467
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-1630 kun
Postlar arxiv
467
☢️ ነፃ internet ይሄ App free internet ይሰጣል ተጠቀሙበት ፋይል ምናምን አይፈልግም ኮኔክት ብቻ::
አፑን ከplay store Download አድርጉ እ ከስር የሚከተለዉን step በመጠቀም Connect አድርጋቹ ተጠቀሙ:: FREE FREE FREE
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
467
🪙MEMEFI COMBO
👨💻 Code 2 1 1 4
✅ 500k
✅ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው።
✅https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_d86b74173d
@EthCryptopia
467
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo
✅PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
✅በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ
@EthCryptopia
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
የ Lost Dogs የትላንት ምርጫ አሸናፊ Quarantine ሆኗል።
አሸንፈናል💰
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
ከዚ በፊትም Active code በየ 24ሰዐቱ ምታገኙበትን ቦት ፖስተን ነበር አሁንም በተመሳሳይ ሌላ Active code የሚሰጥ ቦት መቷል!
ያው የተላከልን ከዚ ከቻናላችን ቤተሰብ ነው Hamster ተጨማሪ code የሚያስፈልጋቸው ጌሞች አምጥቷል በቀላሉ Active Code
ለማግኘት ይሄን ተጠቀሙ
👇👇
@hamster_tools_bot
@hamster_tools_bot
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
🐹 የሀምስተር ኮምባት የዛሬ Mini Game አሰራር 🎮
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
DAILY HAMSTER CHIPER
1. Letter C: - • - •
2. Letter H: • • • •
3. Letter A: • —
4. Letter I: • •
5. Letter N: — •
467
Repost from Eth-cryptopia
🪙MEMEFI COMBO
👨💻 Code 4 2 2 4
✅ 500k
✅ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው።
✅https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_d86b74173d
@EthCryptopia
467
https://t.me/pepe_miner_game_bot/miniapp?startapp=378420136___de8faea32a864ab0980e2b343aaa0e32
Here's the $PEPE gift package I'm sending to everyone. Let's see who gets luckiest and can draw the most $PEPE! Just collect a bit more, and you'll be able to withdraw!
467
https://t.me/gamee/start?startapp=ref_378420136
Let’s earn more together in upcoming Airdrop!
🎁 Get 500 WP welcome gift
💰 Join NOW to maximize your rewards
467
Repost from ⚡️ᎬᎬᏌ
ብዙ ጊዜ በተለያየ አጋጣሚ NFT የሚል ቃል እንሰማለን። ግን NFT ምንድን ነው?
NFT ትርጓሜው Non-Fungible Token ማለት ሲሆን Non-Fungible ማለት በሌላ ተመሳሳይ ነገር የማይተካ፣ unique የሆነ የራሱ ብቸኛ ምንነት ያለው ነገር ሲሆን Token ደግሞ የማንኛውም digital asset መገለጫ ኮዱ ማለት ነው።
ግልፅ እንዲሆንልን በቀላል ምሳሌ እንየው
ለምሳሌ የሰው ልጅ የራሱ ማንነት ያለው የትም ቦታ ሊደገም የማይችል 1 ሰው 1 ብቻ ነው። ስለዚህ ሰው በተፈጥሮ non-fungible ነው ማለት እንችላለን። ነገር ግን ያ ሰው በስልኩ ፎቶ ቢነሳ ፎቶው digital ስለሆነ Non-fungible ነው ልንለው አንችልም። ምክንያቱም copy ተደርጎ በተለያየ ስልክና ኮምፒውተር ተመሳሳይ ፎቶ ሊደጋገም ስለሚችል። በዚህ የDigitalና የinternet አለም ማንኛውም digital ሃብት (ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ሰዕል) እንዳይደገምና አንድና አንድ ብቻ እንዲሆን የሚደረግበት መንገድ አለ። ይህም የcryptocurrency ሃሳብን በመጠቀም አንድን የጥበብ ውጤት የጥበቡ ባለቤት ብቻ እንዲይዘው ከፈለገም እንዲሸጠው ለማድረግ ይጠቅማል። ይህም NFT ይባላል።
NFT ብሎክቼይን ላይ ያለና ልዩ በሆነ ኮድ የተመሰጠረ እራሱን የቻለ የክሪፕቶከረንሲ ሃብት ነው። ልክ እንደማንኛውም ክሪፕቶ መሸጥ መግዛት ወይም መያዝ ይቻላላል።
ማንኛውም digital ነገር (ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ሰዕል) Non-Fungible ለመሆን በሜታ ዳታው encrypt ሆኖ የግድ Blockchain ላይ መቀመጥ አለበት።
ለምሳሌ Pixelverse NFT Claim ካደረጋችሁ Tonspace ዋሌታችሁን ክፈቱና መጨረሻ አካባቢ collectibles ከሚለው ስር claim ያደረጋችሁትን NFT ታገኛላችሁ። ይህን NFT ልክ እንደማንኛውም ክሪፕቶ በTon Blockchain ላይ transfer ማድረግ ትችላላችሁ።
ተጨማሪ ብዙ ዝርዝር ነገር አለው በቀጣይ እንመለስበታልን።
©️@bighabesha_softwares
467
DAILY HAMSTER CHIPPER
1. Letter S: • • •
2. Letter I: • •
3. Letter G: — — •
4. Letter N: — •
5. Letter E: •
6. Letter R: • — •
THIS IS AUTOMATED MESSAGE 🖨
