cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሀበሻ MEME

የተመቸው ወይም ሳቅ ያማረው መግባት መብቱ ነው መሳቀቅ የለም መሳቅ ብቻ ለክሮስ ለኮመንት @DagiDagtua

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አድሚን መሆን የሚፈልግ 👇👇👇👇👇👇 @DagiDagtua
Hammasini ko'rsatish...
ፍጥነት ለአትሌት እንጂ ለሹፌር ወርቅ አያስገኝም😉😉
Hammasini ko'rsatish...
መንግስት የውበት ሳሎኖች💅 እንዲዘጉ ቢያዝ ኖሮ.. . ከኮሮና በላይ ብዙ አስከፊ ነገሮች እናይ ነበር😂
Hammasini ko'rsatish...
የሬሳ ሳጥን ሻጭ አምቡላንስ እየጮኸ ሲበር ሲያይ.. . እዮት የሰው እንጀራ ለመዝጋት ሲሯሯጥ 😏😏
Hammasini ko'rsatish...
Bra dagi😱 https://t.me/Bradagi @Bradagi This channel is very big idea before don't were every day fun😂😭😭👍 This Channel programs 👇👇👇 =New tik tok videos😭 =New worid music🎸🎤🎤 =Your photo📷📸 =Gif😂😅 =Foot ball meme🤣 =Meme 😱 =90s Music ethiopia🎙 and others Cross👉@Dagem13
Hammasini ko'rsatish...
BŘĂ ĐĄĞÏ😱

Welcome to my channel🙏 its self explanatory 😀if u can't under stand what this channel is about probably ur notateenager or ur one of those jerks !!get all the Freakiest thoughts and quotes 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bradagi Cross 👉 @Dagem13

🌀🌀"የተወለድንበት" ወር ስለኛ #ፀባይ ምን ይላል🌀🌀 ✅ #ጥር በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች #መንፈሰ__ጠንካራ ፣ የማይበገር አመለካከት ያላቸውና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው ። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል ። እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን ፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን የተላበሱ ናቸው ። የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው የሚነገረው ። ✅ #የካቲት የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ #በውይይት___የሚያምኑ ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው ተብሏል ። የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች ፣ በአዳዲስና ልዩ የስራ ዘርፎች መሰማራት የሚወዱ ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ ፣ ታማኝና ሀቀኛ መሆናቸውም ይነገራል ። ✅ #መጋቢት በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች #አዲስ__ሀሳብ__ለማፍለቅ የተፈጠሩ ፣ አይን አፋርና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው የሚያመለክተው ። የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው ሲሆን ፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል ። እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ ፣ ቅንና መልካም አሳቢ ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢርና ግላዊ ነገር ለመደበቅ የሚሞክሩም ናቸው ። በራሳቸው አለም የሚኖሩ ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉና ብዙ ጊዜ ጫጫታና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ ናቸውም ተብሏል ። ✅ #ሚያዚያ ትዕዛዝን በአግባቡ #የማይቀበሉ ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ የሚመለከቱና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ሜጋዚን ድረ ገፅ ዘገባ ። በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረትና ፍቅር ይሻሉ ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ ፤ አንዳንድ ጊዜም ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ ። በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል ። ✅ #ግንቦት ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ) ፣ የዛሬና ነገ ፍላጎታቸው የተለያየ ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸውና ጠንካራ #የማህበራዊ ህይወት ያላቸው ናቸው ። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ ብቃት ያላቸው ሲሆን ፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች ጋርም ማውራት ይወዳሉ ። በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል ። ✅ #ሰኔ በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነትና ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው ። በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየርና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል ። አርቆ የመመልከትና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል ። ✅ #ሀምሌ በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው ። ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን ያላቸውና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን በውስጣቸው ተንኮልና ሚስጢር የሚይዙ ፤ ህመማቸውን ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው ። በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ ፣ በሀይል የተሞሉና ጨዋታ አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም ። ✅ #ነሃሴ ጥልቅ ሀሳብና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች #ስኬታማ ናቸው ። ህይወት በደረጃና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው ያስባሉ ። ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም ። ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው ። ልበ ሙሉና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው ። ✅ #መስከረም ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ ። ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው ። ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ ። አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱና ሰዎችን ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው ። ✅ #ጥቅምት ክርክር አይመቻቸውም ፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ ። ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን ፥ ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ ። ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው ። ማራኪና ወሬ የሚያበዙ ናቸው ። ✅ #ህዳር በጣም ሚስጢራዊ ናቸው ፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል ። አይፈሩም ፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው የመግባት ልማድ አላቸው ። በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር ያስወግዳሉ ። ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም ። ✅ #ታህሳስ በስራ መወጠር ይፈልጋሉ ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት መቀመጥ አይወዱም ። በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው ። ታታሪና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው ። በሀይል የተሞሉና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም የተመሰከረላቸው ናቸው ። ✅ #በጳጉሜ ወር ለተወለዱት ደግሞ እናንተ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ። ✴ እርስዎ በየትኛው ወር ነው የተወለዱት ? ያወዛገባችሁ ካለ አስተያየት እንቀበላለን ? ለጓደኛዎት ሼር ፣ ያድርጉለት ።
Hammasini ko'rsatish...
#ደቡብ ክልል ሄደህ ባጃጅ ውስጥ ስገባ ከ5ቱ 3ቱ ነብይ ናቸው 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
ትንሿ እህቴ እያለቀሰች ምን ሆነሽ ነው ስላት " 10ብር ጥዬ "ስትለኝ በቃ አታልቅሺ ብዬ 10 ብር ሰጠዋት ግን ለቅሶዋን አላቆመችም ለምን አሁንም ታለቅሻለሽ ስላት 10ብሩ ባይጠፋብኝ 20ብር ይሆንልኝ ነበር 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
#ሚኒባስ ይዘህ መስቀለኛ ላይ #ቪትዝ የያዘ ሰውዬ ሲቆም እለፍ እለፍ ቅድምያ ለእግረኛ ነው 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
Broን ትላንት አንተ ልጅ በሰው አትሳቅ ብየው ነበር ለምን ሲለኝ : እኔ:- ''በሰው የሳቁት በራስ ይደርሳል!'' : : ከዛ bro ያረገውን የምር አልቻልኩም😂😂😂😂 : የአላሙዲንን ፎቶ አያየ ''ወይ ሀፍታም"እያለ እየሳቀበት ነበረ😂 ....--....___....--- አረ please share
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.