467
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-1630 kunlar
Postlar arxiv
467
Repost from ⚡️ᎬᎬᏌ
#Whatsapp_update
በቢልዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት WhatsApp ሰሞኑን አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህ update ካስተዋወቃቸው features መካከል።
Voice message transcript
የድምፅ መልዕክቶችን ወደ ፅሁፍ መቀየር የሚያችል feature ሲሆን አሁን ላይ እንግሊዘኛን ጨምሮ በአራት ቋንቋዎች ብቻ ነው የቀረበው። ይህንንም ለማድረግ ወደ setting በመሄድ chats የሚለውን መምረጥ ከዚያም voice message transcripts የሚለውን on ማድረግ እና ቋንቋ መምረጥ። ይህ feature telegram ላይ premium ላላቸው ሰዎች መስራት ከጀመረ ሰነባብቷል።
🎯Lists/folders
ሰዎችን፣ ግሩፖችን ፣ቻናሎችን፣ እኛ በተመቸን መልኩ ቴሌግራም ላይ እንዳለው folder አሰናድተን ቻት ማድረግ ያስችለናል። ይህም WhatsApp አጠቃቀማችንን እጅግ ያቀላጥፍልናል።
🎎Filter እና Effect
ልክ እንደ tiktok እና Snapchat WhatsAppም Filter እና Effect አካቷል። ይህንንም ለማድረግ WhatsApp ላይ video/photo ማንሻ ቦታ ላይ ከታች የተጨመረችውን የእስክሪብቶ ምልክት በመንካት ይህንን feature መጠቀም ትችላላችሁ።
@alazaarr

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን ❤️🎄🎄
433 CRYPTO™
467
Best telegram bots
@LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ።
@youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ።
@stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ።
@YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ።
@StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው።
@GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ።
467
Repost from ⚡️ᎬᎬᏌ
የሰራተኞች እጥረት ያጋጠማት ጀርመን ተጨማሪ 200 ሺህ የስራ ቪዛዎችን አጸደቀች
በአውሮፓ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቷ ሀገር በየአመቱ 400 ሺህ ሰራተኞች ጉድለት ያጋጥማታል።
https://bit.ly/40LUNSy
467
BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል
73,750 ሰው ሲደርስ ይጀምራል, አሁን 13k ሰው አከባቢ ተመዝግቧል
ተቀላቀሉ👉 https://s.binance.com/HUekYvPv?utm_medium=app_share_link_telegram
467
Bitget wallet officially ለ1M ሰው Reward አዘጋጅቷል ።
ለአሁኑ Reward ምን እንደሆነ አይታወቅም 🙂
Almost 110k ሰው Join አድርጎል የ890K ሰው ቦታ አለ ከዛ ይዘጋል ።
መሳተፍ ከፈለጋችሁ ➡️https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNMF51gJ9uf91f
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
Bitget wallet officially ለ1M ሰው Reward አዘጋጅቷል ።
ለአሁኑ Reward ምን እንደሆነ አይታወቅም 🙂
Almost 110k ሰው Join አድርጎል የ890K ሰው ቦታ አለ ከዛ ይዘጋል ።
መሳተፍ ከፈለጋችሁ ➡️ Bitgetreward
467
በታሪክ ትልቁን Airdrop የሰጠው Airdrop project uniswap ነበር ።
6B+$ ነበር በAirdrop መልክ የሰጠው ( ከNotcoin 10እጥፍ በላይ ) 😮💨
Notcoin eligible players 10m +
Dogs elgible players 42m
uniswap eligible players 250k+ only ...
Average ስንመለከት 1 ሰው ከ400uni token በላይ አግኝቷል .... Uni Listed price 3$ ነበር ... so Average ስንመለከት እያንዳንዱ player 1200$ በላይ አግኝቶ ነበር ።
We missed this chance? yh ... but we can do more now !!
