቻናሎች ያለን መረጃ ነበር የሚያሳየን ነገር ግን posts ላይ search ስናደርግ አለም አቀፍ ካሉ ቻናሎች ላይ search results/ውጤቶችን ያሳየናል። ይህ feature አሁን ላይ ክፍት የሆነው ለቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ነው። ✅ Story Albums የቴሌግራም ቻቶቻችንን channel, group, bots እያልን እንደምንከፋፍለው post ያደረግናቸውንም stories በአልበም መሰነድ የሚያስችለን feature ነው። ይህንንም ለማድረግ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብ ነክተን ወደ my profile መግባት> album ውስጥ ማስገባት የምንፈልገውን story ጫን አድርገን መያዝ > add to folder> new folder> የፈለጋችሁት ስም መሰየም። ✅ Profile Rating ቴሌግራም ፕሮፋይል ላይ ቁጥር(ደረጃ) የሚያሳይ አዲስ badge የተጨመረ ሲሆን ይህም የቴሌግራም starን በመጠቀም የተደረገውን transaction የሚያሳይ ይሆናል። በተጨማሪም telegram ሌሎች ማሻሻያዎችን የጨመረ ሲሆን telegram መተግበሪያችሁን update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ። #telegram_update @devhackspace

🥷Incognito mode 🥷 Incognito mode ብራውዘሮች የኛን እንደ History, site data እና cookies ያሉ መረጃዎችን save ሳያደርጉ ብራውዝ ማድረግ የሚያስችለን featur
🥷Incognito mode 🥷 Incognito mode ብራውዘሮች የኛን እንደ History, site data እና cookies ያሉ መረጃዎችን save ሳያደርጉ ብራውዝ ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። 🥷 Incognito mode ላይ የከፈትነው ማንኛውም ታብ አንዴ ከዘጋነው በኋላ የዛ ታብ መረጃ አብሮ የሚጠፋ ይሆናል። ይህም እኛ የከፈትነውን ድረገፅ ሌላ ሰው ሌላ ጊዜ ለመክፈት አይችልም። 🥷 Incognito mode privately browse ማድረግ ከማስቻሉም በላይ በርካታ ድረገፆች ላይ sign in አድርገን ተጠቅመን ስንጨርስ በራሱ sign out ያደርግልናል። 🥷 chrome browser ከሆነ የምትጠቀመት Incognito tab ለመክፈት በስልካችሁ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ ከነካችሁ በኋላ New Incognito tab የሚለውን መጫን። እንዲሁም በዴስክቶፕ ከሆነ የምትጠቀሙት በቀላሉ Ctrl + Shift + N (mac ተጠቃሚዎች በctlr ቦታ cmd ተጠቀሙ) በመንካት Incognito tab መክፈት ትችላላችሁ። 🥷 ነገር ግን Incognito tab ከፍታችሁ ድረገፅ በምትጠቀሙበት ጊዜ ድረገጾች፣ Internet Service providers እና የመሳሰሉት የናንተን መረጃ ሊመለከቱ ይችላሉ። 🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አትርሱ ✅ @devhackspace

#conso part4 ቤተሰቦች በ consoApp ብዙ እንደተቸገራቹ ተረዳቸለው ኑ መነጋገር ያስፈልገናል በጋራ ተረዳድተን መስራት እንድንችል የሁላቹም ትብብር ግድ ነው። በተለይ conso chat ላይ ያላቹ ወደዚህ መምጣት አለባቹ በቻላችሁት መጠን ሰዎች ወደዚህ እንዲመጡ ማድረግ አለባቹ ከታች ኮመት ላይ ማንያውንም ጥያቄ አንሱ መልስ ይኖራል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @devhackspace @devhackspace

#conso part3 ምርጥ ከፋይ application Conso ይባላል ልክ እንደ telegram ሲሆን 1️⃣ Chat ባረጋችሁ ቁጥር 2️⃣ invite ባረጋችሁ ቁጥር 3️⃣ scroll ባረጋችሁ ቁጥር
#conso part3 ምርጥ ከፋይ application Conso ይባላል ልክ እንደ telegram ሲሆን 1️⃣ Chat ባረጋችሁ ቁጥር 2️⃣ invite ባረጋችሁ ቁጥር 3️⃣ scroll ባረጋችሁ ቁጥር የሚከፍላችሁ ይሆናል ያው ዋና አካውንታቹሁን ባታደርጉት መክራለው 👉ስንት point ሰበሰባቹ ከታች ኮመንት ላይ ፃፉልኝ? 👇👇👇👇👇👇👇👇 @devhackspace @devhackspace

