uz
Feedback
FX..📈

FX..📈

Yopiq kanal
467
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-1630 kun
Postlar arxiv
Custodial and non custodial wallet #custodial_wallet ✅|| ድጅታል ዋሌቶች በሁለት ይከፈላሉ። የመጀመሪያው custodial ይባላል። ይህ የዋሌት ዓይነት በ3ተኛ ወገን
Custodial and non custodial wallet #custodial_wallet ✅|| ድጅታል ዋሌቶች በሁለት ይከፈላሉ። የመጀመሪያው custodial ይባላል። ይህ የዋሌት ዓይነት በ3ተኛ ወገን ተቆጣጣሪነት የሚተዳደር የዋሌት ዓይነት ነው። ገንዘብ በምትላላኩበት ወይም የተለያዩ ስራዎች በምትሰሩበት ሰዓት የሆነ ችግር ቢፈጠር ለ3ተኛ ወገን ወይም ለድርጅቱ ቅሬታ በማቅረብ ችግራችሁ ሊፈታ ይችላል። በዚህ ስር የሚመደቡ: ባይናንስ ፣ ቴሌግራም ዋሌት ፣ ኤሌክትረም .... #noncustodial ✅|| ይህ የዋሌት አይነት ደግሞ ምንም ዓይነት 3ተኛ ወገን የሚባል ነገር የለውም። ሁሉም ስራዎች የሚከናወኑት በsystem እና በአካውንቱ ባለቤት መካከል ነው። የእነዚህ ዋሌት ፓስወርድ ቢጠፋባችሁ ፣ recovery phrase ቢጠፋባችሁ ወይም የሆነ ስህተት ብትሰሩ ተጠያቂ አካል ወይም ቅሬታ የምታቀርቡለት 3ተኛ ወገን የለም። ስለዚ ለምትሰትተ ስህተት ተጠያቂው ራሳችሁ ናችሁ። የጠፋባችሁ ማንኛውም ገንዘብ ሆነ ሌላ አይመለስላችሁም። በዚህ ስር የሚመደቡ tonkeeper ,tonspace beta , my wallet , okx web3 , trust wallet web3 , binance web3 .... ወዘተ ናቸው። ቀጥሎ #pixfi እንዴት claim እና stake ማድረግ እንችላለን የሚለውን እናያለን። @nohafx1 @nohaairdroo

#pixfi ✅|| ከትናንት ወዲያ pixelverese ሊስት መደረጉ የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ሁላችንም ባልጠበቅነው መንገድ ቶከን የሚሰጣቸው ከlevel 5 እስከ level 10 ለደረሱ ብቻ መሆኑን ተ
#pixfi ✅|| ከትናንት ወዲያ pixelverese ሊስት መደረጉ የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ሁላችንም ባልጠበቅነው መንገድ ቶከን የሚሰጣቸው ከlevel 5 እስከ level 10 ለደረሱ ብቻ መሆኑን ተገልጿል። ✅|| የፈለገው ያህል ኮይን ቢኖራችሁ ደረጃችሁ ከአምስት በታች ከሆነ ቶኮኑ አታገኙም። እንዲሁም ከሊስት በኋላ ማለትም ከጁን 18 በኋላ level ብታሳድጉም ቶከን ማግኘት አትችሉም። ደረጃችሁ አሁን ማሳደግ ትችላላችሁ ነገር ግን ዋና ጥቅሙ ወደፊት የሚመጡ ጥቅማ ጥቅሞችን እድሎች ለመጠቀም እንጂ አሁን የሚሰጣችሁ ምንም አይነት reward አይኖርም። ✅|| ግልፅ ተደርጎ ባይቀመጥም ለሁሉም ታብ ታብ ያደረገ ከጁን 25 ጀምሮ NFT ይሰጠዋል። ምን ያህል የሚለው ግን የታወቀ ነገር የለም። ቀጥሎ custodial እና non custodial ዋሌት ምን ማለት ነው የሚለው እንመለከታለን። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

አሰራሩ በቪዲዮ ቁልፏን ለማስወጣት ነው!

Hamster kombat Puzzle solve (mini game) የሚል Feature መጥቷል ገብታችሁ እዩት
Hamster kombat Puzzle solve (mini game) የሚል Feature መጥቷል ገብታችሁ እዩት

HAMSTER KOMBAT DAILY COMBO
HAMSTER KOMBAT DAILY COMBO

#PEPE Mining Bot✅ ✨ PEPE Coin Mining Bot ሲሆን በየቀኑ free Diamond ይሰጣጣችኋል እናም ከ 170 እና ከዛ በላይ Diamond ከደረሳችሁ ከ 600k PEPE እና ከዛ በ
#PEPE Mining Bot✅ ✨ PEPE Coin Mining Bot ሲሆን በየቀኑ free Diamond ይሰጣጣችኋል እናም ከ 170 እና ከዛ በላይ Diamond ከደረሳችሁ ከ 600k PEPE እና ከዛ በላይ ወደ Rovex wallet ማውጣት ትችላላችሁ 👍 👬 አንድ ሰው ስትጋብዙ 2 Diamond ይሰጣችኡሀል👍 📊 600K PEPE ~ 7.5 Usdt ማለት ነው በአሁን ሰአት🥳 ያልጀመራቹ link👇👇👇 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=378420136 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=378420136 ምርጥ Free PEPE Mining bot✨ ነው ሞክሩት 👍

🤑BLUM ✅ትኬታቹን ተጠቀሙ የሚል ነገር እየወጣ ነው 👀 ✅ዛሬ Twitter Space ላይ አዲስ ነገር ሳይወራ አይቀርም። @EthCryptopia
🤑BLUM ✅ትኬታቹን ተጠቀሙ የሚል ነገር እየወጣ ነው 👀 ✅ዛሬ Twitter Space ላይ አዲስ ነገር ሳይወራ አይቀርም። @EthCryptopia

