cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

sᴀᴅ ᴘʀᴏғɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ

Wlcm 2 our channel we r all about finding smiles in sadness & spreading joy life's challenges ,Together @Siraq_cloud

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 871
Obunachilar
+524 soatlar
+437 kunlar
+19530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:43
Video unavailableShow in Telegram
🤣 9👍 1
Couples
Hammasini ko'rsatish...
👍 25 1👏 1
Amharic has many accents, & all of them are somewhat funny (there's the ኦሮምኛ accent.. "አንቴ ለሚንዲኖ እንደዛ ሚሎ? ሚን ለማለቲ ፈሊጎ ኖ?", there's the ትግርኛ accent, ጉራጌ accent, ደቡቤ accent & so on..) & although the ሀረሪ accent is not famous like the rest, i'd argue it's the funniest of them all.. Few examples; In harari "ሲጥበኝ" translates to "ስጠኝ".. So when using Amharic, a person with a harari accent will just say "ስጥብኝ" Just imagine how the convos would go : መነፅሩን ስጥብኝ እስኪ - ኧ? ምን አልከኝ? : መነፅሩን ስጥብኝ - ለምን ያንተን እቃ እሰጥብሃለው? : የኔ ስለሆነ ነዋ ምትሰጥብኝ.. ቶሎ ስጥብኝ በናትህ - ሰውየው ጤና የለውም እንዴ? ለማነው ንብረትህን ምሰጥብህ? ወይስ ነገር ነው ምትፈልገኝ? : ነገሩንማ የፈለግክ አንተ ነክ! ንብረቴን ስጥብኝ እንጂ ሌላ ምን አልኩ?? መነፀሬን ስጥብኝ ነው ያልኩህ፣ ስጥብኝ Another one.. to say "መውጣት" (as in ወደ ፎቅ መውጣት) translates to "መትሴቀል" in Harari.. & Idk how this error occured - ግን a person speaking amharic with a harari accent will often say "ወደላይ እንሰቀል" to mean "ወደላይ እንውጣ" The convo goes smtng like: - እዚ ማንም የለም፣ ወደላይ እንሰቀል መሰለኝ : ምን እናርግ? 😧 - ወይ ከዚ እንሂድ፣ አልያም ወደላይ እንሰቀል : ምንሼ "ብንሄድ ይሻላል" ምናምን ጀመርሽ እንዴ? 😟 - አሁን ተሰቀላለህ ወይስ አትሰቀልም? : 😳😳 ወየው - ተወዋ ብቻዬን እሰቀላለው! አንተ እዚው ቆይ : ኧረ ተው ወዳጄ 😨 ኧረ የሰው ያለ!
Hammasini ko'rsatish...
🤣 20👍 6 4
🔥 10👍 1 1
Those unbelievable stories we hear abt how cheap things were in the past.. "በኛ ዘመን አንዱ ፍየል 3 ብር ተገዝቶ፣ ቆዳው 4 ብር ይሸጥ ነበር" (wait.. y'all ate ፍየል & made profit? 😧 so they paid y'all 1 ብር for eating the meat?? ሚ ኖጎ በሊይቭ ዲስ!) "የወር ደሞዜ 5 ብር ተ25 ሳንቲም ነበር፣ ታድያ ተንቀባርሬ ነበር ምኖረው፣ እቆጥብም ነበር.." (ሚንዲኖ ሚያወሩት እርሶ ሶዬ?? 😳) "ትዝ ይለኛል.. ተ97ኡ ግርግር ወዲ "ዳቦ 1 ብር ገባ" ተብሎ ሀገር ሲናጥ፣ ተንግዲ ሰው እንዴት ሊኖር ነው ካድያ?? ሲባል" (ቃልም የለኝ ለዚስ) I can't help but wonder.. ወደፊት አሁን ካለንበት የባሰ ቀን መጥቶ፣ እኛም በተራችን ለመጪው ትውልድ: «በኛ ግዜኮ ኑሮ ደና ነበር፣ ገንዘቡ መች እንዳሁን አቅሙን አጥቶ ወረቀት ሆነ?» እያልን ማይታመኑ stories እናወራ ይሆን??
Hammasini ko'rsatish...
😁 6👍 5
When you share your hotspot wz your ጀለሶች/siblings after they promise they'll only use it to check thier telegram (for chatting አንዴ).. but then you catch them using Tiktok እጅ ከፈንጅ! «አከ..ከ..ከ.. አዳሜ እዚ ነሻ? እዚ ነሻ?! እኔ በChat communicate ያረጋሉ እላለው፣ እናንተ በጀርባ እዚ Video ስር ትኮምታላቹ.. passwordኤን ቀይሬ እሰራሻለው! ልክ ነው ማስገባሽ!»
Hammasini ko'rsatish...
🤣 26💯 1
17👍 7💔 5
👍 10 3
Po'stilar arxiv