#conso part2 ኮንሶ ብዙ ነገሩን አይቸዋለው ማለት ለማመን 50%ደርሻለው ያማለት አይሰራም ማለት አደለም ነገር ግን በውስጡ ያሉት ነገሮች ጤነኛ ነው ብዬ እንዳላስብ ምክንያት ሆነውኛል። የቴሌግ
+1
#conso part2 ኮንሶ ብዙ ነገሩን አይቸዋለው ማለት ለማመን 50%ደርሻለው ያማለት አይሰራም ማለት አደለም ነገር ግን በውስጡ ያሉት ነገሮች ጤነኛ ነው ብዬ እንዳላስብ ምክንያት ሆነውኛል። የቴሌግራም መተግበሪያ ሲትጠቀሙ የተታመኑ መተግበሪያዎችን ብቻ ይጠቀሙ። ✅ Telegram, Plus Messenger, Nekogram ⚠️ የማይታወቁ እና የማይታመኑ መተግበሪያዎችን (ምሳሌ፡ Conso App መተግበሪያዎች) አትጠቀሙ። ይህ ግል መረጃዎትን ሊያጠቃ ይችላል። 👉ሙሉ መረጃዎቻችሁ በቁጥጥር ስር ነው ያለው ለዛ በማትፈልጉት ኔላ አካውንት ካላቹ በዛ ግብ ጤነኛ የስራ አካውንት ከሆነ እንዳትሞክሩት መክራው 🙏 የግል መረጃዎቻችሁን ጠብቁ !! @devhackspace @devhackspace

#conso ብዙዎቻችን ስለዚህ ሰምተናል ሞክረናል እናም ሰፋ ያለ ውይይት እንድራግበት ነቁ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው። 1.ስለ ሪፈራል 2.ዊዝድሮ 3.አሰራሩ እናወራለን በመጨረሻም ስለዚህ አፕ ያላቹን ግላ
#conso ብዙዎቻችን ስለዚህ ሰምተናል ሞክረናል እናም ሰፋ ያለ ውይይት እንድራግበት ነቁ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው። 1.ስለ ሪፈራል 2.ዊዝድሮ 3.አሰራሩ እናወራለን በመጨረሻም ስለዚህ አፕ ያላቹን ግላዊ አመለካከት አናወራለን። @devhackspace @devhacksoace 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በሳይበሩም የቀጠለው ጦርነት . . . "ፕሪዲትሪ ስፓሮው" የተባለው የሳይበር ጠለፋ ቡድን ከኢራን ትልቁ የክሪፕቶ ኩባንያ "ኖቢቴክስ" ከ90ሚሊየን ዶላር በላይ የሚሆን ገንዘብ ማሸሹንና ማስወገዱን አ
በሳይበሩም የቀጠለው ጦርነት . . . "ፕሪዲትሪ ስፓሮው" የተባለው የሳይበር ጠለፋ ቡድን ከኢራን ትልቁ የክሪፕቶ ኩባንያ "ኖቢቴክስ" ከ90ሚሊየን ዶላር በላይ የሚሆን ገንዘብ ማሸሹንና ማስወገዱን አስታውቋል። ጠላፊ ቡድኑ ሃክቲቪስት (አክቲቪስት እና ሀከርስ) ቡድን ነኝ ሲል ራሱን የሚጠራ ሲሆን ከአንድ አመት በላይ ምንም አይነት ከባድ ጥቃት ሳያደርስ ቢቆይም ዳግም እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ብቅ ብሏል። ከእስራኤል ጋር ጥብቅ ግንኙነት እንዳለው የሚታመነው ቡድኑ በቴሌግራም ገጹ "ኖቤቲክስ ሽብርተኝነትን በገንዘብ በመደገፍ እና ማዕቀብን በመጣስ ቁልፍ የገዥው አካል መሳሪያ ነው" ሲሉ ጽፏል። ቡድጉ ሰኞ ዕለት የመንግስት ንብረት በሆነው የኢራን ባንክ ሴፓህ ላይም ጠለፋ እንደፈጸመ ይናገራል። ጦርነቱ ከተተኮሽ በዘለለ ወደ ሳይበር ጦርነት ጭምር እየሄደ መሆኑ ይህ አንዱ ማሳያ ነው ተብሏል። @devhacksapce @devhackspace

✌️ ውድ ቤተሰቦቼ በጋራ የምንሰራው ስራዎች አሉኝ ለዛ የዚን ቻናል ሊንክ ቢያንስ ለ 10ሰዎች ሼር አድርጉልኝ ምንድነው የምንሰራው ካላቹ? 1.በቴሌግራም ገንዘብ መስራት እንጀምራለን 2.ሶሻል ሚዲያላይ በተለይ እንደ ቲክቶክ አካውንታቹ 1000መግባት ላልቻላቹ እናም ኔላም ነገሮች... 3.ተያያዝ የጋራ ስራዎችን በጋራ የምንሰራ ነው የሚሆነው። መስፈርት 1. ሶሻል ሚድያ በመቀም የሚችል ማንኛውም ሰው 2.ፈጣን የሆነ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ 👉ምንም አይነት ኢንቨስት አያስፈልግም አይጠይቅምም በጋራ የምንሰራው ስራ ነው መተባበር ብቻ። ተያይዘን ሁላችንም በጋራ እንደግ !! 🙏🙏🙏ዝብላቹ አትምጡ ቢያንስ 10 ሰው ጋብዙልኝ በቅርቡ እንጀምራለን መልካም ኮይታ። @devhackspace @devhackspace