Repost from Eth-cryptopia
🔔Tapswap Make Money In crypto (Round 4 Day 3 Task 2) ✅CODE - WebSocket ✅ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂ
🔔Tapswap Make Money In crypto (Round 4 Day 3 Task 2) ✅CODE - WebSocket ✅ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊 ✅Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም። @EthCryptopia

Repost from Eth-cryptopia
🔔Tapswap Make Money In crypto (Round 4 Day 3 Task 2) ✅CODE - WebSocket ✅ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂ
🔔Tapswap Make Money In crypto (Round 4 Day 3 Task 2) ✅CODE - WebSocket ✅ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊 ✅Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም። @EthCryptopia

Repost from Eth-cryptopia
🔔Tapswap USDT VS USDC The ultimate stable Coin Show Down|Tapswap Education (Round 4 Day 3 Task 1) ✅CODE - 7N008TQ31V ✅ወድያው ኮ
🔔Tapswap USDT VS USDC The ultimate stable Coin Show Down|Tapswap Education (Round 4 Day 3 Task 1) ✅CODE - 7N008TQ31V ✅ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊 ✅Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም። @EthCryptopia

🪙 PIXFI 🌐Bybit ✅አሁን ያለበት Price 🔥 @EthCryptopia
🪙 PIXFI 🌐Bybit ✅አሁን ያለበት Price 🔥 @EthCryptopia

🪙 PIXFI 🌐Bybit ✅አሁን ያለበት Price 🔥 @EthCryptopia
🪙 PIXFI 🌐Bybit ✅አሁን ያለበት Price 🔥 @EthCryptopia

🪙 PIXFI ✅Pixel Telegram Channel ላይ Airdrop Allocation እና Claim process አሳውቀዋል።Claim የሚደረገው ቀጣይ ሳምንት July25 ላይ ነው። ✅ዛሬ ግን Maj
🪙 PIXFI ✅Pixel Telegram Channel ላይ Airdrop Allocation እና Claim process አሳውቀዋል።Claim የሚደረገው ቀጣይ ሳምንት July25 ላይ ነው። ✅ዛሬ ግን Major exchange ላይ ሊስት ይደረጋል። Levels 5-7 — Rare Levels 8-9 — Epic Level 10 — Legendary ✅10% Reward of Total Supply Token ወድያው ታገኛላቹ! ✅ሙሉ ለማንበብ ይሄን ተጫኑ @EthCryptopia

News. Today. Great news. በማለት Dot coin ቻናላቸው ላይ ለቀዋል ምናልባት አዲስ ነገር ይኖር ይሆን?
News. Today. Great news. በማለት Dot coin ቻናላቸው ላይ ለቀዋል ምናልባት አዲስ ነገር ይኖር ይሆን?

🪙MEMEFI COMBO 👨‍💻 Code 3 3 1 4 👨‍💻 Code 1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 2 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር
🪙MEMEFI COMBO 👨‍💻 Code     3 3 1 4 👨‍💻 Code  1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል። ✅ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው ✅  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_23ab841e87 https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_23ab841e87 @nohafx1

🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo ✅PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል ✅በመጀመርያ Fight የሚለ
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo ✅PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል ✅በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ @nohafx1

✅|| Musk impire ከ ኖትኮይን ጋ በጋራ እንደሚሰሩ በገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል። እንዳሉትም ከሆነ እንደ Notcoin ያለ ጠንካራ አጋር ጋር ድጋፍ በማግኘታችን በጣም ደስተኞች ነን። ይህ ህ
✅|| Musk impire ከ ኖትኮይን ጋ በጋራ እንደሚሰሩ በገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል። እንዳሉትም ከሆነ እንደ Notcoin ያለ ጠንካራ አጋር ጋር ድጋፍ በማግኘታችን በጣም ደስተኞች ነን። ይህ ህብረት ለእኛ እና ለመላው ተጠቃሚዎቻችን ትልቅ ትርፍን ይዞ እንደሚመጣ እርግጠኞች ነን ሲሉ አክለዋል። 📌ይህም ማለት Musk impire ትልቅ ፕሮክት እንደሆነ ያመላክታል። ከ ፕሮፊት ፐር ሃወሩ በላይ የተሰበሰበው MONEY  ዋጋ አለው በለዋል 👇 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero378420136 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero378420136 FOR MORE JOIN US Share 🚀🚀🚀 @Nohafx1

#Dogs ✅|| በቴሌግራም ቻናላቸው 5 ሚልዮን ተከታይ አግኝቷል። ✅|| በቦቱ ከ10 ሚልዮን በላይ ተጠቃሚ ደርሷል። ✅|| በቴሌግራም verfied ተደርጓል። ✅|| ለመቀላቀል ካሰባችሁ ቴሌግራም አካ
#Dogs ✅|| በቴሌግራም ቻናላቸው 5 ሚልዮን ተከታይ አግኝቷል። ✅|| በቦቱ ከ10 ሚልዮን በላይ ተጠቃሚ ደርሷል። ✅|| በቴሌግራም verfied ተደርጓል። ✅|| ለመቀላቀል ካሰባችሁ ቴሌግራም አካውንታችሁ user name (ለምሳሌ @someone) ሊኖረው ይገባል። ✅|| ጆይን ማለትና ሰው መጋበዝ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። ያልጀመራችሁ ካላችሁ 👉 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=A8yXD_9xT7GZOby0kj1kFw @Nohafx1 @Nohaairdrop

መማር የምትፈልጉት.
Anonymous voting