Ñ€ŧ$ã photographer📸📸📽🎥📹📸
amazing pic📸📷 amazing photo edit😉 new and old music🎹🎙🎷 Share and join🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
157
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
አንድ ታሪክ ላጫውታችው በአንድ የገጠር አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች በጣም ብዙ ጊዜ ይከፋሉ ያለቅሳሉ ይሄን የተመለከተው አንድ ጠቢብ ሰው እሁድ ቀን ሁሉንም እንዲመጡ ነገራቸው ቀኑም ደረሰ ሄዱ ከዛ ሰዎች ሆይ ለምን ታለቅሳላችው ለምን ትከፋላችው አላቻው እነሱም ችግራችን እየከፋ ከ አቅም በላይ ሆነብን ይሄን ችግር ፍታልን ብለው ጠየቁት እሱም እሺ ብሎ በጣም የሚያስቅ ቀልድ ነገራቸው እነሱም ሳቁ ከዛ ድጋሜ ይሄንኑ ቀልድ ነገራቸው ግማሽ የሚሆኑት ሳቁ ለሶስተኛ ጊዜ ደገመላቸው ቀልዱን ማንም አልሳቀም ከዛ ሰዎቹ ግራ በመጋባት ጥያቄ ጠየቁት እንዴት አንድን ቀልድ ሶስቴ ትነግረናለክ አሉት እሱም አያችው እኛ ሰዎች ከደስታችን ይልቅ ሀዘናችንን ከፍተኛ እናደርገዋለን አሁን የነገርኳችውን ቀልድ ሶስቴ ሲደጋገም ሰላቻችው አያቹ ለምን ታድያ አንድን ሀዘን እየደጋገማችው እራሳችውን ትጎዱታላችው በማለት ሁሉንም ሰዎች ወደ ደስታቸው መለሳቸው ከተመቻችው share
ፀሀፊ ጆጆ 👍👍
ሰላም ሰላም ሰዎች ከብዙ ጊዜ በሃላ ተመልሰናል አሁን ብዙ ዘፈኖች ፎቶዎች መዝናኛዎች ፈታ የሚሉበትን ቪዲዮ እንለቃለን ፈታ በሉልኝ👍
@New_Ethopian_music
@New_Ethopian_music
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
@New_Ethopian_music
@New_Ethopian_music
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══