cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🔱Life & Rule 🔱

Bro ከሰው ምንም ነገር አትጠብቅ ከፈጣሪህ ብቻ Attention you life 🕸 https://t.me/Life_and_Rule

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
206
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰዎች በህይወትህ ይመጣሉ ደግሞም ይሄዳሉ፡፡ አንድ ቀን ለብቻህ ሰው  በሌለበት ልትሞት ትችላለህና ሰዎችን አትደገፍ
Hammasini ko'rsatish...
A,ሃይ ቆንጆ🖐 B, ሠላም🙏 A,ምን እያረግሽ ነው B,በረሮ እየገደልኩ ነው A,ሥንት ገደልሽ B,5ሴት እና2ወንድ በድምሩ7 A,እንዴ 😳 ፆታቸውን እንዴት አወቅሽ B,አምስቱን መስታወት ላይ    ሁለቱን ደግሞ የቢራ ጠርሙስ ላይ    ነው ያገኘዋቸው::😀😄
Hammasini ko'rsatish...
ይቅር ባይነት ለሌሎች የምትሰጠው ስጦታ ነው።🙏 መርሳት ደግሞ ለራስህ የምትሰጠው ስጦታ ነው።☺️                 👥🫶
Hammasini ko'rsatish...
አንዳንዴ የማይመጣን ነገር መጠበቅ ከምር በጣም ይደክማል የማይሆን ነገር መመኘት በጣም ያስጠላል ተስፋ በሌለው ነገር ላይ ተስፋ እንደማድረግ የሚያስጠላ ስሜት የለም ግን ደሞ እንደማይሆን እያወክ ትጠብቃለህ ግን ከንቱ የከንቱም ከንቱ ልፋት ነው 😒😔     
Hammasini ko'rsatish...
ኦርቶዶክሳውያን አዲስ የደረሰን መረጃ አለ እሱም ምንድነው መምህር #ምህረታብን አሰፋን አስረውታል እንዲፈታልን ድምፅ ልንሆነው ይገባል !!! #ድምፅ እንሁነው ከዚጋ በተያያዘ ልጅ #ቢኒንም አስረውታል እና ድምፅ ልንሆናቸው ይገባል ድምፅ እንሁናቸው ✊🏾
Hammasini ko'rsatish...
ለመላው የሞባይል ዳታ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ VPN በሰላም አደረሳችሁ።😁
Hammasini ko'rsatish...
እባካችሁ ሼር በማድረግ ደስታቹሁን አሳዩን🥰!
Hammasini ko'rsatish...
ከ-ቅዱስ-ሲኖዶስ-የተሰ -መግለጫ.pdf0.80 KB
አንዳንዴ በህይወታችሁ የሆነ ሰው ይናፍቃችሁ እና በቃ የሆነ ሰው Text ማረግ ትፈልጋላችሁ መደወል ትፈልጋላችሁ ነገር ግን .... ይሄን መረግ አትችሉም 😞 ምክንያቱም... ለናንተ ግድ የላቸውም አረጋችሁ አላረጋችሁ 😒
Hammasini ko'rsatish...
አክብር ! ሁሉም ሰው የተለያየ ነው በመልክ ፣ በቁመና ፣ በትምህርት ደረጃ ፣ ባለው የሀብት መጠን በመሳሰሉት ሁላችንም የየራሳችን ልዩነት አለን ነገር ግን አንድ የሚያደርገን ትልቅ ነገር አለ " ሰውነት ! " ፈጣሪ ከፍጡሩ ሁሉ የበላይ አዛዥ አድርጎ ሰርቶናል ! በሀብት መጠናችን ወይ በዝናችን አልለየንም ለሁላችን እኩል ክብር ሰጥቶን እኩል ፀሀይ ና ጨረቃን ያበራልናል ! " ታድያ የፈጠረው ፈጣሪ ባለው ነገር ያልናቀውን ሰው እኛ ምን ብለን ነው የምንንቀው እኩል ያከበረን ፈጣሪ ነውና ሁሌም መከባበር እንልመድ " መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.