cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Werabe university selefy muslim student official channel

የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ጀመዓህ የቴሌግራም አድራሻዎች 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏖 https://t.me/wru_selefy_official_chanel 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝕘𝕣𝕠𝕦𝕡 🏝 https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents ለአካዳሚክ ጉዳዮች https://t.me/wruacademic

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 365
Obunachilar
+324 soatlar
-47 kunlar
+1330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👉👂 "አላህ ከዐርሽ በላይ ስለመሆኑ በግራመር (በነህው)"
[Clip:5:20 Mins] 🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/abdulham/2307
Hammasini ko'rsatish...
_አላህ ከዐርሽ በላይ ስለመሆኑ!_.mp32.45 MB
አሰላሙ አለይኩም ውድ ሰለፍዮች ዑስታዝ ሳዲቅ ገራሚ ዳዕዋ እያረገ ነው የውራቤ ሰለፍዮች ቦታ መግዣ ግሩፕ ላይ ተከታተሉ https://t.me/WRU_Selefy_Students
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። (1000626029373)

ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። የአካውንት ቁጥር ➷➷➘➘➘➴➴➘➘➘➘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉1000626029373 የአቢሲኒያ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉 187945704 የአካውንት ስም ➘➘➘ ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!

👍 1
........🎓እንኳን ደስ ኣላችሁ🌹........ አሰላሙ ዐለይኩም ልበል አስቀድሜ ልምድ እንኳን ዬለኝም አላውቅም ገጥሜ ለመግለፅ ያህል ነው ደስታዬን ባቅሜ congra🌹እህቴ congra🌹ወንድሜ habayi liiran takko ልበል በድጋሜ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጁንታ ከcovid ጋር ቢፈራረቅብን ልፋት ውጣውረድ ምንም ቢበዛብን የስኬቱ ጊዜ  ይመጣል  እያልን ችግር መከራውን በተስፋ ተሻግረን ይሀው ፍሬ አፈራ ብርቱ ልፋታችን ምስጋና ይድረሰው ለአንዱ አምላካችን አልሃምዱሊላሂ ብለን ከልባችን አለህን እናስታውስ ባለውለታችን ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ችግር መከራውን ሁሉንም አልፋች ከዘመድ ቤተሰብ ከሁሉም ርቃችሁ በመልካም እሳቤ አላማ ይዛችሁ ለወደፊት ጉዞ ተስፋን ሰንቃችሁ ዳገት ቁልቁለቱ ምንም ሳይከብዳችሁ እንቅፋቱን ሁሉ በትዕግስት አልፋችሁ ህልማችሁ ተሳክቶ ለዝህ ደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ እንኳ ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መራርቼ ሁሊማም ሀበይ አፍሬ ባሙ አለህ በረህመትከ ሊታይ አጄጄሙ በላይ ምካት ቆፈ ሁለምከ አለፍኩሙ ቲከሱይ ናር አፍራን ዮል ቢናም ሀንዤሙ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Congratulation Baga gammachiisa የካፊር ጠላቶች የኢስላም አንበሳ ሳትከፋፈሉ   በቀለም በጎሳ የሚናፍቅ ጊዜ ትዝታው ሲነሳ ዘመን ተሻጋሪ ለትውልድ ሚወሳ ታሪክ ሰርታችዋል መቼም ማይረሳ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሀበይ አፍሬ ባሙ የኢስላም መራርቼ አለህ የቂራሙ አይኒቺም ጥርመቼ የጀመዓችን ድምቀት ወንድም እህቶቼ የፍቅር ተምሳሌት ውድ ጓደኞቼ የኢስላም ወታደር ቆራጥ ወዳጆቼ የመለያ ጊዜዉ መድረሱን አይቼ መኖሩን ሳስበው እናንተን አጥቼ እንቅልፍ እምቢ ኣለኝ በምቾት ተኝቼ መልካም ይግጠማቹ የዲን ወገኖቼ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መታገስ ነው እንጂ የምን መከፋት ቢመጣም ባይመጣም የexit ውጤት አሏህ አዋቂ ነው የቀደር ባለቤት ሙእሚን እሰከሆንን ብንኖርም ብንሞት ጌታችን ቃል ገብቷል እንዲህ በማለት ላ ኸውፉን ዐለይሂም በዱኒያ ህይወት ወላ ሁም የህዘኑን በአኼራም ጀነት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በሰለፎች መንገድ  በነብያት ሱና ቀጥ ባለው መስመር በእውነት ጎዳና በጥሩ ስነ-ምግባር በሰሃቦች ፋና ወጣ ገባ ሳንል ርቀን ከንፍቅና ከቢደዓ መዕበል ከሙብተዲዕ ዜና ራሳችንን እንጠብቅ ከንደዝህ ፈተና በሰለፎች መንገድ በነቢዩ ሱና ጠንክረን እንሂድ ሀቅ ለይ እንፅና አሏህን እንታዘዝ ገብተን በእስልምና ለዚም ለዛም አለም አዋጪ ነውና ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የዩሱፍ ተከታይ ምርጥ ወንድሞቼ የዘመኑን ፊትና መብዛቱን አይቼ ትንሽ ነገር ልበል ኡስታዝን ሰምቼ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ገንዘብ እኮ አይደለም ሸርጡ ለትዳር ቤት መኪናም ሳይሆን ዋናው ቁልፍ ነገር ቁንጅናም አይደለም የመጣመር ምስጥር ኢማን ቢሆን እንጂ ትልቁ ቁምነገር ሁሉም ቢገኝ ግን ኑሩን ዐላ ኑር አስታውሳለሁኝ ኡስታዝ ብለው ነበር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የመርየም የዐስያ ተተኪ እህቶች የኢስላም ማንነት የሱና ብርሃኖች የሰለፊያን መንገድ ፅኑ ተከታዮች ጥቂት ላስታውሳቹ ስሙኝ ሙእሚናቶች ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መገላለጥ ሳይሆን ኒቃብ ነው ክብር የዝንብ መጫወቻ ልክ እንደ ካፊር መሆን እኮ አይደለም የሴት ልጅ ምስጥር ከኒካህ በፊት ይቅር ሁሉም ነገር ራስን በማዋረድ አይገኝም ትዳር ሁሉም ጊዜ አለው ያስፈልጋል ሰብር ጧይብ ለጧይብ ነው ብሏል አል-ጀባር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን ከአራቱም አቅጠጫ መተን ተሰባስበን የወራቤ ግቢ ነበር ያገናኘን(😂) ወስኖ መለየት ቢከብደኝ እናንተን አመሰግናለሁ ስለ ቆይታችን በጀነተል ፊርደውስ አሏህ ያገናኘን በድጋሜ ልበል congratulation🌹 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ወንድም እህቶቼ በዱዓ አትርሱኝ አሉባልታ ወሬ አበዛው መሰለኝ ሳላውቅ አረዘምኩት እቅርታ አርጉልኝ የናንተን መሀባ መግለፅ ቢያቅተኝ ይህቺን አጭር ግጥም ለመፃፍ ሞከርኩኝ የሰሙት በሙሉ "ጉድ እኮ ነው" ኣሉኝ ከዝህማ ለማለፍ ቃላቶች አጠሩኝ በሉ ደህና ሁኑ ቸር ሰንብቱልኝ ወንድማችሁ ሱልጣን ከወራቤ ነኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹congratulation   🎓 🌹እንኳን ደስ ኣላችሁ    🎓 🌹   ሀበይ ተስ ባለሙ  🎓 🌹 ቦሄ ደስ ባረናሁም    🎓 🌹    ሀበይ አፍሬ ባሙ  🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 ወንድም ሱልጣን አስሲልጢ ከወራቤ
Hammasini ko'rsatish...
👍 21😁 4🤯 1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የዚህ ግሩፕ አባላት በሙሉ ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ ለወራቤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ቦታ ለመግዛት ታስቦ መሆኑ ይታወቃል እናም ለተማሪዎች ከዪንቨርሲቲው አቅራቢያ ቦታ ለመግዛት ተወስኖ ጉዞ ተጀምራል። ቦታው 3 million birr ተገምቶ ከስምምነት ተደርሷል። በተጨማሪም መስጂዱ ለመገንባት የሚስፈለግ ወጪ በዝርዝር የምናሳውቃቹ ይሆናል። ስለ መስጂዱ መሰራት ከመነሳቱ በፊት የመስራያ ቦታ መመቻቸቱ ተገቢም ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑ ለሁሉም ሰው ግልፅ ነው። እናም በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህን ለማሳካት ነሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል ። ውድ ሰለፍዮች ከወራቤ ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች ጎን በመቆም እቅዱን ለማሳካት ርብርብ እንድታረጉ በአላህ ስም እንጠይቃቹዋለን። ነገ ማለትም ማክሰኞ ሰኔ 25 በቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ይኖራል። ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የገቢ መሰባሰብ ፕሮግራሙ ይቀጥላል ኢንሻላህ። የማሰባሰቢያ ግሩፕ👇 https://t.me/WRU_Selefy_Students የወራቤ ዪንርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀመዐ ጥሪውን ያቀርባል ሁላቹም አድድድ ሼርርር በማድረግ እና በሰዐቱ በመገኘት የበኩላቹን አስተዋፅኦ አበርክቱ።
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። (1000626029373)

ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። የአካውንት ቁጥር ➷➷➘➘➘➴➴➘➘➘➘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉1000626029373 የአቢሲኒያ ባንክ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉 187945704 የአካውንት ስም ➘➘➘ ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!

👍 3 1
በጀመዐህ ተክቢራ ማድረግ እንደማይፈቀድ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን እና ሸይኽ ሙቅቢል (አላህ ይርሃማቸው) ይናገራሉ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇 #join  በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
ما_حكم_التكبير_الجماعي_يوم_العيد؟_1.mp31.95 KB
حكم_التكبير_الجماعي_في_العيد_الشيخ.mp33.13 KB
👍 5 4
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ና የተከበራችሁ የሱና ወንድም እና እህቶች እንኳን ለዝህ ለታላቁ ለዒድ -አልአድሃ በአል አላህ በሰላም አደረሳችሁ አላህ በያላችሁበት ከክፋ ይጠብቃችሁ አላህ በያላችሁበት ከናንተ ጋር ይሁን❗️❗️
Hammasini ko'rsatish...
👍 9👏 3 2🎉 1
28 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp323.12 MB
👍 3
27 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp324.61 MB
👍 4
26 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp321.10 MB
10_تُحْفَةُ_الْأَطْفَالِ_وَالْغِلْمَانِ_فِي_تَجْوِيْدِ_الْقُرْآنِ.mp34.86 MB
👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.