467
🖥 ስለ Crypto wallet በጥልቀት በመግባት እንመልከት🎮Crypto Wallet ልክ ብር እንደምታስቀምጡበት እውነተኛ የኪስ ቦርሳ ይሄ ደግሞ የዲጂታል ገንዘባችሁን ደህንነት ይጠብቃል። ስለዚህ የሆነን Cryptocurrency ለመጠቀም ከፈለጋችሁ መጀመሪያ Wallet ሊኖራችሁ ይገባል። 👛Walletዎችን በሁለት ትልልቅ ምድቦች እንመልከታቸው ፡ Custodial እና Non custodial : 🔤 Custodial Wallets? የእናንተን crypto ሌሎች ሰዎች ናቸው የሚያስተዳድሩት ። እንደዚህ ዓይነት wallet አንዳንድ Exchangeዎች ላይ ታገኛላችሁ። 🔤 Noncustodial Wallets? በዚህ wallet ያላችሁን Currency ደህንነት መጠበቅ የእራሳችሁ ኃላፊነት ነው። በስልኮቻችን የምንጠቀማቸው አብዛኛዎቹ Wallet እንደዚህ ናቸው። 🔤ቆይ ግን ሌላም አለ! Walletዎች ከአጠቃቀም አኳያ Hot እና Cold በመባል ይከፈላሉ ። 🔥 Hot wallet online ላይ ወይም ከ Internet ጋር የተገናኙ ናቸው 🧊 Cold wallet የምንላቸው ግን offline ናቸው። 🗂 በአይነት ስንከፋፍላቸው ደግሞ: የሶፍትዌር ፣ የሃርድዌር እና የወረቀት Wallet አለ ። እያንዳንዳቸው Hot/Online ወይም Cold/Offline ሊሆኑ ይችላሉ 😅ግራ ካጋባችሁ አትጨነቁ በሌላ Post በደምብ እናነሳቸዋለን። 🫠 ትንሽ ውስብስብ ሊመስል ይችላል but here is the deal የበለጠ ቁጥጥር በፈለጋችሁ ቁጥር Cold Wallet ተጠቀሙ ከHot Wallet ይበልጥ Secure ናቸው ። ➡️Noncustodial cold wallet 🔒እጅግ በጣም አስተማማኝ ነገር ግን ብዙም ምቹ ያልሆኑ ናቸው። ➡️Custodial hot wallet ? ቀላል ግን ቁጥጥሩ ያነሰ ነው ። ለእናንተ የሚስማማውን ማግኘት ብቻ ነው ከዛ የተስማማችሁን መጠቀም ነው ።
467
ቴሌግራም ወደፊት የቢዝነስ መነሀርያ እንደሚሆን ፍንጭ እየሰጠ ነው።
#coub
አዲስ verify የሆነ bot ✅✅✅
✅|| Coub በቅርቡ Telegram Platform ላይ Short Video Feature ይዞ ሊመጣ እየተንቀሳቀሰ ያለ ነው ልክ እንደ Tiktok
✅|| እንደ Tiktok ቪዲዬ እየሰራችሁ ብር ምታገኙበት ነው እስከ ነገ ድረስ ሙሉ በሙሉ አጠናቀው ይጀምራሉ ቀድማችሁ ተቀላቀሉ እና ቪዲዬ መስራት Coub መሰብሰብ ጀምሩ
✅|| ሚገርመው ደሞ በማየትም ሊከፉሉ አቅደዋል።
✅|| play store የራሱ የሆነ አፕ ያለው ሲሆን ከዚህ ቀደም አጫጭር gift ቪድዮ ለመስራት የሚያገልግል ነበር።
✅|| #ሴቶቻችን ደሞ እዚሁ ላይ የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ተብሎ ይገመታል።
✅|| 🔥 Notcoin, dogs , Mention አርገውታል 📱
✅|| ነገ ወይም ከነገ ወዲያ አጫጭር ቪድዮ መልቀቅ የምንችልበት አሰራር ይለቃሉ።
✅|| ብዙ ቪው ስታገኙ ብዙ ኮይን እንደምታገኙ እየተነገረ ነው።
✅|| በመጨረሻም የሰበሰባችሁት ኮይን ዋጋው ሲወጣለት መሸጥ ትችላላችሁ። ልክ እንደ ቲክቶክ ጊፍት ማለት ነው።
✅|| አሰራሩ ታስኮች መውሰድ ነው። እንዲሁም ቪድዮ መልቀቅ ሲጀመር በታየላችሁ መጠን ኮይን ታገኛላችሁ።
ለመጀመር 👇
https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_18793370